ህይወት መሰናዶ ድራማ ክፍል 1/ Hiwot Mesenado Drama Episode 1
Vložit
- čas přidán 29. 08. 2024
- Hiwot Mesenado is an entertaining voice drama .It is a school life drama in which you
Your life ,relationships, challenges, memories and many more.
Writer and director - Meaza worku
Voice actors - Haregewoin Assefa
Bayush Alemayehu
Teshale worku
Gedion Nigussie
Hailu kebede
Yeshewazerf Azanaw
Sound editor - Emawayish zewdu
Presented by kiba multimedia prodction
©Hiwot Mesenado 2020
የዚህ ድራማ ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ ቃልሽን ጠብቀሽ ይህን ድራማ ስላቀረብሽልን ምስጋና ይድረስሽ።በምስል ቢሆን የሚል ሃሳብ ላቀረባችሁ ወዳጆች ይህ ድራማ በ2003 ዓ.ም በሸገር ራዲዮ በተከታታይ የተላለፈ የራዲዮ ድራማ ነው በግል ለኔም የሃይስኩል የማትሪክ ተፈታኝነት ዘመኔን ያስታውሰኛል።(ድራማው የቀረበው ማትሪክ በምወስድበት አመት ነበርና)በነገራችን ላይ ደራሲዋ መዓዛ ወርቁ ከዚህ ከህይወት መሰናዶ ድራማ ሌላ "አልጋ በአልጋ" ና "ወፌ ቆመች" የተሰኙ ድርሰቶችዋ በተከታታይ የራዲዮ ድራማነት በሸገር የቀረቡ ሲሆን በፋና ቴሌቭዥን ይተላለፍ የነበረው "ደርሶ መልስ" ድራማም ከስራዎችዋ መሃል ይጠቀሳል በተረፈ መልካም ድምጫ ለሁላችንም።
Ena be edmaya ende Meaza Werko aynet derasi alayehum Ethiopia. Ke hasabochws mar yezenbal. Meaza srawochwa ytekememu nachete.
Mesemat yetsanat bemele yestekakel ,
😘 Mare Artist .
ህይወት መሰናዶ ባለ 24 ክፍል ተከታታይ በድምፅ ብቻ የምታዳምጡት ድራማ ነው ። በድራማው ላይ ያላችሁን አስተያየት ስጡን።
እናመሰግናለን
አረግዪ በጣም ነው የምወድሸ አደቅሻለዉ ሲፖሪን ሆነሽ ሰትሰሪ አደንቅሻለዉ
Haregiye inkuwan agegnehush bexam chilota yalesh anbabi teraki nesh please yerasish channel binorish yigebal atixfi good to have back💕💐🤩🥰💓🥳💕
Hregiye siwedish minew axahush kegiximu or dramaw
In my eyes ur amazing artist 😍💕🎉🥳
ሀረገወይን አሰፋ ስወዳት የቀን ቅኚት ድራማ የሚያስታዉስ አለ
በሚገባ አሪፊ ድራማ ነበር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብእይታ ቢሆን ትኩረት ይሰጠዋል
👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ምን አለ በምስል ብታረጉ