በአይን የማይታይ ብሬስ ተጀመረ..!
Vložit
- čas přidán 29. 12. 2023
- ⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
ኮሜዲያን እሸቱ ጥርሱን ነጭ ለማስደረግ ዱባይ ድረስ ሄዷል። ዱባይ ሲደርስ ግን ድንገት መንገድ ላይ ያገኛት ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ ሃሳቡን አስቀየረችው! እሱም ኢትዮጵያ መጥቷል ለምን ተመልሶ መጣ? ጥርሱስ እንዳሰበው ነጭ ሆኖለታል ወይስ አሁንም በድሮ ጥርሱ እየሳቀ ነው!!??? ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱት!
!!???
Comedian Eshetu went to Dubai to whiten his teeth, but suddenly a beautiful Ethiopian met him on the road and convinced him to come back to Ethiopia. She gave him her phone. He changed his mind and came to Ethiopia. His teeth are white as he thought, or is he still smiling with his old teeth??? watch this hilarious and unexpected video!
ስማይል የጥርስ ህክምና
ቦሌ ሩዋንዳ ዘመን ባንክ አጠገብ G20 2ተኛ ፎቅ
0904222324/0948544444
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ CZcams class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video
◼ 2066 ዓመት ሙሉ የተደበቀውን አስደናቂ ቤተ ክርስትያን አገኘሁት! • 2066 ዓመት ሙሉ የተደበቀውን አስ...
◼ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እምትሄጂው • ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እም...
◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #s...
ሚስቴ በጥርሶቿ ታስቀናኝ ነበር..!#smile #dentalclinic #new #laugh #tiktok #ethiopia #Comedian #dubai #teeth #whitening #spontaneity #adventure #cultural #connection #unexpected #dentist #dental #dentalcare #dentalhealth #dentalclinic
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Komedie
ስማይል የጥርስ ህክምና
ቦሌ ሩዋንዳ ዘመን ባንክ አጠገብ G20 2ተኛ ፎቅ
0904222324/0948544444
Gen wud ayedelm wagaw
እቤ የአፍ ሻወር ገባህ በቃ😂😂😂
እሼ እኔ አንተ የምትሰራውን ስራዎች ተከታታይ ነኝ አድናቂክም ነኝ። ይሄን ስራክ ላይ ግን ቅሬታ አለኝ ዶክተር ሰላም የምታወራው እና የምትስራው የተለያየ ነው እኔም ኢቢኤስ ላይ አይቼ ኤጄ ነው ጉድ የሆንኩት። አንተ ታዋቂ ስለሆንክ ነው እንጂ ለሌላው ሰው ክብር የላትም ለእኔ እዛ ቤት የተረፈኝ መጥፎ ትዝታ ነው እና አንተን አምኖ የሚሄድ ሰው ብዙ ነው እና እንደዚህ አይነት ስራዎች ከመስራት በፊት ጥናት ማደረግ አለብህ ባይ ነኝ
@@tsedeyabebe511 በእርግጠኝነት የምናገረው ጭራሽ ሄደሽ እንደማታውቂ ነው! እኔ ደሞ ሰርቪሳቸው ብቻ ሳይሆን ያላቸው አክብሮት እና እንክብካቤ ነበር😊 በነገራችን ላይ ታዋቂ አይደለሁም😊
ምነው ዘጋከው ኮሜንቱን አሁንማ ጥጋብ ይዞሃል😮😮
ውድ ኢትዮጵያን የሠው ዘር በሙሉ የልባችሁን መሻት ፈጣሬ በዛሬዋ ቀን ይሙላላችሁ እወዳችሁለሁ ❤❤❤
አሜን
ኣሜን (3)🥰
አሜን
አሜን
✝️✅ነገ እመቤታችን ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች ሰላም 💚💛❤🙏
አሼ የኛ ምርጥ ኑርልን ኑሮህ የሳቅ ይሁን ያረብ ወገኖቼ ዱአ እንደራረግ ቤተሰቦቻችን በጭንቅ ላይ ናቸው የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
ይሄን comment የምታነቡ ሁሉ፣ እናንተና ቤተሰቦቻሁን ከጦርነት መቅሰፍት አላህ ይጠብቃቹ!😊
Amiiiìiin
አሚን
Amen amen amen
አሚን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን
በርቱ ❤❤❤ መተኪያ የሌላት እናታችን ኢትዮጲያ ሰላም ሆና ያሳየን ሁሉም ባገር ያምራል
አሜንንን🤲🤲🤲
ጥሩ ነው ገንዘባችንን በሰው ሐገር ከምናወጣ ማን እንደ ሐገር💚💛❤😘
ዶክተሯ ግን ጎበዝ ተዋናይ መሆን ትችላለች ከምር። በዛ ላይ ደስ ስትል!!!😊
እንዴ 😂😂እሼ ምርጥ ሰው ሁሉም ሳቅልኝ ❤️😍🥰🥰
እሼ የሁላችንም ልጅ ነው በልባችን ያለ🎉🎉🎉
ምርጥ ሰው❤❤ ቃል የለኝም ላተ ❤❤❤
Yante adnaqi neng eshetu qaxilibt keep it up!❤❤❤
አለባበሷ እንዴት ነው የሚያምረው ❤❤❤
እሼ ሁሉ ያምርብካል ዘመንክ ይባረክ❤❤ የጥርስ ነገር ዋጋው አይወራ እኔም በ9$ሺ ዶላር እያሰራው ነው😮
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሼዬ ቤተስቦች አሪፍ ትምህርት ነው አመስግናለን🎉
እሼ ህፃናት ለሠይ የምተሰሠራው ሁሉ አድናቂህ ነኝ።
ስላምህ ይብዛ እሼ ዋው ደስ ይላል ❤👌👌
አሽዬ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነቤተሠቦችህ❤❤❤❤❤
እሼ ማስታወቂያ ሲሰራ ለየት ባለ መልኩ ነው በርታ ወንድሜ 🥰
እሼ የዘመኑ ጀግና መቼም የፊል ም ቅንጅትህ ድንቅ ነው በርታልን
በገኖቼ ህግ የበላይነትን የሚያከብር ህዝብና ህግ የሚያስከብር መንግስት አምላክ ይስጠን ሞት በቃቹ ይበለን
የተዋህዶ ልጆች ብቻ ኑ ገባ ገባ በሉ❤❤
ተዋህዶ ያልሆነስ
@@FatySam ለክርክር ከሆነ ኑ
አሪፍ ነዉ ማን እንደ ሀገር❤❤❤
😅😅እሼ እንኳ ሰላም መጣህ❤
ምርጥ ነዉ ብሩ ስንት ነዉ የጥርሱ
የኔ ጥርስ በጣም የምረል😂😂😂😂❤❤❤❤
አይ አሼዬ ሁሌም ሳቅልን እንወድሀለን😊😂😂❤❤❤❤
😂😂😂ወይኔ ጥርሶቼ 😂😂😂😂
Enkuwan aderesn aderesahu yetewahedu lejuh ye እሽቱ እድናቂዎች እስኪ እንያቹ ባላይክ የለ የለ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ሄጀ ዱባይ ሀኪም ቤት ውድ ነው በጣም ወደ ኢትዮጵያ ሳባዛው ድርሃሙን የእጥፍ እጥፍ ነው ኢትዮጵያ ይሻላል የጥርስ ስራ
ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርች❤❤❤
እግዚአብሔር ይስሰገን አለኘ 😂
እሼ የዘመኔ አረአያዬ ነህ በምታረገዉ ሆላ እደሰታለሆ ቁምነገረኛነትህ እድትኩፍስ አያረግህም ቀለል ያልክ ሰዉ ነህ አላህ ዘመንህን ሆላ በደስታ ያኑረህ ከነቤተሰብህ ሳቅልን
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😂ለአሸ ከመዳም ኩሽና
ጥቅም አለው,ግ,የመጀመራ,ኮማች መሆን ካለው,ንገሩኙ
እሼ እንኳን በሰላም መጣከ ❤❤❤❤❤
ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️
ገና ሳታሰራ ሳቅህ ጨምሯል😂
አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ተምሳሌትነት ሁሉ በእጀ
I can’t wait until to go there and have service ❤
እሽየ የኔ ሰው ስትስቅ ኑር❤
እሽዬ ሳቅልን አሳሳቅህ መልሶ አሳቀኝ ሁሉም ፕሮግራሞችህ ፈታ ሚያረጉ አስተማሪ
5Amet gen anese atleast 10amet betadergutess... asebubet betam...❤
Eshiye fetar idime ina tena yisitik❤❤❤❤❤ shi amat nurilin
እሸቱ ምረጥ ሰው❤❤❤❤
Enkuan ante Eshe GiGi kiyam teserta zentabinalech yimechik abate👍😂😂
እሺየ👏👏👏
ምርጥ ሰው
ቁም ነገር ግን ይቺልጅ አግብታ ይሆን ልጆች ብትወልድልኝ❤️😘
ሆሆሆሆ ለጂ ብትወሌድልኙ
የከሰረ ትውልድ😅
@@fgdhggfyt9679 በጣም,የሰለጠኑ,ይመስላቸዋል,የብልግና ጥግ
😂😂😂ቀልደኛ
አይ እሸቱ❤😁
3:10 smile 😂😂
ታሰቀናኝ ምን ማለት ኖው ያ ማርኛ ተማሪ ስለሆንኩ ኣታምታባኝ
No more cold or hot drink...rip eshe😂😂😂
ኸረ እሼ የፀጉር ቤቷን ታሪክ ክፍል ሁለት ልቀቅልን
የድንቅ ልጆች ፍቅር ነው እኔ የናፈቀኝ😢
A 16 minute commercial.😯😯
Fetari ye abekiki ❤❤❤🙏
ዋው
Eshe❤❤❤❤❤❤
I love invisible teeth
አይ እሼ ቁጣን በሳቅ😂😂😂😂
ወይ እሼ 😁ዋዉ
😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁🤙
ኧረ አሸ ሳቅ በሳቅ ገና ሳትሰራ እኔም አተን አይቸ በሳቅ ገደልከኝኝኝ
Wagawessssss
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ተለቀብህ😂
ዶ/ር ሰላም እኔም እመጣለሁ 🙏🏾♥️
Eshe😂😂
አሼ..እናመሰግናለን..ስመጣ..አሰራለሁ
እሼ መገናኛ ወይም ሜክሲኮ ይሆናል ጥርስክን የተበላከው🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
❤❤❤❤❤እኔም በቃ ሀገርስገባ አሰራለሁ
አይ እሸ ጥርሳቺን የሚበላው በአገኘ አተ ለመዋቢያ ያስጨንቃሀል😂
😮😂😂😂😂😂
ዋጋ ስንት ነው
አይ እሽ እንኳን 9 አመቴ አድም ቀን አይቸው አላቅም ክክክ ይሄን ቦታ
እሺ አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በቃንጫ ማፅዳት ቀረ 😅😅ቀልድ ይቅርና ስታጥቦ ለእናንተ መንፅር እንዳደርጋችው ለጥርስ ደንበኛውችም መንፅር ያስፈልጋል እንደ ውጭ ነው አሪፍ ነው ይመቻችው 😁😁😁😂😅
እኔ ልይነት አይች ነበር ከጥርሶህ ላይ ❤♥💞👌
Promotion mehonu naw abate....😊
የት ነው ቦታው
Why did you give your natural teeth?
እስከዋጋቸዉ ንገረን እሼ?
👍👍👍👍👍👍❤
Mirt terse hakim bet
ዋጋውን ብትነግሩን ጥሩ ነው
❤❤❤
እሸመልካምስዉበእዉነት
ሀገራችንስላምያድር ቸሪቱእመብርሀን ከልጅይቅርታንምህረትንታሰጠን
እኔምፈጣሪቢፈቅዱኢትዮጵያስገባጥርሲንማጠብአፈልጋለሁ
ሁለተኛ ሀገሬ
Enam and ken yelijan aseralew
ESHE TASEFELEGENALEH ENEDATETEFA
እሼ የጥርስ ኡማንሄር አመጣሽ ደሞ እየው ሚስቴ ካልተሰራው እያለች ነዉ
❤
አሼ አችን😊😊
❤❤😂😂😂
ሜላት ተበላሽ 😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤😂😂
eshe ene meserat efeligalew gin gin gin gin
Haha
እዲው ታምር ነበር ባታስነካውስ
ሰላምናችሁ
ሰላም ሰላም እሸቱ እረ ዋጋው ስንት ነው እኔ ጥርስ የሚባል የለኝም ተቸግሬአለሁ የደሀን አቅም ያማክላል 🙏🙏🙏