ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል አንድ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል አንድ
    ክፍል ሁለት • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ...
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 235

  • @yaredg140
    @yaredg140 Před rokem +19

    እጅግ በጣም የሚያረካ አንጀት አርስ መልስ ነዉ የሰጠከዉ ጠቅላይ ሚንስትራችን ዐቢይ አህመድ እንኮራብሀለን። 👏👏 long live🇪🇹

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 Před rokem +8

    አንጀት አርስ መልስ ። የምእተ አመቱ አሳፋሪ ጠያቂ ። We are always proud of Dr.Abiy you are worthy of our trust ♥️

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před rokem

      ምንሽም ስላልተነካ ነዋ በባዶ ሜዳ proud የሆንሽው::
      እውነት ነው!! አሳፋሪ ጥያቄ! አብይ ምን ያህል የደከመ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: እንዲህ የተጠየቀ ጠ/ሚ በኢትዮጲያ ታሪክ የለም:: tangible በገሀድ ያለ ጥያቄ, ግን የተልፈሰፈሰና በፌዝ የተሞላ መልስ:: a bunch of idiots ደሞ አብይ ፈገግ አለ ብለው ይገለፍጣሉ:: እነሱን አይተው መሰለኝ ኢትዮጲያ low IQ የተባልነው::

    • @temesgenadimasu7024
      @temesgenadimasu7024 Před rokem +1

      Denez

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 Před rokem +10

    መሪዬ ረጅም እድሜ እንወድሀለን 💚💛♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HikaAmibissa-on3nn
    @HikaAmibissa-on3nn Před rokem +20

    ሁለ ድምጽህ ስሰማ ሠላም ይሰማኛል

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před rokem +6

    ረጅም እድሜ ለዶክተር አብይ እኛም እኮ ስላም ናፍቅን ያርብ ስላም ለሀገርችን ይህ ሚዲያ ላይ ቁጭ በሉ 24ስለ ፖለቲካ ስለ ዘርኛነት የምውሩ ስዎች ናችሁ የጦርነት የስው ሞት ምክንያት

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 Před rokem +8

    በርታ አብቹዬ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před rokem +7

    የኔ ውዱመሪ አላህ ይጠብቅህ።

  • @zewdua155
    @zewdua155 Před rokem +30

    Amazing leader! Thank you let The Almighty Lord protect you and your family!
    Ethiopia will prosper and defeat all its enemies.

    • @ayalewalemu5468
      @ayalewalemu5468 Před rokem +2

      Fara

    • @amit-xp1dl
      @amit-xp1dl Před rokem

      Jel anfo 🥴

    • @zewdua155
      @zewdua155 Před rokem +1

      @@amit-xp1dl ከደንቆሮ ምን ይጠበቃል ከስድብ ሌላ:: ሃሳብ የሌለው ሰው ስድብ ይቀናዋል::

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem +2

    ወይ አብቹዬ ይሄ ነው እኮ ሰዉ ያልገባው፣ አንተ እምትስየውን ማየት ያቃተው። እግዚያብሄር ካንተ ጋራ ነው በርታ አብቹዬ። ህዝብብካንተጋራ ነው ።

  • @kedinnuri3143
    @kedinnuri3143 Před rokem +16

    our pm abiy the iron guy tanks

    • @agajedessie3541
      @agajedessie3541 Před rokem +1

      አሳደጊ የበደለው አባቱንና እናቱን አከብርም።ለዚህም ነው መሪውን የማያከብረው።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +14

    አሜንንን አሜንንን አብቹዬ የሚጠነክር የእግዚአብሔር ሃይል ከአንተ ጋር ነው

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před rokem +4

    ዶር አብያችን እድሜህ ርዝምርዝምዝምዝም ይበልልን ጀግናችን ምንግዜም የፈለገ ይምጣ ከጎንህ ነኝ ሺ ዓመት ንገስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tedimakone6943
    @tedimakone6943 Před rokem +11

    የኢትዮጲያ ጀግና አንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን አደበተ ሩቱ አብይ ጌታ ከክፉ ይጠቦቅህ ሺህ ዓመት ንገስ አንተን የምተካ መቼም አይገኝም የታሰጠህ አዕምሮ አሁንም አየወሰድብህ ለዘለለም

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +3

    ድንቅ አስተዋይ መሪ ኢትዮጵያ በማግኘቷ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před rokem +6

    ፀረ ሰላም ፀረ ሕዝብ ፀረ አንድነት ፀረ እድገት የጥላቻን የመከፍፈልን የሚሰብኩ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ መታገድ አለባቸው፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ብዙዎቹ የአእምሮ ሰንኩልነት ያላቸው በውጭ የሚኖሩ እውቀት የሌላቸው ለሕዝብ ደንታ የሌላቸው ናቸው፡
    ሰላም ብልፅግና ለምድራችን ይሁን :

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před rokem +4

    Thank you Dr Abiy Ahmed Ali ☝️🇪🇹💪🏽🙏❤️

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +7

    የሰላም ሚስጥር የገባህ አብቹዬ አንተና ጥቂት ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ሰዎች ናቸው

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem +5

    አብቹ 4 አምስት አመታት ይቀሩሃል ካንተ ውጪ ማንም አገራችንን ቀና እሚያረጋት ሰው የለም። እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ።

  • @takeleamenu4000
    @takeleamenu4000 Před rokem +10

    Well articulated and direct answer! Keep going, no one stop you! Majorities are with you all the time

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +22

    እረ አባቹ የዛሬው ምሳሌህ ቢገባን ትልቅ ትምህርት ነው :: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል ሚስማር በተመታ ቁጥር ይጠነክራል
    🤲✝️☪️አብያችን☪️✝️🤲

    • @samsong6746
      @samsong6746 Před rokem

      ​@@Sinke24 Hodam xsenfegna

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před rokem

      የምን ምሳሌ?! የጦጣዋን ምሳሌ እኔ የአኒማል ኪንግዶም ስለምከታተል ይሄ ያለው ታሪክ ካየሁት ጋተመሳሰለብኝ!! ጦጣን እንደዛ በቅል ነገር የሚይዙት ህንድ ሳይሆን Kalahari desert ውስጥ ነው ለአደን, ለምግብነት ወይ ለቆዳዋ ሳይሆን ምክንያታቸው ውሀ የት ቦታ እንዳለ ለማወቅ ሲሉ ጦጣዋን በዛ መልክ ይይዙና ጨው ያቅሙአታል:: በዛ ምክንያት ውሀ ሲጠማት ከቦታ ቦታ እየዘለለች ውሀ ያለበትን ስታገኝ ሰዉም የት ምንጭ እንዳለ ሳይደክሙ እንድትጠቁማቸው ያደርጋቸዋል::
      ህንድም እንደዛ ካለ እስቲ አብሮኝ የሚሰራ ታሪክ አዋቂ አባቱ የአንድ ክልል ከንቲባ የነበረ, ሀውልት ሁሉ በሀገሩ የተሰራለት አለ እጠይቀዋለሁ እንደዛ አይነት ታሪክ ካለ::

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před rokem

      @@samsong6746 ያንተ ሆድ አይበልጥ ወራሪ! ሁሉን ጉራጌ ክልልንም ለመሰልቀጥ አፍህ ተንቦራቆ የተከፈተው::

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +17

    ትክክል የጦጣዋ ነገር አሪፍ ምሳሌ ነው :: እንዲህ ንገርልን አብያችን ❤❤❤

    • @user-vm9pb2xn8h
      @user-vm9pb2xn8h Před rokem +1

      እራሱን ነዉ ጦጣ ብሎ የገለፀዉ የመሀይም ደብተር

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před rokem +5

    Proud of Our PM Dr.Abiy Ahmed🎉🎉🎉

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 Před rokem +3

    Long live Dr. Abiy Ahemed 💚💛❤️🙏👏

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela2759 Před rokem +33

    Long love our PM dedicated for peace ✌🏽

    • @better168
      @better168 Před rokem

      ጠ/ሚሩ ካልተጠየቁት ጥያቄዎች አንዱ ከዚህ በፊት "ከደመናው ዝናብ ማዝነብ ችለናል።" ብለው ነበር። ታዲያ ቦረና ሰዉ ዝናብ አጥቶ ከብቶቹ በድርቅ ሲያልቅበት ለምን ዝናብ አላዘነቡም? የሚል ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት። ዝናብ ማዝነብ የሚችለው ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ነው።

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Před rokem +7

    Abicu ❤❤❤❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በኢትዮጵያና በመሬዋ ላይ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před rokem +10

    prime minister abiy ahmed Ali, is a great leader in our life time 🙌 🇪🇹 ✌I Salute You my hero ! 🫡

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před rokem +5

    አንድ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ሰላም ያመጣል

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před rokem +4

    No doubt Ethiopia will be a prosperous country!
    Keep up the good work, and we will support you all the way.
    God bless Ethiopia!
    Love, peace, and unity are the way to go!

  • @HikaAmibissa-on3nn
    @HikaAmibissa-on3nn Před rokem +13

    ሽህ አመት ንገስ ጀግናው

    • @amit-xp1dl
      @amit-xp1dl Před rokem

      😂😂😂😂😂😂 ayeee gelete lol

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you
    are so Blessed.

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před rokem +4

    Abicuuu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melatmelat-fi4xq
    @melatmelat-fi4xq Před rokem

    በጣም አሪፍ የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ ጀግና በርታ

  • @zubest7326
    @zubest7326 Před rokem +1

    ጠ/ሚ ዶ/ር አብይይይይይይይይይይይይይይዬ ገናገና ገና ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ይነግሣልልልልልልልልልልልልልልልልልል እድሜሜሜሜ ጤናናናናናናና ለአቤቾዬዬዬዬዬ አሜን አሜን አሜን

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před rokem +7

    long life and strength for you our true Ethiopians hero Dr.Abiy!!! The questions some of them asking you is they look like came from another country don't have any clue.

  • @demesss5369
    @demesss5369 Před rokem +17

    PM Aby. is a best leader Ethiopia can have at this point in its history. All members of parliament should endeavour to support him. It is ok to give him constructive critism but to think of trying to unsit him is quite irresponsible. God bless PM Abiy. God bless Ethiopia.

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 Před rokem +1

      እንቁራሪት መኖር መብላት እና መፀዳዳት እሚመስልህ የችጋርም ልጅ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před rokem

      You must be either Oromo extremist, Protestant Amhara, or payee ተከፋይ አጋሰስ to bias towards Abiy and against all victims of his regime. ሀዘኑ በቤታችሁ ይግባ!!!! የንፁህ ደም በተረገመ ኦሮሞ ምድር እንደፈሰሰ በአንተም ደርሶ ሀዘንህ ከቤትህ አይውጣ:: በሀገርህ ስደተኛ ያድርግህ! አዎ የዛኔ የነሱ ቁስል ይሰማሀል:: ከዚህ በላይ አልልህም::

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Před rokem +1

      He is telling you the truth you like it or not off course truth is always hard and Sour to Swallow. ከአብቹአችን ውጪ ወደ ውጪ ብለናል ፅንፈኞች ጎጠኞች ተ ረ ጋ ጉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏽🙏🏽

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před rokem +4

    ትክክል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +3

    አሮጌው አለፈ አለፈ በላቸው አብቹዬ

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 Před rokem +7

    The best P/M who has accomplished so much for Ethiopia. We all should open our eyes and minds and appreciate all the great n positive things that he has done that has changed our country. ዐብያችን እንወድሀለን፣ እናከብርሀለን። መቶ ዐመት ምራን።

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 Před rokem +4

    Abiy ye ethiopian 💪💪💪❤❤❤😂😂

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před rokem +8

    Dr.Abiy your knowledge, your principles your caring and loving is amazing of course we Ethiopians lucky to have such outstanding leader like you. long life for you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ ✨️ ♥️ 💙 💕 🇪🇹

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před rokem

      ያልተነካ ግልግል ያውቃል!!
      You must be either Oromo extremist, Protestant Amhara, or payee ተከፋይ አጋሰስ to bias towards Abiy and against all victims of his regime. ሀዘኑ በቤታችሁ ይግባ!!!! የንፁህ ደም በተረገመ ኦሮሞ ምድር እንደፈሰሰ በአንተም ደርሶ ሀዘንህ ከቤትህ አይውጣ:: በሀገርህ ስደተኛ ያድርግህ! አዎ የዛኔ የነሱ ቁስል ይሰማሀል:: ከዚህ በላይ አልልህም::

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 Před rokem +1

    God-bless you

  • @user-no7gl6rh3x
    @user-no7gl6rh3x Před rokem +2

    አንድነት ይሻላል ለኢይቶዮያ

  • @samiaousman249
    @samiaousman249 Před rokem +4

    እድሜና ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥኸ❤❤❤

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 Před rokem +1

    God bless you and God be with you we will pray for all God's good He makes everything good 👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +4

    ሌላው ያልገባኝ እባካችሁ ቤተሰብ መምሪያ አንድ በሉ ገንዘብ ካለው ይልቅ ገንዘብ የሌለው ከ5-7 ልጅ የሚወልደውስ እንዴት ነው ??? የሰለጠነው አለም እኮ የማይራበው እንደ ቁሻሽው ልጅን በየቀኑ እየጠፈጠፈ እይደለም ምን አለበት በምጣኔ ቢወለድ ::
    ትክክል የአመቱ ትልቅ ቀልድ :: ይሄን ከሀዲ ህዝብ አትቀየመው እብድ ህዝብ ነው :: እኔም የሚቆጨኝ ያንን ሁሉ ድካም በዜሮ ማባዛት መሆኑ ነው:: አብያችንአንተ በርታ ኢትዮጵያን የምያፈርሱማ በየፈረንጅ ሀገሩ ተወዝፈው የፈረንጅን መቀመጫ እየላሱ ነውና ጥንቃቄ ትክክል ይሄ የፈረሰን የህዝብ ጭንቅላት የሚጠግነው እግዚአብሔር ነውና በርታ እግዚአብሔር ከጎንህ ነው ::

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 Před rokem +2

    ጨለማና ጨለምተኛነትን ያጥፋልን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +4

    አብያችን አትሞኝ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር አይወድለትም
    መረገጥ ነው ቡዩወሸላው ሃይላን የማያንጠለጥልልለት ጥፍሩን በፒንሳ የሚነቅልለት በሴቷ ብልት ባዕድ ነጉር የሚከትባት አይነት መሪ ነእ የሚፈልገው : እስቲ ይሄ ውሸት ነው በሉ ::
    አብያችን በርታልን እንውእድሀለን ❤❤❤

  • @kunjani3048
    @kunjani3048 Před rokem +5

    ❤❤❤abichuuu

  • @adinoabose8433
    @adinoabose8433 Před rokem

    ክቡርጠ/ርደአብዛኛውን ጊዜ ከሰላም ውጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለ ነው ለሕዝቡ የምያተለልፉት ይህ መልከም ሀሰብ የምማነጨው ፀጋው ከተቻራ አእምሮ ነው

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 Před rokem +3

    abechu 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před rokem +1

    Dr.Abiye ur amazing young but BILIH.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +3

    አብይ አህመድ አይዞህ በርታ : እግዚአብሔርን ይዘህ ነውና ያሰብከውን ያሳካልሃል::

  • @manzanosantiago6360
    @manzanosantiago6360 Před rokem +2

    ETHIOPIA=FOR ALL NATIONS, NATIONALITIES & PEOPLES.

  • @sol7166
    @sol7166 Před rokem +8

    You are the messenger of God , I hope the majority of Ethiopians understand the vision that you have for the country . I love you and God bless you ! Take us to the promises land like Mosses 🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    “ክፉ ሰው መንገዱን፣ በደለኛም ሐሳቡን ይተው። ወደ እግዚአብሔር ይመለስ፤ እርሱም ምሕረት ያደርግለታል፤ ወደ አምላካችን ይመለስ፤ ይቅርታው ብዙ ነውና።” - ኢሳይያስ 55፥7 (አዲሱ መ.ት)

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +2

    አየር ጨብጦ አይሆንም!አይሆንም!አይሆንም!!!!!!!!

  • @Elaf6
    @Elaf6 Před rokem +3

    Talkers talk , doers do! Abichu yegna

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před rokem +23

    PM do not be surprised some are always ungrateful, they will never appreciate as you stop them from stealing, lying, cheating. ❤ Continue to prosper, and may God help you. It's hard work and responsibility you have!!!❤❤

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Před rokem

      @@Sinke24 i don't need to be paid like you, i am offering my view. your mind is like the monkey who hold the rice, the money and don't want to let go. How can i country growth with mental people who think about payment only. Give free!!!

    • @ayalewalemu5468
      @ayalewalemu5468 Před rokem

      Mehaym

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Před rokem

      @@ayalewalemu5468 who? you?

    • @MAHI.99
      @MAHI.99 Před rokem

      @@sophieabye8869 bro ye mehayibenetin simet yemiawkew yenirebet mewuna anchi lash bey baba

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Před rokem

      @@MAHI.99 get lost you are the one let people read your comment.

  • @tewodajzewde2423
    @tewodajzewde2423 Před rokem +3

    Yena Gegna

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před rokem +12

    እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን መልስ

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Před rokem +9

    Outstanding leadership. Keep the talkers continue to talk but you keep on doing the Good job. But please work on security and safety of the people. Despite the naysayers Ethiopia Prevails All we need is forgiveness- unity and love for one another. Please let’s work to feed ourselves so we are not kneeling to Neo colonizers agenda. As Thomas Sankara said “He who feeds you controls you” let us not be controlled by greed and working towards our stomachs only. Blessings

  • @enactfaa
    @enactfaa Před rokem +2

    የከሠረ መንግሥት ወሬ ያበዛል። የተሰጣችሁን እድል ሳትጠቀሙ የደገፋችሁን ህዝብ ለቃችሁ አሁን በልመና ታስጨበጭባላችሁ።በማሸማቀቅ ይህም አይደረስም !!!

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem +3

    እግዜኣብሔር ይርዳህ እኛ አልቻልንም🙏🙏❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem

    ልክ ነህ አብቹ ዘመናችንን በሙሉ ባገራችን ብቻም ሳይሆን በመላው አለም የገደለን በመግደል መቀጣጫ በማድረግ መንግስታት ሙከራ አርገዋል ለውጥ የለም ሁላቸውም በዛመልክ ወጥረው ቢያስተዳድሩም አስተዳደራቸው ከመፍረስ አልቀረም። ምክንያቱም መቀጣጫ ቢደረግም በጥፋት ላይ ጥፋት መደመር አደባባይ ላይ ለዳቢሎስ ግበር መገበር እንጂ ትርፉ ዘላቂ ውጤት አልታየም፣ ከጊዜያዊ እርካታ በቀር። ነገርግን እስኪ ቢያመንም በይቅርታ ጥፋት ባጥፋብን ወንድማችን ላይ የእሳት ፍም እንከምርበት። እውነት እነኚህ የበደሉን የናታገራችን ልጆች የሰላም እንቅልፍ ይተኛሉ? አይመስለኝም። ይህ ጉዳይ እኮ የውቺ ጠላት በአካል አልወረረንም። ወሮንማ በአንድነት እምናደርገውን እናውቃለን ይህንንም ያክል ግዜ አይወስድብንም። ይህ ግን አስር ልጆች ያሉት አባት ንዱ ወይንም ሁለቱ ልጆቹ ቢቱን ቢበጠብጡ ወንም እህቶቻቸውን እየደበደቡ ቢጎዱ ሰክረው እየመጡ ገንዘብ ንብረት ቢያጠፉ። አባት ጨክኖ ልጆቹን ሊገል ይነሳል?

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +3

    ታማኞቹ ሚዲያዎችማ አድማጭምየላቸው:

  • @baderhouse7351
    @baderhouse7351 Před rokem

    ሀገር እየፈረሰ አንተ እያለክ አደለም የደሀሁ ነብርት የወደመሁ

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem +1

    አዎ አሰልችተው ተስፋ አስቆርጠው ስልጣኑን እንዲለቅ ብለው ያስባሉ ትክክል ነው። እሚገርመው ጉባኤው ምን ያህሉ “የልባቸውን ስለነገራቸው ሳቃቸውን ለቀቁት። እግዚያብሄር እኮ ሲሾመው በሰው አቅም ሰቶት ሳይሆን የመለአክን አቅም ነው የሰጠው። ስለዚህ አብቹ እንዲች በቀላሉ ፍብክች አይልም። እሚሰራውን እሚያቅ አስተዋይ ነው ለዚህ እኮነው ሊረዱት ያልቻሉት። ምድረ መሃይም መለስ እኮ ሆን ብሎ አሰስ ገሰሱን ነው የሰበሰበው ምክርቤቱውስጥ። ጥቂቶች ብቻ አብቹን የተረዱት እሉእንጂ ከዚም በላይ ፈተና ያበዙበት ነበር።

  • @danielkidanmariam5977

    አፀደ የእፃናት መዋያ

  • @user-nm4qg7lq3w
    @user-nm4qg7lq3w Před rokem +2

    Abiyuu jenaa

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před rokem +3

    Ethiopia has made huge progress passing through pandemic, internal war, hatred, media havoc, problems but still finish the DAM, many construction, roads, schools, houses. Listen those who think Ethiopia is destroyed NO she passed the great tribulation. Please don't stink try to smell perfume. Direct your head to positive thinking instead of destroying your own head.🎉

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před rokem +2

    Thank you, our/Ethiopian Prime Minster Dr. Abiy Ahmed, for giving the right answers to those who wanted to use your public appearance at the Ethiopian Parliament just for political consumption for distortion and shortcuts to hold a power. They are more hopeless than ever, and the Ethiopian people are watching. Thank you for your leadership!

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 Před rokem +1

    ሙስና ውስጥ የተዘፈቁ ሰዎች ውሬ ነው መንግስት አገር ሊያፈርስ ነው ብለው የህዝብን መንፈሰ በመረበሽ አቅጣጫ ለማስቀየር ሙከራ ነው። ሙስኞችን እግዚአብሔር አንድ በአንድብ ያጋልጥልናል። ከውድ መሪያችን ጎን ሁሌም እንቆማለን።

  • @bhandeng2554
    @bhandeng2554 Před rokem +5

    you are a big fish PM Dr. Abiy, you means a lot to Ethiopia.

  • @getanehdelnessahou4726

    የብሄር ነፃነት ማለት አንተ ከእኔ ብሄር አይደለህምና ከክልሌ ውጣ ብሎ አንድን ኢትዮጵያዊ መግደልና ማፈናቀል ማለት እስኪመስል ድረስ ተበላችቶ ይታያል። ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን እስክትሆን ለውጥ ማምጣት ግድ ነው።

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 Před rokem +1

    የፓርማው ውሎ መልካም ውይይት የታየበት ነው ።
    በግሌ የሚታየኝ ችግር እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ህዝብ ሰላማዊ ሞራሊያዊና ጤናማ የህይወት መመርያና ባህል የለም
    ስለ መልካም ስለ ፍትሃዊ ግንኙነትና ሰለ ሰላማዊ የአኗኗር ዕድገት ብልፅግና ያለን ግንዛቤ እጅግ የወረደ ነው ። በፖለቲከኞች በቀየሱልን ስልት በዘር በብሄር በአካባቢና በመንደር ተቧድነን እንጨፋጨፋለን እንተራመሳለን
    ሥልጣን በጉልበት ፤ የአስተዳደር ስልት " ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል " ቅጥፈት ሙሰኝነት የህዝብ ሃብትና ንብረት ዘረፋ አብዛኞቻችንን ጠፍንጎ ያየዘን ባህላዊ ልምድና ወግ ሆኗል ።
    ይህ አይነት የመዘራረፍ የባህል ቁርኝት በፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆነ በብሄር አቀንቃኞች መካከል
    የአገር ሉዓላዊነት የህዝብ ክብር ለሰላም ለፍትህ ለዕድገትና ለብልፅግና በህብረትና በአንድነት መቆምና በሃሳብ ልዕልና በህዝብ ይሁንታ ችግሮችን መቅርፍ አይቻልም ።
    ሁሉም ቡድን / ብሄር የበላይና የድርሻየን
    የሚል ነው ።
    የመንግስት ስልጣን በተወሰኑ ግለሰቦች የሚያዝ ነው :: ከነዚያ ውጭ ማንም ይሁን ማን እንደ ተራ ህዝብ 99 % ታታሪና ታክስ ከፋይና ተዘራፊ እንደምንሆን ግንዛቤ የሌለን ጅል ጅላጅሎችና ጅላንፎዎች መሆናችን ለዚህ ሁሉ ውስብስብ ችግሮች እንደተዳረግን ተገንዝበን ራሳችንን እየፈተሽን ንቃተ ህሊናችንን ከፍ አድርገን ማሳደግ ይኖርብናል ።
    ችግሮቻችን ሁሉ ሰው ሰራሽና በራሳችን ምክንያት ነው ።
    መፍትሄውም እኛው ራሳችን ነን
    ፖለቲከኞች ራሳቸውን ቤተሰቦቻቸውን ቡድናቸውን እኛ በመዝረፍ ለመጥቀም ለመጠቃቀም ስልት አስቀምጠዋል ።
    እኛስ እንደ ህዝብ ፍትህን መልካም አስተዳደርን ሰላምንና ላለመዘረፍና ልጆች ለማሳደግ ቤተሰብ ለማስተዳር ምን አይነት ስልት አስቀምጠናል ?

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 Před rokem

    እኔ ስለጠያቂዉ አፈርኲ ዩቱበሮች ከሚገኙት ቢያካፍሉህ ጥሩ ነበር ነገር ግን እራስህን እንደነበር አርገህ ቆጠርክና ሊጥነትህን አሳየህ እንዳንተ አይነቱ ሊጥ ነዉ ሀገሬ የሚጫወትበት ከዜናዉ አቅራቢ ጨምሮ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሽብር ሲወራ ነው ደስ የሚለው መደረትኛ ሁሉ

  • @haymanotgudina-vr6gk
    @haymanotgudina-vr6gk Před rokem +4

    Jiradhu lubuu dheradhu

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    እውነት ነው

  • @GutaWakjiraAdino
    @GutaWakjiraAdino Před rokem

    I love you abichu!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +3

    የዛፉ ምሳሌህ እጅግ ትክክል ነው:: ከስር ያሉት እርዝራዦች ናቸው ኳስ አብደችን የሚጫወቱት::
    ይህችን የኡየር ነገር ለቲክቶክ መስሪያ ይሄ በክት ትውልድ ደግሞ እስቲ ቡአፉ ይራ ::

  • @enactfaa
    @enactfaa Před rokem +2

    ሴትኛ አዳሪ ይመስል ወሬ ትችላላችሁ።መለስ ዜናዊም ሲተርት ኖሮ የትም አልደረሰም። ካድሬ በማስጨብጨብ የትም አይደረስም።

  • @beng2839
    @beng2839 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ማለት አማራ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ስለሆነ የመንግሥትን ሥልጣን በበላይነት መቆጣጠር የተፈጥሮ መብታችን ነው በማለት በውጭው ያሉትና በእገር ውስጥ ያሉት ፅንፈኞቻቸው መንግስትን ለመናድ ላቀዱና ዋና ዓላማቸው አድርገው እየሰሩ ላሉት መንግሥት መልስ አለው ወይ?

  • @hig5928
    @hig5928 Před rokem +2

    አንተ ምን ታደር አሁንምባለፈዉ አመት የሜጨፈጨፈዉ የአማራ ህዝብ ነዉ

  • @mouna6099
    @mouna6099 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    የነፈሰወያአኔ ሕይወት የዘራበት አሜሪካአ ነው ሰዎች እንቃአ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነው ብሎ የሚያስብ ጭንቅላት እንዳልከው አብቹዬ አስተሳሰቡ ሳይሆን ጭንቅላቱ እራሱ የፈረሰ ነው

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    አሜሪካአ የሚባአል ጋአርቤጅ ከአገራችን እጁ ያአንሳአ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +8

    ሰላምን ለማግኘት እኮ አንድመሆን ግድ ነእ ዩቲዩበሮች እያሉ ሰላም
    ይገኛል ማለት ዘበት ነው ::

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Před rokem +6

    አብይ ጀግና ነው🙏🙏🙏

  • @better168
    @better168 Před rokem

    ጠ/ሚሩ ካልተጠየቁት ጥያቄዎች አንዱ ከዚህ በፊት "ከደመናው ዝናብ ማዝነብ ችለናል።" ብለው ነበር። ታዲያ ቦረና ሰዉ ዝናብ አጥቶ ከብቶቹ በድርቅ ሲያልቅበት ለምን ዝናብ አላዘነቡም? የሚል ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት። ዝናብ ማዝነብ የሚችለው ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ነው።

  • @HikaAmibissa-on3nn
    @HikaAmibissa-on3nn Před rokem +3

    አብይ የለዉጥ መሪ ነዉ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +2

    አሁንማ እኮ ሴቷም የወር አበባዋ ሲቀር ወንዱም ሽንቱ እንቢ ሲለው " የአብይ እጅ ኡለበት " የሚል ህዝብን መምራትህ ታሳዝነኛለህ :

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před rokem

      Lol, this one can be the #2 joke of the year under the PM's #1 joke. It makes me laugh a lot 😅 some comments are so funny & have some sense of humor to put a smile on our faces like this one! Haha, bless you, dear👌

    • @blessing7936
      @blessing7936 Před rokem +1

      Very true 😂

    • @seait840
      @seait840 Před rokem

      👌😂😂

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Před rokem

    👏👍🇪🇹🙏

  • @MAHI.99
    @MAHI.99 Před rokem

    ቆይ ቆይ እኔምለዉ ጠ/ሚ ከሀሳበ ጥሬ ሰዎች የሚነሳ እንደዚህ አይነት የወረደ ጥያቄ ሊነሳበት እንደሚችል ቀድሞ ያዉቅ ነበር እንዴ ከከከከከ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    ሐይለማአርያአም ትልቅ ሰው እሱ ይምጣአብን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +6

    😢😢😢😢😢😢እደዉ በፈጠረህ ልቀቅ እንደመር ብለህ ከፋፈልከን አተ ከመጣህ ሰዉ ወቶ አይገባም ሁሌ ህፃን ተሰረቀ ሰዉ ሞተ ነዉ ምንም ሰላም የለም

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    አገር መምራአት ቀላል ነው ባአይባአልም እንደ ሰው ለመኖር ከባአድ ነው

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před rokem

    ልክ ነህ በሐሳብ ልዕልና ሳይሆን በጉልበት ነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ፖለቲካ ለዚህ እኮ ነዉ አንተም በሐሳብ የሚበልጡህን አሳደህ የምታሳፍነዉ የምታስረዉ የምትገለዉ እንዲሁም ንፁሐንን የምታስጨፈጭፈዉ የንፁሐን እንባና ደም ይፋረድህ 😡