የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያነሷቸው ጥያቄዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያነሷቸው ጥያቄዎች
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 79

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 Před rokem +15

    ክብር አቶ ክርስትያን ታደለ እናቶት ወንድ ወልዳለች እግዚያብሔር ይጠብቆት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🙌

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 Před rokem

    እውነትም ክርስቲያን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የህዝብ ጥያቂ ነው ያነሳህው ጀግና ነህ

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Před rokem +12

    እውነትም ክርስትያን አመሠግናለው ብቂ ኢትዮጵያዊ በቂ ጥያቄ እድሜ ጤና እመኝለው

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před rokem +1

      አመሰግናለሁ ነው አመሰግናለው ሳይሆን

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +1

    አሁንም እያዳመጠን አይደለም አብይ! የተከበርከው ጀግና ክረስቲያን ታደለ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před rokem +2

    የብሄር ፖለቲካ ይወገድልን! የኦሮሞ ጭካኔ አንገፍግፎናል!!!

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo Před rokem +4

    ሥልጣን ይልቀቅ ዘረኛ መንግሥት

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Před rokem

    አኔን የሚገርመኝ አስከዛሬ ኢትዮጲያን ከመሩት መሪዎች ውስጥ ምርጡ መሪ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እንደሆነ ሁላችንም እናው ቃለን ምክንያቱም ለሀገር ከከፈለው ብዙ ዋጋ የተነሳ በተጨማሪም ሀገርን በማልማት በብዙ መልኩ ነገር ግን የእያንዳንዳችሁ የድምር ስራ ውጤት ነው የጠቅላይ ሚኒስተሩ ተግባር አቶ ክርስትያን ለመወድ ከማውራት ለውጤት መስራት ይሁንልህ በፖርላማ የህዝብ ተወካይ በውጭ ሌላ እባካችሁ ለእግዚአብሄር ብላችሁ በሁለት ማልያ መጫወት ትታችሁ ለአንድ አላማ ቁሙ አብይን ደግፍት አእምሮውን ተጠቀሙ ሀገር እና ህዝብ በእናንተ ዘመን ይረፍ ፖርላማ ላይ ከነቀፌታ ይልቅ ለመለወጥ ተወያዮ ራእይ ይኑራችሁ የእናንተ ፓርላማ ሀገር ሲረከብ እዳ በእዳ አሆነች ሀገር አልነበረችም ? ጦርነት ውስጥ አልነበርንም ? እባካችሁ ባላችሁበት ጠንክሩ, ሙስናን ተቃወሙ ,የለውጥ ሀሳብ አንሱ , አንጂ ጭፍን ጥላቻ አያስፈልግም

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Před rokem +1

    ብዙዎቹ ጠያቂዎች ከገርቱ በጦርነት ውስጥ እንደነበረች የሚያዉቁ አይመስልም።

  • @rashiigmail6877
    @rashiigmail6877 Před rokem +2

    Abichuu 👑👑👑👑👑King

  • @helenabdo1541
    @helenabdo1541 Před rokem +1

    ክርስትያን ታደለ ጀግና የኔን ጥያቄ ነዉ የጠየክልኝ አንበሳ አብይ ግን እስከመቺ ድርስ ነዉ እንደዚህ በንፅኋን ደም የምትቀልደዉ

    • @marfeftel6415
      @marfeftel6415 Před rokem

      እግዛብሔር ይድረስላት አንጅ በጣም ከባድ ነው😢

  • @asfedinjuhar3412
    @asfedinjuhar3412 Před rokem

    አለህ ለሀገረችን መፍትሄ የምጣ

  • @ayshuyeksheshibrahim5455

    ፍትህለጉራጌህዝብናክልልአፍጣኝመልሥመሠጠትአለበት

  • @jdhdghegdf5164
    @jdhdghegdf5164 Před rokem +1

    Chrstin ❤❤❤ jegna

  • @denbeleabayneh2998
    @denbeleabayneh2998 Před rokem +3

    besew lekso ena enba lay yemesik tewekayoch mikr bet yalat yemejemereyawa hager Ethiopia.
    mits

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +2

    የሀመሯ ቆንጆ ንግግር እጅግ ነው ልቤን የነካው😭‼ የሀመር ህዝብ ❤❤❤

  • @MesfinChiksa-uj7cm
    @MesfinChiksa-uj7cm Před rokem

    ክርስቲያን አፌ ቁርጥ ይበል ልክ ልኩን ንገርልኝ

  • @ZuluCell-jb4sh
    @ZuluCell-jb4sh Před rokem +3

    Dr Abichu yimechot❤

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Před rokem

    እኛስ ብሆን እደ አድ ደስፖረ አገረችን ተደፈረ ብለን በሁሉም እስከ ነብሰችን ልንሰጥ ተገልን በመጨረሸ ሸገርን ለመገበት በሺሆች ሚቆጠሩ እየፈነቀለቹ

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +1

    ባለ ጨሌዋ ጊንሮ ይድፋሽ የሡ ዘር ሠው እየምታ ስለ ትራንስፖርት ታወራለች

  • @Ksa-ge6ys
    @Ksa-ge6ys Před rokem +2

    ወድአቶክረሥትያን ዛሬ በጣም አሥደሠትከኝ

  • @teferabelehu5108
    @teferabelehu5108 Před rokem

    የምክር ቤት አባሎች አሁን ላይ ህዝብ ጥያቄው የመንገድ ልማት ሳይሆን የመኖርና አለመኖር ነው ከቀዬው ይፈናቀላል በታጣቂዎች ይገደላል ይህ አልበቃ ብሎ በኑሮ ውድነት ሆን ተብሎ እንዲሰቃይ እየተደረገ መሆኑንና ባጠቃላይ የመንግስቱ አቅመቢስነት ዜጎች በከፍተኛ ችግር እንዲወድቁ ሆኗል ይህ ሰላም የማያስከብር መንግስት በኦሮሚያ ባሉ ታጣቂዎች በመንግስት በመሞዳሞድ ህዝብ እያለቀ ነው ያለው መፍትሂ ብቸኛዉ አቅም ያጣዉ መንግስት ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ በተደጋጋሚ መጠየቅ እንጂ ማስፈጸም አቅም ለሊለው መንግስት ስለልማት ማውራት ጉንጭ አልፋ ነዉ

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před rokem

    የክልል ጉዳይ የሚመለሠው በስብሠባ ሳይሆን በህግ ብቻ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የክልል ጥያቄ ያቀረበው ጉራጌ ብቻ ነው ሊፈቀድለት ይገባል፡፡

  • @Saahak_media
    @Saahak_media Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před rokem

    አንዳንዱ ጠይቅ የተባለውን ሲያነብ እየተሳቀቀ መሆኑን ያስታውቃል

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +2

    በቃ እየገደለ መሳቅ እረ በፈጣሪ

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem +1

    Majority of parliamentary asking fair and balanced facts based legal questions? The self discipline of parliament members extended South African.

  • @birukewolde9274
    @birukewolde9274 Před rokem +1

    Dr iffaa kefenaa, tikiklegna tiyakeye selakerebu , kiberulin

  • @hussenali9277
    @hussenali9277 Před rokem

    Barllama..6ahfaa

  • @HanagebreGebre-kx2ti
    @HanagebreGebre-kx2ti Před rokem

    የሳቃችሁ ሁሉ ታለቅሳላችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል :: ስለእውነት የምትጮሁ በርቱ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @saratesfaw
    @saratesfaw Před rokem +1

    ዋልታ ሌባ። የኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ጠላት
    ለዐቢይ አሽቃብጡለት
    ክርስትያን ግን ወንድ ነህ

  • @MeklitNegesse-kp4os
    @MeklitNegesse-kp4os Před rokem

    እኔ ምለው ለሕዝብ የተወከለ ሰዉ በሕዝብ ይስቃል እንዴ ? ሳር ላይ የቆመች አሕያ ለሌላው እንደ ማታስብ ሁሉ ምትመሥሉት ድንቄም የሕ/ብ ተወካይ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem

    ይሄ ሰውዬ ጥያቄ አድምጦ ፈገግ የሚልበት ምክንያት ይመስለኛል የፓርላማ አባላቱ ሆን ብለው ያሌለ ነገር እየፈጠሩ እሚጠይቁት እየመሰለው ሳይሆን አይቀርም። ምናልባት ባለስልጣናቱ ትክክለኛ መረጃ አይሰጡት ይሆን እንዴ?
    ምድር ላይ ያለነው እምናውቀውን እውነታ አስመልክቶ ጥያቄ ሲቀርብለት እሚሰጠው ምላሽ ሁሉ እሚያሳየው ይሄን ነው

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs Před rokem +1

    አሪፍ መልስ ከብርቱ መሪ

    • @yonasgetaneh3069
      @yonasgetaneh3069 Před rokem

      የበላህው ይመለስ አንተ የእንግዴ ልጅ ዘረኝነት መቀበሪያው ደርሰዋል ጠብቅ

    • @BeleteMuleta-sb2xs
      @BeleteMuleta-sb2xs Před rokem +1

      @@yonasgetaneh3069 kkkkkkk ምነዉ ወድሜ ዘረኛ አይደሉም ዘረኝነት አጥያት ነው ጥላቻም እንደዛው አስብበት

  • @teddy7551
    @teddy7551 Před rokem

    it was a civil war not a conflict, please don't confuse yourself!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před rokem +2

    'honorable' is laughable; very few in that parliament have honor!

  • @hiwettesfay2192
    @hiwettesfay2192 Před rokem

    Abchu 1000 amet negess

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před rokem

    ይሄ ክርስቲያን ታደለ የሚሉት ያመዋል ?

  • @girmaanimut
    @girmaanimut Před rokem

    kibir ewunetin bedifiret leminager le ato crissss

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 Před rokem

    Is there a government in Ethiopia? All the question is like as i north south east west they all talk about safety, security, displacement killings Abiy is on top of his game

  • @derejea
    @derejea Před rokem +1

    Christian you actually spoke the truth of majority of Ethiopians feeling.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem +1

    ይሄ ታገሰ ቀፎ የተባለ የአብይ አፍ ባለፈው የደብረጽዮንን ጉልበት ሲስም ነበር አሁን ደግሞ የጌታቸው ረዳን ጉልበት ሊስም ነው?

  • @abrahamhalie2085
    @abrahamhalie2085 Před rokem +2

    ጫፎ፡የጎባጣ፡አሸከረ።😂

  • @meseretsolomon9107
    @meseretsolomon9107 Před rokem +1

    ke shene gar ena keweyane gar erk endifeter yeteyekut sewuye lemin ke fano gar erk endifetee alteyekum? ke haya shih belay fano tasro besikay wust eyale lemin resut?

  • @riaw3891asdgy
    @riaw3891asdgy Před rokem +4

    long live Christian Tadele🙏

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 Před rokem +1

    የምስቁት ጥርሳችሁ ይርገፍ ዘረኛ ጥብ መሪ ልቀቅ

  • @tekletk1633
    @tekletk1633 Před rokem

    betam miyasaznew abiy amaran yeminkbet menged ezi dereja lay medresu nw.. ye amara zmta lehager maseb weys frhat????

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Před rokem

    ተረት ተረት የአህያ እውቀት 3ነወ አሉ 1,2,3 አስተምረሀት 4 ተን ስትጨምርላት 1 አንድን ትረሳለች 5, አምስትን ስታስተምራት 2,ሁለትን ትረሳለች 6, ስድስትን ስታስተምራት 3,ሶስታ ትረሳለች አሉ እባካችሁ አንዳንድ የፖርላማ አባላት እየተሰራ ያለውን አትንዘጉ ሁላችሁም ባላችሁበት ጠንክራችሁ ስሩ አብይ በትክክል የኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ ነው እዛ እየተሞዳመዳችሁ እዚህ አትፎግሩን አትስረቁን አትዋሹን

  • @smonsmon5947
    @smonsmon5947 Před rokem +1

    አቶ ክርስቲያን ታደለ ወንድ ወንድ

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن Před rokem +1

    አበይ👍👍👍ነጉሳቸን

  • @MesfinChiksa-uj7cm
    @MesfinChiksa-uj7cm Před rokem

    መንግስት የለም ብዬ አምናለሁ አሸባሪ እንጂ

  • @abebetesfaye1555
    @abebetesfaye1555 Před rokem

    midre nekez and yetemare sew yelelew sibseba . hule lemachebcheb yemigebu ahyoch

  • @mulugetagubay602
    @mulugetagubay602 Před rokem

    No

  • @esemilaeshetu3813
    @esemilaeshetu3813 Před rokem +1

    ክሪሰታን የተናገርው ልክ ነው ግነሰ ሰውየው እባብ ነው አሁን ያሰገድለዎል አብይ

    • @segenetayane3312
      @segenetayane3312 Před rokem +1

      Please 🙏🏽 it’s tsom / fasting time watch out your mouth Dr Abyi he is knows what he is doing and what he’s talking about.

  • @EshetuDinku-jg1ip
    @EshetuDinku-jg1ip Před rokem

    ግብፅ በሱማሌ ላንድ የጦር ቤዝ ለመትከል በዝግጅት ላይ ናት ‼
    ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በዘላቂ ሰላም ለመቀጠል ከፈለገች ግብፅ በሱማሌ ላንድ የሚሊተሪ ቤዝ ለመዘርጋት ያቀደችውን ማስቆም መቻል አለባት
    ኢትዮጵያ ሱማሌ ላንድን በሰላማዊ ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ይሄንን የግብፅን ቅዥት በቀጠናው እንዳትገነባ አግባብታ ማስቀረት ይጠበቅባታል
    በሰላማዊ መንገድ ሊሳካ ካልቻለ ሱማሌ ላንድን አንድም በቀጥታ በጦር በመውረር አልያም በሐገሪቱ በሱማሌ ላንድ ውስጥ ዘላቂ ሰላም እንዳይኖር በማድረግ የሱማሌ ላንድ ተቃዋሚ ዜጎችን በማደራጀት የራስዋን ህልውና ማስጠበቅ መቻል አለባት ‼
    ግብፅ እኛ አፍንጫ ስር መጥታ የጦር ሚሊተሪ ቤዝ እንድትገነባ መፍቀድ በኢትዮጵያ ላይ ስጋትና የሐገር ህልውናችንን አደጋ ላይ መጣል እስከሆነ ድረስ ሱማሌ ላንድ ከዚህ ተግባርዋ እንድትታቀብ የኢትዮጵያ መንግስት ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ ይገባዋል ‼
    የግብፅ ይህ አካሄድ በቅርበት የሀገሪቱን ሰላም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በየእለቱ ሙሉ ለሙሉ እርፈት አልባ ዘመን የምናሳልፍበት ሁኔታና አደጋ ላይ ሊያጋልጠን ስለሚችል የኢትዮጵያ መንግስት ሊያስብበት ይገባል ‼

  • @muneerabadru5832
    @muneerabadru5832 Před rokem

    😢😢😢😢😢

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před rokem

    Kotetamoch weriya bicha

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Před rokem

    Eyut yenketun fegegtao Kebretebis yehone mery neketun temelketut 😡

  • @Sarasara-nl2jc
    @Sarasara-nl2jc Před rokem

    Qq

  • @teddy7551
    @teddy7551 Před rokem

    abiy olf tribe regime parliament 😜u fool yourself

  • @ZuluCell-jb4sh
    @ZuluCell-jb4sh Před rokem

    Kirstyanuuu Afotin trgu genaa sayaworuu Arefaa defekuu😅

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 Před rokem

    Nftam neh lehecham ante etabiw lay adersm askeyami

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 Před rokem

    Krstyan aysm lgagam neh abchu jegna new

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před rokem

    የክልል ጉዳይ የሚመለሠው በስብሠባ ሳይሆን በህግ ብቻ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የክልል ጥያቄ ያቀረበው ጉራጌ ብቻ ነው ሊፈቀድለት ይገባል፡፡