GEBEYA: ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከሌሎች ብድር ተቋማት ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉን መስፈርቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • GEBEYA: ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከሌሎች ብድር ተቋማት ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉን መስፈርቶች
    On This Video's provided CHG TUBE Media PLC
    Videos uploaded at CHG TUBE are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#ገበያ_Gebeya#chgtube#እትዮቢዝነስ

Komentáře • 41

  • @redetberhanu434
    @redetberhanu434 Před 4 lety +5

    ብድር ከሚባል ነገር ፈጣሪ ይሰውረን ለዛው ከባክ

  • @user-xz5tg2sz2i
    @user-xz5tg2sz2i Před 4 lety +3

    በጣም አሪፍ ነዉ ግን ጫላን ሰላም ብልልልኝ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 4 lety +3

    አንድም ነገር አልገባኝም ከምታወራው ነገር።

  • @hayatbeyno8552
    @hayatbeyno8552 Před 4 lety +5

    ጫላ ምን ሆኖ ነው በአላህ

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g Před 4 lety +5

    እሺ ጫላ ምንሁኖነው ኧረ በአላህ ንገረን

  • @ZamraTube
    @ZamraTube Před 4 lety +1

    በጣም ኣሪፍ ነው

  • @enatamaryam7906
    @enatamaryam7906 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @wesengirma4746
    @wesengirma4746 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፋ ግን ቦታ ላይ ስንሄድ ግን አለ

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 Před 2 lety +1

    ስልክ ቁጥርህን ስጠን እስቲ በጣም ላወራህ እፈልጋለሁ

  • @yegtayio5205
    @yegtayio5205 Před rokem

    የዘይት ማምረቻ ማሽን የብር መጠን እና ማሽኑ በአካል የት እንደምናገኝ ብትነግረን

  • @henockasefa6071
    @henockasefa6071 Před 3 lety +1

    ለምሳሌ ለ ራይድ የምሆን መክና መግዛት ከፈለግን መሰፈረቱ ምንድነዉ?

  • @user-lp8jx1ir4b
    @user-lp8jx1ir4b Před rokem

    አዲስ የፎቅ ግንባታ ለመገንባት ብድር ለመጠየቅ

  • @tube-ur7ze
    @tube-ur7ze Před 4 lety +3

    ወንድሜ እስኪ ስልክ ቁጥርህን ላክልኚ መስራት እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት ስደትነዉ መስራት እፈልጋለሁ

  • @hewanendewaza9745
    @hewanendewaza9745 Před 4 lety +1

    Selam broye beteseb arekuk antem tekesetlgn

  • @fatumahusan8113
    @fatumahusan8113 Před 2 lety

    Eski Silee Bajaj Bidirr Akirbilin

  • @habetamumanmeketot1606
    @habetamumanmeketot1606 Před 4 lety +2

    Bro ካንተ ብዙ ባላቅም ብዙ ወዳጅ ያፈራውን tub እንዲቀጥል ከፈለክ ግር ወንድማችን ጫላን በshort video አቅርብልን ያለዛ ቻው።

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 4 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 Před 4 lety

    Egzabyar yestlen enamesgnhaln

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 Před 4 lety

    What are the most Wanted machines that benefit agro or small startup companies , can you share for diaspora. ?

  • @user-cv5yn8fc1e
    @user-cv5yn8fc1e Před 4 lety

    ዋውውውው አሪፍ ነው ውንድሜ ፈሪኒችር መስራት ፈልጌ ነበር እና ምን ምን ማደርክ እንደለብኝ ብትነግርኝ ወድሜ ብሎ በትርፍ አሪፍ ነው እናመስገናለን ቀጥልበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን

  • @Genet-kz8ct
    @Genet-kz8ct Před rokem

    ስማ ወንድሜ ለህንፃ መስሪያ ብድር ፈልጌ ነበር የቤት ካርታ አለኝ እና አሁን ላይ ምን ማድረግ አለብኝ የትኛውስ ባንክ ይፈጥናል ለማበደር

  • @ateferdyoutube5171
    @ateferdyoutube5171 Před 4 lety

    Selamek yebeza wedemachin enamesgenalen ene yaneten kuter efelgalhu keykreta ga

  • @mubarakpo2415
    @mubarakpo2415 Před 4 lety

    Wani garii irra jirta jabadhu garu afani oromoti nufi jijjiri dhihesii

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 Před 4 lety

    Baki challa meto yasiredan sew alaminm ahun

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 4 lety

    haiiii.selam new chala

  • @rabejlcsll8195
    @rabejlcsll8195 Před 2 lety +1

    አዲስትቀበላላቹሁ

  • @tadessetesfaw7220
    @tadessetesfaw7220 Před 4 lety

    የፎቶ ኮፒ ዋጋ ንገረን ?

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 Před 4 lety +1

    ወዲማችን ሲሌ ሠጠህን ጡቆማ ከልብ እናመሴግናሌን በርታ

  • @mubarakpo2415
    @mubarakpo2415 Před 4 lety

    Afaan oromotin nufi dhihesii afani kana beynu calaa debi ko sii egadha

  • @fanosaabebeyejeruleje4526

    anet ljie.??.legune. wede serawu melesut. lenegeru. Ethiopia!!hege yelem enedat??.Er enetebaber. teru sewoch eyatane now. eneka::

  • @ayshalema1920
    @ayshalema1920 Před 4 lety

    Ate weld ylewu atametam lemuslim mihon

    • @enatamaryam7906
      @enatamaryam7906 Před 4 lety +1

      የባንክ ብድር ደሞ ሙስሊም ክርስቲያን ይላል እንዴ እረ ተው አብረው የበሉት አብረው የሰሩት ነው ውጤት ያለው። ለምንድነው የምትከፋፈሉት ???

    • @seadanuradis4415
      @seadanuradis4415 Před 4 lety

      አወ ሀቢበቲ ወለድ መብላት ሀራም ነው በእስልምና ስለዚህ ሰውን ለመርዳት ከተፈለገ ከወለድ ነፃ ለምን አያበድሩውም

    • @enatamaryam7906
      @enatamaryam7906 Před 4 lety +2

      ባንክቤቱ ስራው ነው መንግስትን ጠይቂ ?
      ነገር ግን ከሰው በወለድ ወይም በአራጣ ማበደርም ሆነ መበደር በኦርቶዶክስም ሐጢያት ነው ።

    • @enatamaryam7906
      @enatamaryam7906 Před 4 lety +2

      አንችስ ባንክቤት ብር ስታስቀምጪ ወለድ እንዳለው አታውቂምን ነው እስከዛሬ የወለደልሽን እየመለስሽላቸው ይሆን?

    • @seadanuradis4415
      @seadanuradis4415 Před 4 lety

      @@enatamaryam7906 እኔ እንደራሴ ከወለድ ነፃ ነው የማስቀምጠው ለማንኛውም ኸይር ነው