2000ሺ ብር ትርፍ ከአንድ ኩንታል | ዳቦ ቤት አዋጭ ነው ይለናል | ቆይታ ከዘኪ ጋር ፣የዋጋ ጭማሪ |bakery job opportunities|Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 2000 ሺ ብር ትርፍ ከአንድ ኩንታል ይገኝበታል | ዳቦ ቤት በጣም አዋጭ ነው ይለናል | ቆይታ ከዘኪ ጋር |bakery job opportunities
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Komentáře • 155

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 2 lety +11

    ለልጆቼ ስል መኖር እፈልጋለሁ፣4 ዓመት ሙሉ የጨለማ ህይወት ነበር| አሳዛኝ ቤተሰብ
    czcams.com/video/5A2Ml1ZgLzc/video.html
    የዳቦ መጋገሪያ፣ማቡኪያና ማኮፈሻ ማሽን በ75% ቅናሽ ዋጋ 2014
    czcams.com/video/w1s3cTDciZE/video.html

    • @salmesalme2456
      @salmesalme2456 Před 2 lety +3

      ጫላ ወንድሜ እሥኪ ምክር ሥጠኝ ቤተሠብ ከሆንኩ አይቀር አግዘኝ በቅርቡ አገር እመጣለሁ እንድያው ምን እንደምሠራ አላቅም በተወሠነ ገንዘብ የሚጄመር ሥራ ሁለት ያሠብኩት አለ እሡም ልብሥ ቤትና ወይም አነሥ ያለ ምግብ ቤት ወደጣፎ አካባቢ እሥኪ ምን ትመክረኛለህ የሠው ቤት አድክሞኛል በገረ መኖር ጓጉቻለሁ እሥኪ ምክር ለግሠኝ ወንድሜ ክባክህ ከይቅርታጋ🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +1

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @salmesalme2456
      @salmesalme2456 Před 2 lety

      @@gebeyamedia እሺ አድራሻ ካለህ ቆይ ልይ አመሠግናለሁ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před 2 lety +1

      @@gebeyamedia dabo bet batineshu lemajemr kasit birr lijemar yichilal yedabo mashinu makeklegnayu site new

    • @user-cq2sn7ib9t
      @user-cq2sn7ib9t Před 2 lety

      ወድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን

  • @yonnkebede4954
    @yonnkebede4954 Před 2 lety +10

    ጫላ እንተ ያቀረብክልን እንግዳ የዳቦ ማሽን ሻጭ መሰለኝ ስለዚ ያው እንደማንኛውም ነጋዴ እቃው እንዲሸጥለት ይፈልጋል ስለዚ ብዙ ሊያወራ ይችላል።ጫላ ውይይቱ Fair እንዲሆን ከዚ ሁሉ ነፃ የሆነ የዳቦ ባለሞያ ጋብዘህ ስለ ቢዝነሱ ብታወያይ ጥሩ ይመስለኛል ብዙ ዳቦ ቤቶች ሲዘጉ እያየንም ስለሆነ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 Před 2 lety +19

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 Před 4 měsíci

      yagebut ye 9 amet leje seleze menem lesewu mesale yemahon nuro newu yemotut

  • @toyba6187
    @toyba6187 Před 2 lety +7

    ገበያዉ ሲደራ ወጋ ጨመራችሁ ሚድያ ካስተዋወቀዉ በሇላ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የዋጋ ጭማሬ ይገርማል የሀበሻ ነገር መስገብገብ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před 2 lety +13

    ከ88 ሽ ይሸጥ የነበረውን በሳምንቱ 100 ሽ እየሸጠ ጭማሬ መጨመር ያለበትን ያህል አለጨመርኩም ይላል አይ ነጋዴ ስግብግብ የኛ ሰው ገበያ ከመጣለት በምክናየት ኦቨር መጨመር ይወዳል

  • @snaapsnaap7780
    @snaapsnaap7780 Před 2 lety +3

    Caalaa አላህ ጥሩን ነገር ያድልህ በርታልን እዉነተኛ ማስረጃ ነዉ እምታቀርብል ጫላ ለስደተኞች ብዙ ትብብር አለህ ጥሩ ሰዉ ነህ

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Před 2 lety +4

    ጫላ እናመሰግናለን ለመረጃው
    ዘኪ መልካም ሰው ነው ደውዬ በድንብ አብራርተህ መልሰህልኛል ዕቃውንም ስለምፈልገው አዝዣለው ከሳምንት በኋላ ይደርሳል ወንድሜንም በደንብ አስተናግደህ ያለውን ነገር ጨርሰህልኛል በርታ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Před 2 lety +6

    ምችት ይበልህ ወድማችን ጫላ ልጆችህንና ባለቤትህን ሰላም በልልን ለነሱም በቄ ግዜሰጥልን ለኝብቻ ሳይሆን በጣም እናመሰግናለን ተሰፋን የሜለመልም ነገረነው የምትመክረን ሁሉ

  • @bie8789
    @bie8789 Před 2 lety +8

    ጫላ መልካም ሰዉ!! በርታ በዉስጤ መነሳሳትን ፈጥረህልኛል አመሰግንኻለዉ።

  • @weyneshetnegash9416
    @weyneshetnegash9416 Před 2 lety +5

    የእሱን ማሽን ገዝቶ ሥራ ላይ የዋለ ደምበኛ አቅርብልን በአንድ ኩንታል 2ሺህ ብር ያተርፋል ማለት ስንት ወጪ አለው ወጪውን ጨምሮ ነው ወይ ባለቤቱማ ስለ ማሽኑ አጋኖ ሊያወራ ይችላል፡፡

  • @edn1049
    @edn1049 Před 2 lety +3

    ጫላ ቅን ሰው ነው በጣም በጣም ጎበዝና

  • @Malat-wz4wg
    @Malat-wz4wg Před rokem

    ጫላ ጌታ ይባረክ በእውነት ትልቅ አስታዋይ ሰው ነክ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo Před 2 lety +4

    ጫላዬ ስለ resturantና ጁስ ቤት ካፌ የቃዎችን እና ኪራይ ቪዲዮ ስራልን በማርያም ወንድማለም ኮሜንታተሮች በጌታ ወደ ጎንደር or ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁም የምታውቁት ነገር ካለ ሽክ በሉኝ ምን እንደምሰራ ግራ ገባን እኮ ሆ

  • @BayechKitaw
    @BayechKitaw Před 20 dny

    እባካችሁ እስኪ ማሽኑ ገዝቶ እዬተጠቀሙ ያሉ ሰዎች ብታቀርቡልን

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před 2 lety +2

    ጫላዬ አንተን እናመሰግናለን ግን ያንተን ቻናል ብዙ ነገር ተምረንበታል ለኛ ጠቃሚ ያልከውን እውነት ስታቀርብልን ኖረሀል
    ሌሎች አማራጭ የዳቦ ማሽን ዋጋዎች ዞር ዞር ብለህ ጠይቅልን የውጪውን እንዲሁም ሌላ አገር ውስጥ የሚያመርቱ ካሉም እንደዚሁ አሳየን

  • @nikueb6989
    @nikueb6989 Před 2 lety +3

    ጫላዬ ከቻልክ ሌላ ሰው ስለ ዳቦ ቤት ስራ ሚያቅ አቅርብልን አሱ ማሺኑ እንዲሸጥ የሌለ እያጋነነ ሚያወራዉን ብቻ አንተ ምታቀርበውን ምን ያህል እንደምናምን ታቃለህ እሱ ግን ስለዳቦ አዋጭነት ይንገራቹ ማለት ትንሽ ሚዛናዊ ሚሆን አይመስለኝም

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f Před 2 lety

    የውነት ትልቅ ተስፍነው የሰጠኸን በርታልን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +2

    ማነው ይህን ፕሮግራም በጉጉት የገበያውን የሚጠብቅ እንደኔ ያረብ ከስዴት አውጥተህ በሀግሬ ላይ በትንሽ ነገር ሰርቸ እንደ ለውጥ አግዘኝ ተው ግን ሁላችሁም ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉኝ ገበያው እድሁም ቤተሰቦችህ

  • @sisethio7764
    @sisethio7764 Před 2 lety

    ጫላ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን በመረጃህመ እጠቀማለሁ። 100g = 5 bir ==> 100kg = 100,000g / 100g => 1000 dabo * 5 = 5000 birr; እንዴት 1400 ዳቦ ሊመርተው ይችላል ግራ ስለገባኝ ነው ግልጽ ብታደርጉት

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለ በርቱ ትልቅ ያድርጋችሁ

  • @jemalseid8639
    @jemalseid8639 Před rokem

    1000 g/m ÷100 g/m=10 ዳቦ*100=1000 ሺ ዳቦ *5ብር=5000 የጉልበት ዋጋ የቤት ክራይ ዋጋ የማብራት ዋጋ ዳቦው ላይ የሚጨመሩ ግብአቶች የእቃው የአገልግሎት ጊዜ ይሄን ሁሉ ደምረዋ እንዴት 2000 ብር ይመጣል ትርፍ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ፣ ጥሩ ማብራሪያ ነዉ ።

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 Před 2 lety +2

    Please የወፍጮ ዋጋ ነገርን በጣም ነው ምናመስግነው በመትሰጥን መርጃወች ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @eshetuhabtewold2678
    @eshetuhabtewold2678 Před 2 lety

    thank you for the updated information

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety +1

    ታዲያ 1000 አይበቃም። እባክህ ለኛም እዘንልን

  • @user-lu6hx4yp1q
    @user-lu6hx4yp1q Před 2 lety +2

    አላህ ዪስጥልን ጫላየ

  • @ridwabbalngo6198
    @ridwabbalngo6198 Před 2 lety +2

    እስት አለህ የሰከለቹ በሉን እኛም ገዝተነል ከበላ ቤቴ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ጫላየ

  • @tsehayetesfaye6435
    @tsehayetesfaye6435 Před rokem +1

    ስላምህ ብዝት ይበል ወንድም እስኪ ዱቄት እንደት በቅናሽ እንደምንረከብና የአንዱ ኩንታል ዱቄት ስንት እንደገባም ብትነግረኝ ከቻልክ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ

  • @hibaeisar1507
    @hibaeisar1507 Před rokem

    አላህ መልካም ሥራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety

    ጀግና ነክ ጎበዝ በርታልን።እኔም እገዛለሁ ።ማሽኖቹን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +5

    🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @azalgach4728
    @azalgach4728 Před 2 lety +1

    እናንተ በሠራተኛ አትጫወቱ በአግባቡ ቅጠሩ ስታሰናብቱም በአግባቡ ሸኙ

  • @LabaChickenEggIncubator
    @LabaChickenEggIncubator Před 2 lety +2

    ያገሬሰው ግን የዋህ ነው ምላስ ያለውን ነው የሚያምነው የሚገርማቹ ነገር እኔ በጣም ባለሞያ ነኝ የተለያዩ ማሽኖችን እሰራለው በቅርቡ የዳቦ ማሽን ለገበያ ይፋ አረጋለው የውጪውን የሚያስንቅ Full Automatic እኔ እንደሱ ማውራት መለፍለፍ አይመቸኝም ሙያዬ በልቤ ነው በቅርቡ ጠብቁ Yomed Beckary Oven

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +2

      ሰላም፣ይሄንን አስፈላጊ ማሽን ለመስራት መዘጋጀትህን እያደነቅን፣ነገር ግን ሰው ባለው ነው ግምበያ የምወጣው፣ማለትም ሰውየው ያመረተውን ያህል ፈላጊዎች እንድጠቀሙት ማስታወቅያ ሰራበት፣እኛ የተሻለ ነገር ብናገኝ ኖሮ የሱን አናቀርብም ነበር፣እያመረቱ ያሉትንም ሰዎች ጠይቀን ለገበያ ወይም ገስተው መጠቀም ለምፈልጉት ለማቅረብ ስንጠይቃቸው ፈጠራችን ይሰረቃል እያሉ ፍቃደኛ አይሆኑም እንደዝህ ፍቃደኛ የሆኑትን አምራቾች መረጃውን ለማያገኙት ሰዎች አቅርበን ሰውየው ገበያ ስያገኝ ማጥላላት የለብንም፣አንተም ጥሩ የሆነ ነገር የምትሰራ ከሆነ ማሽኑን ለምጠቀሙ ሰዎች መረጃ መስጠት አለብህ እንጂ ሰውየውን መንቀፉ ተገቢ አይመስለንም።
      ያመረትከው ማሽን ካለህ ደግሞ ብዙ ሰዎች ስለምፈልጉት መረጃ ስጣቸው፣እኛም መረጃው እንድደርሳቸው እናደርጋለን፣የተሻለ ነገር ካለህ ውድድር ውስጥ መግባት ነው

    • @LabaChickenEggIncubator
      @LabaChickenEggIncubator Před 2 lety +1

      @@gebeyamedia እሺ ወዳጄ ጫላ ተቀብያለው አንድን እቃ እንደ ባለሞያ ስትመዝነው ብዙ ነገሮች ታያለ በርግጥ ኢሄን ማሽን መስራታቸው እና ኮንፊደንሳቸው በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን ግን ለምሳሌ ዋጋ በጨመረ ሰዓት እቃው ላይ ምን የጨመረው ኳሊቲ አለ ቢባል ምንም ለምን? የሚለው የሚያገኘው ትርፉ ላይ ትጉረት እያደረገ ስለሆነ አንድ የማሽኑን ነገር ልንገር ዳቦው ገብቶ ውስጥ ቢረሳ ቀጥታ ያራል ምክንያቱም ሌላው ሌላው ቀርቶ ታይመር እንኳን የለውም ታይመር ማለት 2100 ብር ነው የምትሸጠው አላርም ደሞ 800 ነው እነዚህን ገዝቶ ከአላርም ጋር ሲስተሙን አገናኘቶ መጠቀም እየቻቸለ 3000ብር ባልሞላ ዋጋ እነዚህን እንኳን እየጨመረ ዋጋ ቢያሻሽል ለገዚውም የሚያሳምን ነገር ነው ሰው ሁሉ ከሚተቸው ስራዎቹን በጣም አያቸዋለው ግን ግን በጣም እያሻሻለ መሄድ አለበት ነው የምለው እንደ ወንድ ወንድማዊ ምክር ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      እኛ የተሻለ ነገር አገር ውስጥ ብኖር እሱን ነበር ለተጠቃሚዎች የምናቀርበው፤ከዝህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የምባለው ትግራይ የሚመረት የኤልያስ ፖወር ስራ ነበር ስናስተዋውቅ የነበርነው አሁን ግን በጦሪነቱ ምክንያት ማግኘት አልተቻለም፣ሌላ የተሻለ ስናጣ የሱን ስናስተዋውቅ ገበያ ስመጣለት በአንደ ዋጋ ጨመረ፤ብሆንም ግን መገኘቱ እራሱ ጥሩ ነገር ነው ብለን እንጂ ሌላ ብገኝ አሁንም ፍለጋችንን አላቆምንም።

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 Před 2 lety

      Selam brother! Can you send me your contact information?

  • @geteneshmulatie2587
    @geteneshmulatie2587 Před 2 lety +1

    Betammmm tewodede bikers ende Ethiopia wust eyameretachihu bezih waga meshet kebad new ye wuchun megzat yishalal abzagnochachin wagawn ayiten lememoker asben neber gn ene bebekule tchewalehu tezegajiche neber gn bezih ken wust yihen yahl alchilm kebad new

    • @user-iv3ex6kv1p
      @user-iv3ex6kv1p Před 2 lety

      ኢቶጲያ ላይ ሰርቶ እድገት የለም ከዉጭ ይዘን ብንገባም ቀረፁን ከመግጃዉ በላይ ነዉ የሚያደርጉት ቁሞ የሚሄደዉ ሁሉ በላተኛ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f Před 2 lety

    በጣምምምም እናመሰግናለን የእውነት

  • @mergagelana6921
    @mergagelana6921 Před 2 lety

    የማሽኑ ወገ ዉድ ነዉ።ደግሞም ቶሎ ይበለሸል ይበላል።

  • @oroworldwide5394
    @oroworldwide5394 Před 2 lety

    Wow caalaa waan gaarii nuf dhiyeessaa jirta!

  • @tesfaal580
    @tesfaal580 Před 2 lety +1

    አይ አበሻ ሲተዋወቅልህ ጨመርህ ግን መቼም አአያልፍልንም አትርሱ

  • @ababanani5470
    @ababanani5470 Před 2 lety

    Enamsegenalen chala

  • @wabiworku2073
    @wabiworku2073 Před rokem

    Chala amseginalew.Yanten program ayiche mulu mashinun kazezku hulet wer honogenl.bibeza 40 ken wust yidersal bilew eskahun liyadersulgen alchalum. Ye bet kiray be bado eyaskefelugen nw.Sw endet biyans beki mikniyat aykerbim.

  • @Malat-wz4wg
    @Malat-wz4wg Před rokem

    እኔ የሻሸመኔ ተወላጅ ነኝ ግን ብዙ እቅዶች አሉኝ

  • @seidaabdellah5516
    @seidaabdellah5516 Před 2 lety +1

    ኢሄ ሰው ገና ገብያ አገኘው ብሎ ስልክ እንኳ እያመናጨቀ ነው የዋጋ ጭማሪን አስመልክቶ ጥያቄ ከመመለስ ማመናጨቅ ሚቀለው ዲንጋይ የሆነ ሰው ማኔጅ ማድረግ ካልቻለ ሰው እንዲቀጥር ምከረው ጫላ እባክህ

  • @kerrykerrykerry55gmailcome93

    Caala sewuyew sgibgib new sew sibeza cemre yigermal lela besness felgln wendme ye Ethiopia negade leba new yezi demo yebase new 88 bande 100000 fexari yiyilk abo

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 2 lety

    Thanks

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Před 2 lety +1

    Chala ani waga meqa lakofsa kee an ergu dide amma lakofsa mashin dabbo nu maxasi malo

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +2

      Lakkofsi koo ille kuno viidiyoo irra jira,kan mashiniille vidiyoo isaarra jira maloo viidiyoo laala hadaraa

  • @wasseekhankhangee932
    @wasseekhankhangee932 Před 2 lety

    አሁን በ2014 ዓም በኤሌትርክ የምሠረ የእህል ውፍጮ ዋገ ሥንት ነው

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před rokem

    እኔመጋጉሩን መማርእፈልጋለሁ ግን አሁንጨመረበት እሳ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před 2 lety +4

    ጉድ ጉድ ዘኪ ኢንጂነሪግ ሼም ጭራሽ ገበያ ስታገኝ በ2 ሳምንት 12 ሺ ብር ጭማሪ በጣም አይን ያወጣ ዘረፋ ነው ይህ ካንተ ከትልቅ ድርጅት አይጠበቅም።
    ቢያንስ ከ2-3 ሺ ልጨምር ትችላለህ ጭራሽ 12 ሺ ሆሆ🙄 ምነው ስደተኛው ያሉትን የሚከፍለው በነፃ መሰላችሁ ብሩን የምናገንኘው ጉድ
    ልገዛ ነበር ተውኩት ሲቀጥል ውሸት ጥሩ አይደለም አንድ ባትራ 15 ዳቦ ነው ሲባዛ በ6= 90ዳቦ ነው የሚጋግረው እናተ 150 ዳቦ በ10 ደቂቃ ያወጣል እያላችሁ ሰውን አትሸውዱ ሼም ሼም
    ለዚህ ለዚህ የውጭዉን ኳሊቲውን የጠበቀ አውቶማቲክ በራሱ ስቲም ማኮፈሻ ያለው እንገዛለን

  • @mitikukassa6580
    @mitikukassa6580 Před 2 lety

    የስራተኛ የመብራት የውሃ አስልተሃል እንዴ ዘኪ እሱን አውጣና ትርፉን ንገረን

  • @ganet4158
    @ganet4158 Před 2 lety

    selamWudochiyeeBertulin
    betamArfnw❤❤🙏

  • @m.4582
    @m.4582 Před 2 lety

    ጫላየ መልካም ሰው. ስለምሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን. ጥያቄ ነበረኝ. የዳቦውን ማሽን ሙሉው እቃ ተገዝቶ ቢቀመጥ ችግር አለወይ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ምንም ችግር የለውም

    • @user-go1ye7tc5l
      @user-go1ye7tc5l Před 2 lety +1

      እረስለካርጎም መላበሉልን ለፍተንምናመጣውሁሉ ለካርጎምጨርስ ሚደክመንአይመስላቸውምፍትህይገባናል

  • @ASura46
    @ASura46 Před 2 lety

    አንድ ጥያቄ አለኝ... በዉጪው መጋገርያ የሚጋገረው የዳቦ አይነት እና በሀገር ውስጥ መጋገርያ የሚጋገረው ዳቦ አይነት ልዩነት የለውም ወይ? ወይስ ሲጀመር ሁለት አይነት ነው የዳቦ መጋገርያ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +1

      ምንም ልዩነት የለውም

  • @barkechabadada4969
    @barkechabadada4969 Před 2 lety

    በአካል ይጨምራል

  • @mohammadsaid8014
    @mohammadsaid8014 Před 2 lety

    Welcome gbYa

  • @birhanhagos
    @birhanhagos Před rokem

    ጫላ ተባርክ መግዛት እፍልጋለው

  • @user-mi9gj7ok5x
    @user-mi9gj7ok5x Před 2 lety

    አዎ እውነት ነው ዳቦ መስራት ትርፋማ ነው ግን የቤት ክራይ ለለበት ነው

  • @tadesseabreha5016
    @tadesseabreha5016 Před 2 lety

    ወጪአችሁ ላይ የገቢ ግብርም ታሳቢ ብደረግ

  • @barkechabadada4969
    @barkechabadada4969 Před 2 lety

    Wagawu betam be akal yileyal bale 2 ber ina asfelagi ika 250 shi aleny izi lay gn lela nw

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před 2 lety

    ወድማችን በራታልን

  • @buxitube6125
    @buxitube6125 Před 2 lety

    bxami inmsginaleni wodmachini 🥰🥰

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Před 2 lety

    ሀገርስ ነበረኝ
    ብሆንም ባተሌ ብመስልም ከርታታ
    አንገላቶኝ እንጅ የኑሮ እጣ ፋንታ
    ሃገርስ ነበረኝ መች ጠፋና ቦታ እውቀት በናረበት
    ሀገሬው በልፅጎ ራሱን ባወቀበት
    ሃገር እኮ አለችኝ ስል በጀመርኩበት
    ዛሬ ተቀይሮ ሰላም ሁሉ ጠፍቶ
    ፍቅር የታነፀው ዜጋውም በርትቶ
    ዘር ይቆጥር ጀመር ኢትዮጵያን እረስቶ።
    እማማ ኢትዮጵያ አንቺ የዋሂቱ
    ህዝብሽ ሰላም አጥቶ ሲታመስ በብርቱ
    ጠላት ሲማከሩ ሊያጠፉሽ ሲዝቱ
    አትገቢ እናትሽ ሆድ አይውጥሽ መሬቱ
    የዛሬውም የለም አይመጣም የጥንቱ
    ያኔ ምን ተሻለሽ ፍቅር ካጣ ቤቱ።
    የሴቲቱ እምባ ሲፈስ እንደ ዥረት
    ወልዳና አሳድጋ ሲሸለት በስለት
    ታድያ እንዴት አታዝን እንዴት እምባዋ አይፈስ
    ያልፍልኛል ብሎ ሲማር በነበረ
    ማስተዋል ባነሰው ዘረኛ ከቀረ
    ሃገርስ ነበረኝ እንዴት ልበል ኧረ።ውድየሀገርልጆችበቅንነትፕሮፋይሌንበመጫንአበረታቱኝ ሥደተኛእህታችሁነኝ ልጆቸንናፋቂ

  • @fayoalemeri2119
    @fayoalemeri2119 Před 2 lety

    Yaa rabbii askliny

  • @NahomNahom-iv9db
    @NahomNahom-iv9db Před 5 měsíci

    ጫላ አንድ መረጃ አቅርበህ ነበር ደቡብ ካፒታል ብድር እናመቻቻለን የሚል እና ስልክ ሰንደውል አያነሱም ነው የሚሰማው ተግባር ለይ አይውልም ቴሌግራም ለይም ጽፌላቸው ነበር ለሱም ምላሽ የለም ታዲያ ወሬው ተግባር ለይ ካልዋለ ከንቱ ልፋት ነው ትርፉ እባክህ ጫላ ይህን ወደውጤት ቀይርልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 3 měsíci

      ከደቡብ ካፒታል በቅርቡ የተሟላ መረጃ ሰርተናል ፣እናም ስትደውሉ በስራ ሰዓት ወይም በአካል ሂዱ

  • @zahraabdeialkader1534
    @zahraabdeialkader1534 Před 2 lety

    Chala yemrt mirt lij idmena tena yistih

  • @emebitemebit2813
    @emebitemebit2813 Před 2 lety

    ኳሊቲው ምን ያህል አስተማማኝ ነው

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před 2 lety

    ወድሜ በጋዝ የሚሰራ ወፍጮ ዋጋ አምጣልን

  • @teklebest7955
    @teklebest7955 Před 2 lety

    ቴክኖሎጂን ባማከለ ለምን በቴሌግራም ቻናል አትመጣም

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 Před 2 lety

    Dabo bete lemeseletene yete new.ebakihi tekumegn.

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 Před 2 lety

    Seletena yete new yemisetwe.

  • @meklitsime7994
    @meklitsime7994 Před 2 lety

    መነፅር እካ ቤቱ ውሰጥ አይደረግም

  • @shaybabdurezak8425
    @shaybabdurezak8425 Před 2 lety

    yet new yemengist dgoma duket yslew

  • @tabortube2418
    @tabortube2418 Před 2 lety

    mentseru gagata menden new

  • @dagimessi3538
    @dagimessi3538 Před 2 lety

    ወንድሞች የተሰራ ወይም የፕሮፖዛል ሀዘገጃጀት ብታሳዩን Plc

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +1

      እሺ በቅርብ ይዘን እንቀርባለን

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 2 lety

    ወንድም ጫላ ከልብ እናመሰግናለን ደበኘን አክብራቹ በደብ አብራርታቹ ስላቀረባቹልን👍👍

  • @baa9971
    @baa9971 Před 2 lety

    የት ነዉ የሚገኛዉ በጣም አሪፍ ነዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Před 2 lety +2

    😂😂😂በሳምንቱ ከ88ሺ 100ሺ አላለም የዚህ የዚህ የዉጭዉን አልገዛም አዉቶማቲኩን ሰአት እረሳሁ አረረ አላረረ የለ በዛላይ ደቦዉ ላይ እራሱ ለዉጥ አለዉ በዉጭና ባገር ዉስጥ ሲጋገር ነገዴ ስግብግብ ነዉ ገበያ ሲበዛ ብር ይጭናሉ

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba Před 2 lety +1

      😱 ጉዴ መቶ ሺ አረገው እርፍ ማን ይገዛል ታድያ ሆ ይሄስ የባሰ ነው

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y Před 2 lety

    ስድቢን ምን አመጠው ውይ ኮመቶች

  • @Tube-1234
    @Tube-1234 Před 2 lety +2

    ትንሽ እንኳን አታፍርም በአንድ ኩንታል ዱቄት 2000ሺ ብር ይገኛል ስትል! በኩንታል 2000ብር እያገኙ ነው እንዴ! ዳቦ ቤቶች አያዋጣም ብለው የሚዘጉት! ቱልቱላ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před 2 lety

    ስንት ብር ይጨርሳል

  • @seblewongel4794
    @seblewongel4794 Před 2 lety

    የዳቦ ማሽኑ ከማኮፈሻው እና ከማቡኪያው ውጭ ይሸጣል?

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 Před 2 lety

    2000.bir..turf...dukat...sint..new....weshet...atwru...

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb Před 2 lety

    Mbkawy btenhsu benor teru newy

  • @ferewalem
    @ferewalem Před 2 lety

    hi ebakeh be zarew ken yalewen waga negeren asechekuay new

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 Před 2 lety

    አሁንስ ስንት ገባ

  • @rihaanabdu1549
    @rihaanabdu1549 Před 2 lety

    Caalaa galatomii

  • @nikueb6989
    @nikueb6989 Před 2 lety

    አረ ማይሆን ሰው ነው ጭራሽ ይህን ያህል ጭመራ ምነው የውጬም እኮ በ ቤት ቆጣሪ ሚሰራ ሞልተዋል ል.ደሞ ሀይል መቆጣጠርያ ዲግሪ የለዉ ዳቦን ለማሳመር እኮ ወሳኙ ዲግሪው ነው አረ በጣም አካበደዉ

  • @asadaasada6327
    @asadaasada6327 Před 2 lety

    ለመክፈት ሀሳብ አለኘ

  • @user-rp8zr1ge1l
    @user-rp8zr1ge1l Před 3 měsíci

    በዋሳብ አውራኝ ወንድሜ

  • @torasstoras1311
    @torasstoras1311 Před 2 lety

    Chaka selken safelen

  • @ahlamarega7083
    @ahlamarega7083 Před 2 lety

    መቶሺ ሆነዴ??

  • @yonnkebede4954
    @yonnkebede4954 Před 2 lety

    በአንድ ማሽን 12000 ብር አይከብድም

  • @asterdange4877
    @asterdange4877 Před 2 lety

    caallaaaa❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před 2 lety

    ስልኩን አስቀምጥልን ጫላ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      በባለፈው ቪድዮ ላይ አለ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Před 2 lety

      @@gebeyamedia እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @sofia___bint___islam7594

    😍😍💞🙏

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb Před 2 lety

    Sewyo mrga sellstean nmseknalln

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před 2 lety

    Beken new 2000 yemetaraw?

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @jayinackjack6374
    @jayinackjack6374 Před 2 lety +2

    ወሬ ስግብግብ አንተ ነህ 4 or 5 ኩንታል መጨረስ እየቻልክ ለ ሊላው ገብያ ብለህ የተውከው ? በጣም ወረኛ እና ስርአተቢስ እንደሆንከ አቀራረብህ እራሱ ይናገራል ደውለንም ያስተናገድከን መንገድ አይተናል ቡፋ