ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 969

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +399

    ሄሉ ለፕራንክ አንደኛ ነች የምትሉ እስኪ👍

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 3 měsíci +342

    የኔ ቆንጆ እኔ አሜሪካን ነዉ የምኖረዉ ስምኝ እደህት ልምከርሽ ብዙ ወንዶች እየሄዱ ሴቶቹን ያታልላሉ ቢዝነስ እየሰሩ ነዉ በተለይ ትዳር ያላቸዉ ወንዶች ነዉ የሚያረጉት አርፈሽ ተቀመቺ ወንድምሽን ስሚዉ ትክክለኛዉ ነገር ነዉ የሚናገረዉ አይምሰልሽ መጠሽ ገረድ ነዉ የሚያረጉሽ ስቃይ ዉስጥ ነዉ የሚያስገቡሽ አገርሽ ላይ መስራት ትችያለሽወጣት ነሽ እኔ እዉነቱ ነዉ የምነግርሽ ፀልይ ጥሩ ሰዉ ታገኛለሽ አይዞሽ

    • @meheratsamuel7533
      @meheratsamuel7533 Před 3 měsíci +2

      Getan ewenateshan new ene guadegnaye ezi Dubai neberache esu demo Europe nebar keza ethio hedan kaletegaban belo washetuata esuam amenawu kazi cancel arega heda keza tewata

    • @SalmaRiy
      @SalmaRiy Před 3 měsíci +5

      የኔ መልካም እባክሽ እኔንም ምከርኝ ያለሁት ስእድያ ነው
      ግን ወደ አውሮፖ አግብቶ እምወስድ አንድ ትልቅ ስውየ😂 አግንቸሎሁ 😮አሁን ወደ አድስ አበባ እለፍ እያለኝ አያጨናንቆኛነው እኔ ሁሉት ልብ ነኝ የሆነ ነገር በይኝ😢

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 3 měsíci +21

      ​@@SalmaRiyለገዘብ ብልሽ እማትፈለጌዉ ሰዉጋ ትዳር አትመሰርቼ ትዳር ቀልድ አደለም

    • @natanem8865
      @natanem8865 Před 3 měsíci +2

      Yes👌

    • @theema4770
      @theema4770 Před 3 měsíci +1

      ትክክል የኔመልካም

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 3 měsíci +177

    ይህንልጅ አታቃጥይው ካንጀቱ ወንድም ነው የእውነት

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před 3 měsíci +63

    ማነው የናሂ እዲህ መሆን ያስለቀሰው እዳተ አይነቱን ወዲም ያብዛልን እወዳችኋለሁ

  • @Betiaebera
    @Betiaebera Před 3 měsíci +35

    ማነው ከናሄ ጋር ያለቀስ እደኔ 👍👍 ወድም ይኑራችሁ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před 3 měsíci +237

    አንች እኮ የሚገርም ተሰጦ አለሽ የፕራንክ አይዲያ👍👍👍

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před 3 měsíci +43

    ሄሉ ወድምሽህን አታስጨኒቂዉ ዉብዬ እዉነት እህት ነሽ የኔ ማራ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu Před 3 měsíci +53

    እረ ሄሉ ወንድምሽን አክብሪ የወንድም ወንድም ማለት ይህ ነው

    • @seni-z1f
      @seni-z1f Před 3 měsíci

      ደምርኝ ዉዴ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 3 měsíci +42

    ሄሉዬ ለብራክ አንደኛ ነች የምትሉ እሰኪ ❤❤❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f Před 3 měsíci

      ደምርኝ የኔ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 3 měsíci +25

    ይች ልጅ ግን እቅልፍ አተኛም ማለት ነው ተኮል ነው ሰታሰብ ነው እምታድር 😂😂😂😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před 3 měsíci +2

      ቀጮ የሁነች ልጅ 🤣🤦🤦

    • @user-ps2je3uh6h
      @user-ps2je3uh6h Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂 የምር ትክክል ነገር እያሰቀች ትቀጫለች

    • @koookikoooki8617
      @koookikoooki8617 Před 3 měsíci +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ky9rd5xk6s
      @user-ky9rd5xk6s Před 3 měsíci +2

      የተማታ ኮሜት😂😂😂😂😂😂

    • @user-vg1sw3su3h
      @user-vg1sw3su3h Před 3 měsíci +1

      תמרשאטו ‏‪7:55‬‏ ❤💪🤙💪💪

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 3 měsíci +93

    ሄሉ ፈታ የምታደርገዉ እስኪ😂😂👍👍

  • @heyat3635
    @heyat3635 Před 3 měsíci +27

    ናሂ የኔ ወድም አሣዘነኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ ፍትህ ለናሒ አዛዘነኝ ወድም አለም እኔም ታናሸ ወድሜ ኡመር እንደዚህ ነበረ በማረገው ነገር ወድም አለምየ ሁለም እወዳችኋለሁ ወድሞቸ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci +38

    አቤት ሄሉ በዚህ ሳምንት ብቻ ናሂን ሥንት ጊዜ አጨናነቃችሁ አበሳጨችው ነፍስሽ ይማራል ❤❤❤❤❤❤

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před 3 měsíci

      😢

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 Před 3 měsíci +2

      አወ ወላሂ ናሂ ሲሳዝን

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 Před 3 měsíci +1

      እኔ የተመቸኝ ታብ ታብ ያሉት ነዉ ከኩቻጋ

  • @seadayehaiklij6277
    @seadayehaiklij6277 Před 3 měsíci +54

    ናሂ ሁሉንም ያደለክ መልካም ወንድም

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Před 3 měsíci +2

      በጣም ሄሉ ግን አበዛሽው ወንድምሽን አታስለቅሽ

  • @user-yi7lj8st9y
    @user-yi7lj8st9y Před 3 měsíci +13

    የምር አለሁልሽ የሚለኝ ሰዉ ቢኖር ባልተሰደድኩከ😢😢😢😢😢 ሄሉ ስለወድምሽ እራሱ አመስግኝ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 3 měsíci +145

    የሄሉ እብደት የሚመቸዉ ማነዉ😂😂 ስወዳት ደምሩኝ🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před 3 měsíci +129

    አረ ተይ ሂሉ ይህ ተንኮልሽ እኮ ነው ያቀጨጨሺ 😂😂😂😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 3 měsíci +121

    ወንድምሽን አታጨልሊዉ 😂😂😢

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Před 3 měsíci +9

    የስደት ለውጡ በሺታ ነው ተረጋግተሺ በሀገርሺ አረረም መረረም የመስራት አላማው እና ቆስጣና ሴት ከሆንሺ በሀገርሺ አርፈሺ ስራ ሳትንቂ በንትሺ ገዘብ ተነስተሺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሺ እጂ የሰው ሀገር የሰው ነው ትርፉም በሺታ ነው እህቴ አርፈሺ የወምሺን እና የውብየን ምክር ተቀብልሺ በሀገርሺ ኑሪ ወንድምሺንም እንደዚህ አታስለቅሺው ጥሩ አይደለም

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 3 měsíci +24

    ናሒ ጥሩ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢

    • @seni-z1f
      @seni-z1f Před 3 měsíci

      ደምርኝ የኔ ዉድ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 3 měsíci +56

    ሄሉየ ሥወድሽ እማን እስኪ ሄሉን የሚወድ በላይክ ይሳየኝ ሥወዳችሁ ❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 Před 3 měsíci +10

    ኡፍ የኔ ሚስኪን ናሂ አስለቀሰኝ ወንድሜን አስታወሰኝ አንድ እህቴነሽ ሌላ እህት የለኝም አለ😢😢😢😢

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Před 3 měsíci +5

    ሄሉ ግን ማህተብ አድርጊ የኛ መገለጫችን ማህተባችን ውበታችን መለያችን ማህተባችን መስቀላችን ነው እና ማህተብ አድርጊ የምትሉ ላይክ

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Před 3 měsíci +3

    ሄሉዬ ተረጋጊ ያንችስ የከፋ ነዉ ዉብዬ እና ናሂ ትክክል ናቼዉ የምትሉ👍👍👍😘😘😘

  • @Haanichoo
    @Haanichoo Před 3 měsíci +40

    Obolesaa miskinaa argatee yero hundaa ciinqaa oltaa😢 Naahii❤❤❤❤❤

  • @diredawa3536
    @diredawa3536 Před 3 měsíci +8

    ተይ እባክሸን አትሞኚ ወንድምሸ ን አታበሳጪዉ ሀገርሸ ሰርተሸ መኖር ትቺያለሸ ተይ ተይ ተረጋጊ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +21

    ሄሉ ፕራንክ አያልቅብሽም እንዴ ናሂ አይዞህ ወንድም መከታ ነው እውነት ነው❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 3 měsíci +7

    ሂለን በእውነት ቤተሰብ ማስጨነቅ እግዚአብሔር አይወደውም ፕራንክ ቢሆን ጥሩ አደለም

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 Před 3 měsíci +9

    ሄሉ ተይ ወድምሽን አታስለቅሽ ናሂ እስፍስፍ እዴት እዳለቀስኩ🥺🥺ወይ ሄሉ❤የፕራክን ደራሲ እኮነሽ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 3 měsíci +11

    ናሂ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን፡የወንድነት ጥግ❤❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před 3 měsíci +56

    ክፍል 2የቀጠል የምትሉት በለክ 😂😂❤❤❤👍🏿👍🏿

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 Před 3 měsíci

      ክፍል 3 አለው የሄሉ ደረቅ ፕራክ 😂😂😂😂የሚገርመው የናሂ የዋህነት❤

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 3 měsíci +2

    ቪው ለማግኝት የሌለ ሐሳብ ሄሉ በጣም ፀሎት ያስፈልግሻል ባል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሂወትሽ አታበላሺ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 3 měsíci +10

    ናሂ ግን ከልቡ ወንድም ነው ዋው👏👏❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 Před 3 měsíci +6

    የኔ ውድ ሄሉየ ቆንጆ ❤❤ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው የምኖረው ሄሉየ በፍፁም እንዳታረጊው ሄሉየ እራስሽን አሳልፈሽ እንዳትሰጭ የኔ ውድ ❤

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m Před 3 měsíci +4

    አንድት ልጅ አግብቸ እወስድሻለሁ አሜርካ አላት እና ወየት ወሰዳት ሶማሌ ሀገር ወስዶ ቤት ዘግቶባት ይጫወትባታል እና የብዙ ሤቶች ሂወት እየተበላሸ ነዉ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 3 měsíci +2

    የመጀመሪያ ልጅ መሆን እኮ ፈተና ነው እንደ እናትም እንደ አባትም ለተናናሾቹ እንዲያስብ ያደርጋል በተለይ ናሂ በዛ ላይ ትዕግስቱ ❤❤

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki Před 3 měsíci +6

    ናሂ ሲያለቅስ አሰለቀሰይ አገራችን ሰላም ያርግለን❤💚💛

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 3 měsíci +22

    ናቲ ወንድም ብሎ ዝም ይመችክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před 3 měsíci +36

    የወንድመምነት ጥግ ሁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢ከዚህ በፊት የሰደብኳችሁ ይቅርታ ሁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ኪዳንምህረት አብሮ አለቀሰኩ ሁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወንድም አለም አይዞክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @genetmeles
      @genetmeles Před 3 měsíci +1

      ለካሜራ ነው የውሸት ለቅሶ ካሜራ ደቅኖ

  • @user-ze5on5ug2n
    @user-ze5on5ug2n Před 3 měsíci +7

    ቅምበቅን ችግር ነው እንደምታሰሙ ምን አይነቶች ናቸው አያለቀቀ youtube አለኝ😊😊😊😊

  • @user-hl4fp7xd3o
    @user-hl4fp7xd3o Před 3 měsíci +7

    ተይ ሄሉ ለሁሉም ጡር አለው አታስለቅሽ ወድምሽን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 3 měsíci +2

    እየሱስ የድንግል ልጅ ነው የሚፈውሳቸው እና ከነቢ ውሰጃቸው ጌታ ይፈውሳችኋል ጌታ ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 3 měsíci +9

    ናሂ የወንድምነት ጥግ ውብየ ምርጥ እህት 👍

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 3 měsíci +47

    ሂሉ ለውሽት አንድኛ ይምትሉ በላይኪ ውዶቹውድድድድድድ 😂😂🤣

    • @Ranniyye
      @Ranniyye Před 3 měsíci

      😂,,😂😂😂😂

    • @dxbdxa691
      @dxbdxa691 Před 3 měsíci

      🙄🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 3 měsíci +7

    ናሂ ምርጥ ወንድም ውብዬ ሥወዳችሁ አይ ሄሉ የኔ አልቃሻ 😘😘😘😘😘😘

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 3 měsíci +3

    ሄሉ ተይ እህቴ እኔ ወንድሜ እያለቀሰ መጥቼ አረብ ሀገር ይሄው መመለሻዬ እርቆኝ ቤተሰቦቼ እያለቀሱነው እንኳን አሜሪካ እህቴ ተይ

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p Před 3 měsíci +11

    ናቲ ነው ያሰቃያት ታሳዝናለች😢

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Před 3 měsíci +3

    ነገር እየበለሽ አጥትሽ ወጣ
    ወደረስሽ ተመለሽ
    የዛሬ ወድአይተመንም እኳን ደያስኮራ

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 3 měsíci +4

    ሄልሻ ያንን ናቲን ነበር እምታጨልይዉ በፕራክ አሁን ደሞ ወንድምሽን ቻለዉ በቃ ምን ይደረግ ዶላርም ሥላለዉ 😂😂😂

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Před 3 měsíci +2

    ወይኒ ያተን አይነት ወንድም ቢኖረኝ የት ደርሼ ኑበር ምርጥ ወንድም

  • @DestaYitbarek
    @DestaYitbarek Před 3 měsíci +5

    ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ ሄሉ

  • @bontugizacho2315
    @bontugizacho2315 Před 3 měsíci +25

    Yaa waaqayyoo obbolesssa akka nahi naaf kenni😢🤲

    • @welala309b4
      @welala309b4 Před 3 měsíci

      😢😢😢😢❤❤❤❤eyni wq

    • @welala309b4
      @welala309b4 Před 3 měsíci

      😢😢😢😢❤❤❤❤eyni wq

    • @YirgalemJuses-bo9pg
      @YirgalemJuses-bo9pg Před 3 měsíci

      አሜን anu nabarbade

    • @user-bh1ln2wv6y
      @user-bh1ln2wv6y Před 3 měsíci

      😢😢😢😢🎉🎉

    • @TsahayeMakonniin-dp4fb
      @TsahayeMakonniin-dp4fb Před 3 měsíci

      @@YirgalemJuses-bo9pg isanaa You Tube wajinii hojechaa turanii bayyee walaa jalatuu debihee immoo ishii malee oboletii qabuu tanumaa kanafii

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 Před 3 měsíci +8

    Obolleessaa gaarii Waqqayyoo umurii kee sii haa dheerreessuu 😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 3 měsíci +3

    ጌታዬ ሆይ ለባሮችህ ሁሉ ከመልካም ሲሳይህ ለግስ።

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Před 3 měsíci +10

    Nulee prank gochuu feete silaa kkkkkkkkkkk heluu wallaah Yoo hasooytuu dhugaa fakkeeysitee hasooytaa Garruu prank tahuu Ani beeke Jiraa kkkkkk ❤❤❤❤hojii kee nyaadhu

  • @TihitnaTihitna
    @TihitnaTihitna Před 3 měsíci +2

    አረ ባክሽ እህቴ ልምከርሽ ውጭ አገር ይዜሽ እሄዳለው እያሉ ያታልላሉ እባክሽ እህቴ ተይ በናትሽ ሄሉ ሴት ልጅ ነሽ እህቴ ተይ እባክሽ ለውቡዬና ለናሂ ቡለሽ

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou Před 3 měsíci +8

    ፕራክ ከሆነ ይደብራን ትንሽ አያሳ ዝናትም😢😢😢😢😢😢

  • @zeminaydessy9531
    @zeminaydessy9531 Před 3 měsíci +2

    የኔ ቆጆ በደብ አስቢ እለወጣለሁ ስትይ ህይወትሽን ታጫለሽ ግን ፍራክ መሆን አለበት

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 3 měsíci +7

    ሄሉየ ታድለሽ፡የኔ ውርንድም እህት ቢሆኑ ጥርግ በይ ይሉኝ ነበር ምንም የፍቅር ስሜት፡ 15:57 የላቸውም ለኔ

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l Před 3 měsíci +1

    ናሂየ በጣም ምርጥ ሰዉ ማርያም እግዚቢሔር አንዳተ አይኖቶችን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 3 měsíci +11

    የወንድምነት ጥግ😍

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 3 měsíci +2

    ተጫውቶ ትቶሽ እንዳይሄድ ሄሉ ያንቺ ፕራንክ አያልቅ እግዜር ይርዳሽ🙏🏽🙏🏾❤️💕

  • @user-su7pc7rs7i
    @user-su7pc7rs7i Před 3 měsíci +4

    የኔ አባት ደስ እሚል ወድም
    ወላሂ አሳዘነኝ❤❤❤❤❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Před 3 měsíci +2

    ወይ ጉድ የኔ እባ ያለማቋረጥ መፍሰስ ምን ይሉታል አሁን

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 3 měsíci +11

    የምር ለወንድሚሽ ክብር ስጭ 😢😢😢ደስ ትላለችሁ ሄሉ እንድህ አትስር

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před 3 měsíci

    ናሂ ግን ምን አይነት መልካም ወድም ነህ በእውነት. ጌታ በትህን ትዳር ግን ዘመንህን ይባርክ ተባረክ. ሁሉም ወንድሞች እዳተ ቢሆኑ

  • @Balayinsh-gv3kv
    @Balayinsh-gv3kv Před 3 měsíci +4

    Heluye anichi gana liji nesh mare ye sawu agari manori minim xiqimi yelumu damo uneti mrixi wandimi alesh❤❤❤

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 3 měsíci +1

    መአተኛ አሸባሪ አስጨናቂ ወይ አታምር ወይ አታፍር ደግ አደረገቻቹ እየመጣች ትበጥብጣቹ እናንተስ እሔንን አይደል የፈለጋቹሁት

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 3 měsíci +2

    የኔ ወድም ቢሆን እንኳን ሊያለቅስልኝ ሰክሎ ነው እሚጥለኝ 😂😂😂😂

  • @duey2368
    @duey2368 Před 3 měsíci +1

    ናሂ& ዉብዬ እግርዋን ሰብራችሁ ዶሮ ጠባቂ አድርግዋት ሄሉን😂😂

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před 3 měsíci +5

    እደዉ የኔወድም ብቻ ናቸዉ ጥቅም የቀየራቸዉ ናሂ የወድምነት ጥግ ነህ

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci +1

      😁😁😁

    • @Jdjdjjndnfj
      @Jdjdjjndnfj Před 3 měsíci +1

      ሳሂ

    • @Jdjdjjndnfj
      @Jdjdjjndnfj Před 3 měsíci +1

      እኔም ያንች ቤጤነኝ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Před 3 měsíci

      በጣም የኔ ወንድሞች በሆኑ ሄጅና መኬና ግዥልን ነው ሜሉ የነበር ምን እንደሜገጥመኝ አያስቡም

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Před 3 měsíci

      😢😢😢😢😢 የኔ ቢጤ

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 3 měsíci +2

    ደግ አደረገቻቹ ማን አስጠጊያት አለሽ
    እየመጣች ትበጥብጣቹ ጥሩ አደረጋቹ

  • @helengetachw
    @helengetachw Před 3 měsíci +8

    ውብዬ በጣም ውድድድድነው. ማረጋችዉ.

  • @dir204
    @dir204 Před 3 měsíci

    ምን ያህል ታምኝዋለሽ??እሱም ለመውጣት እንጂ ለፍቅር አይደለም ነው የሚልሽ አስቢበት

  • @user-kh5qf2nq7x
    @user-kh5qf2nq7x Před 3 měsíci +3

    Uuuuffff Obolesaa Akan Qabachuu Calaa maltuu namaa gamachisaa😢😢

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 3 měsíci +2

    ሄሉ ልጅነሽ ትምህርትቤትግቢ ነርስ ሁኝ ነርስኢንግ ክላስ ውስጂ በሉአት ስደት አስቀያሚ ነው ቢያርድሽ ምን ትሆኛለሽ

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 3 měsíci +4

    ረተይ ሄሉየ ወድምሽን አታሳዝኝው

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf Před 3 měsíci

    አይይይ ናሂ ወንድምቼን አስተወሰኝ እሄ ፕራንክ ነዉ ግን እኔ ወንድሞቼ እንዲህ ደሰክም የማረጋቸዉ 😢የመጨረሸ ልጅም ስለሆ አብዝተዉ ይጨነቃሉ ብዙ አስለቅሻቸዋለሁ ወላጆቼንም ብዙ አስለቅሻለሁ በዚሁ በፍቅር ምክንያት አላህ ይቅር ይበለኝ በመጨረሻም ተስማምቼ እነሱ የወደዱትን
    አገበሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ጡሩ ሰዉ ነዉ የዳሩኝ ያኔ አስለቀስኩዋቸዉን ለቅሶ ሳስበሰ እምባዬ ይመጣል 😭😭😭😭😭አይይይይ ፍቅር እውር ነዉ

  • @KokokoKo-fl2vu
    @KokokoKo-fl2vu Před 3 měsíci +4

    Nahi uuff sitti maraha.e dadayyii kaa miskinnaa koo❤❤❤eluuuu😢😢😢😢😢

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Před 3 měsíci

    ኤች ሄሉ አንድ አንዴ በጣም ነዉ እምታስጣይ ዘሬ ተዋዉቄ ዘሬ ከለገበሁት ፍለጡኝ ቁራጡኝ ደደቢ አትሁኝ እሽ ደግሞ ወንድምሽን አክብርሁ 😮😮

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn Před 3 měsíci +6

    መልካም መንገዲ ሄሉየ ግን አደራ ዲያስፖራ ስቶኝ ቪዲዮ መሥራት እዳታቆሚ እሺ😂

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh Před 3 měsíci

      እወነትሺን ማን ዘነ የራገነል

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před 3 měsíci

      ለኒም አይፎን እፈልጋለሁ ከ ሄሉ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před 3 měsíci +1

    ዊ ናሂየ እዳተያለውን. ያብዛልን. ሄሉየ አታሥጨነቂው. እድለኛለሽ. ምረጥ ወድም አለሽ ❤❤❤❤❤

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Před 3 měsíci +6

    helu teregagi Le hulum gize Ale😢❤

  • @genetfenatw4847
    @genetfenatw4847 Před 3 měsíci

    ትልቅ ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ ማርያምን❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 měsíci +6

    አስራችሁ ጸበል ዉሰዷት ቅሉ ፕራንክ ይመስላል ግን ቅንደኛ በጥባጭ አበጣባጭ ጋንጩር አለ

    • @jenabgadyoo541
      @jenabgadyoo541 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-zn6fw1mb4g
      @user-zn6fw1mb4g Před 3 měsíci

      Hhhh

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂iko

    • @jengerushe2803
      @jengerushe2803 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

    • @rishane9576
      @rishane9576 Před 3 měsíci +1

      በእውነት እኔም ሁሌም እላለው ማለት ሄሉ ሚስክን ናት ክፉት የላትም ኣጅሬ እየረበሻት እንዳለ ታስታውቃለች ጸበል ያስፈልጋታል

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Před 3 měsíci

    ሔሉ በሆነ ባልሆነዉወንድምሽን አታቃጥይዉ እንደዚህ አይነት ወንድም አታገኝም የብዙዎቻችንን ወንድሞች እኛ እንደሻማ ቀልጠን የራሣቸዉን ህይወት እንድንቀይርላቸዉ ነዉ የሚፈልጉት ሔሉሌላ ነገር መረዳት ያለብሽ ከአሜሪካ መጣሁ የሚል ወንድ አምሽ ህይወትሽን አታበላሺ ደግሞ እኔ ያለሁት አሜሪካ ነዉሚስት እያሉ እያመጡ እንዴት እንደሚጫወቱባቸዉ ልነግርሽ እፈልጋለሁ ደግማ አሜሪካ መምጣት ምነም ማለት አይደለም አገራችን ሰላም ከሆነ ከአገራችን የሚበልጥ አገር የለም ተረጋጊ

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 3 měsíci +3

    ፕራክ ከሂሉ ተማሩ ይመችሽ 👍

  • @user-qg3nw8fp7u
    @user-qg3nw8fp7u Před 22 hodinami

    እረሄሉየ የኔናት አሳዘሽው ወድምሽን😅😅😅እረውይ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 3 měsíci +4

    ወንድምኮ መከታ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 3 měsíci +2

    ኤረ ሄሉዬ ተይ በቃ ናህ በጣም ነው ምዎድሽ አፅቸንቂው 😥🥰

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c Před 3 měsíci +4

    ከልቡ ወንድም

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Před 3 měsíci

    ሞኝየ የኔ የዋህ ውሸቱን ነው ሊጠቀምብሽ ነው የሚወድሽ ቢሆን ቤተሰብ አስተዋውቂኝ ይልሽ ነበር

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Před 3 měsíci +4

    መሂድ ይሻልሻል ጥሩ ሰው ካገኘሺ

  • @tigisthabtewold1943
    @tigisthabtewold1943 Před 3 měsíci

    ሄሉ ተጠንቀቂ እዚህአምጥተው ብዙስቃይ አድርሰው አውጥተው ሁሉ ይጥሏቸዋል ኢሄነውየማይባልችግርአለአርፈሽተቀመጭ ቤተሰቦችሽን አታሰቃያቸው እባክሽ ተረጋጊ በጣም ብዙችግርአለ አርፈሽተቀመጭ እባክሽ ተረጋጊ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 3 měsíci +11

    የሚገርም ተሰጦ አለሽ የምር ዘና ታደርጊኛለሽ

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen Před 3 měsíci +4

    ሄሉን እሚወድ 👍❤❤❤

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Před 3 měsíci

    አይ ሄሉ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ የማለቅሰው ነገር ለራሴ ይገርመኛል ጥሩ የፕራንክ አይዲያ አለሽ አክሽንሽም ጥሩ ነው አታስፎግሪም በርቺ ናሂ ግን የእውነት ወንድም መከታ ጋሻ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ ከነቤተሰብህ❤

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Před 3 měsíci +3

    ሔሉ የኔ ልብ❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 3 měsíci

    ሄሉ አረ በዚህ ግዜ በጣም ከባድ ነው እንኳን የማታቂዉን ሰው ማመንይክብዳል ወድምሽን ስሚዉ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w Před 3 měsíci +8

    ሄሉ ብቻ ፕራክ ትስራ😂😂😂