የባለጌ ነገር Ethiopian Movie Yebalege Neger - 2019 ሙሉፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1,1K

  • @batybatyy3331
    @batybatyy3331 Před 4 lety +612

    አዲሰ ፈልም ከመለቀቁ ሌላ ያሰደሰተኝ ነገረ እነቴን ዛሬ አወራዎት እዴት ደሰ እዳለኝ የሰው ደሰታ ሚያሰደረታቹ እሰቲ

    • @mgefrayebaba7729
      @mgefrayebaba7729 Před 4 lety +1

      Yena wedd enkone dese alshe

    • @ajaybaajayba2433
      @ajaybaajayba2433 Před 4 lety +1

      ኡንከን ደስ አለሽ አለህ በሰለም ይጨምረቹ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 4 lety

      እንኲን ደስ አለሽ ታድለሽ

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 4 lety

      Ekan des alesh

    • @user-zy2cy6nn2i
      @user-zy2cy6nn2i Před 4 lety

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ልዩ 💓💓እኔስ ብዙ ጊዜ ነው አገናኙኝ እሽ ነው ወይ አያገናኙኝ
      ኦፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በጣም ናፈቀችኝ 😢😭😭

  • @bettyrahel8252
    @bettyrahel8252 Před 4 lety +246

    6ወሬ ነው በሰላም ተገላግዬ ልጄን እንዳቅፍ ክርስትያኖች በፀሎታችው ሙስሊሞች በዱኣችው አትርሱኝ

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Betty Rahel czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @user-tl1jh7df4t
      @user-tl1jh7df4t Před 4 lety +1

      አይዞሸ የኔ ቆንጆ አላህ አለሸ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል Před 4 lety +1

      አላህ በሰላም ይገልግልሽ

    • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
      @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር Před 4 lety +1

      ፈታሒ መሀፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይጎብኝሽ እምብርሀን ትፍታሽ የኔ እህት ..ልጅሽ ሴት ከሆነች ደግሞ ክርስትናውን ለ እኔ😜

    • @Love-jt9es
      @Love-jt9es Před 4 lety +2

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ💜💜

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *የስደት ጓደኞቼ እንኳን ለበዓታ ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው እናመሰግናለን*

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @semadubai4801
      @semadubai4801 Před 4 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 Před 4 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @emuzeleke2087
      @emuzeleke2087 Před 4 lety

      አሜን

    • @user-vc2kp7yh1x
      @user-vc2kp7yh1x Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ምርጤ🙏🙏🙏

  • @etubaba8061
    @etubaba8061 Před 4 lety +214

    ፈጣሪዬ ሆይ አላማየ ብዙ ነውና
    ከሳውዲ ሹርጣ አንተ ጠብቀኝ አሜን በሉ

  • @metuselemon3711
    @metuselemon3711 Před 4 lety +102

    ስለ ፊልሙ አስተያየት የማነብበት ቀን ናፈቀኝ🙄
    ሁሉም የራሡን ታሪክ ይተርካል ኧረ ሼ ነዉ🤔

  • @fre43
    @fre43 Před 4 lety +402

    ነገ እኮ አገሬ ልገባ ነው እስቲ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @hirnhirn1667
      @hirnhirn1667 Před 4 lety +2

      በስላም ግቢ የኔ ውድ እኔም ትኬት እየጠበኩ ነው

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Aki Vll czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @youssefdoueihy7055
      @youssefdoueihy7055 Před 4 lety +10

      ፕሮፍይሉ ያንች ነው በቃ ጡትሽን ደብቀሽ ግቢ ቦሌ እንዳይሰርቁሽ

    • @user-pv3xq1gc7j
      @user-pv3xq1gc7j Před 4 lety

      ሰላም ግቢ እማ

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 4 lety +1

      @@youssefdoueihy7055 kkkk 😁😁😁😁😁

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር

    እንኳን ለ ባዓታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ባዓታ ማሜምያም ያሰባችሁት ታሳካላቹ ከ 6ዓመት በፊት በዓታ ማርያም ከሞት አትርፋልኛለች እናቴ ቆሼ ትሰራ ነበር ከብዙ ፈተና በኋላ በ በቆሼ እስካባተር ተገጨች እናም በእለተ ቀኗ እናቴን ከሞት ታደገቻት ምህረቷን አሳየችን ዛሬ ሁሉም ስቃይ መከራ አልፎ እዚህ ደርሰናል እናቴን ያዳነች እና ምህረቷን በ እኔ ላይ የገለጠች በዓታ ማርያም እናንተንም ትስማቹ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 4 lety +20

    ''ወበዛቲ ዕለት ታህሳስ ፫ '' #በዓታ_ለማርያም_የእመቤታችን_ወደ_ቤተ_መቅደስ መግባት እንኳን አደረሳችሁ።
    ባዕታ ማርያም ማለት ማርያም በ3አመቷ ለቤተ
    መቅደስ አገልግሎት የተሰጠችበት ቀን መታሰቢያ ነው።
    እመቤታችን 3 ዓመት ሲሆናት ቅድስት ሐና ለባሏ ለቅዱስ ኢያቄም ጌታዬ ልጃችን ለቤተ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ እኛን ልታገለግል እንዳልተሳልን እወቅ በተሳልነው መሰረት ለቤተ እግዚያብሔር እንስጣት አለችው፤ ይዘዋት ወደ ቤተመቅደስ ሲሄዱ ካህኑ ዘካርያስ እመቤታችንን እንደ ፀሐይ ስታበራ አይቷት ይህችን የመሰለች ፍጡር ምን ልንመግባት ነው ብለው ሲጨነቁ፤ በዚህ ጊዜ መልአኩ ቅ.ፋኑኤል ህብስት ሰማያዊ ጽዋ ሰማያዊ ይዞ ተገለጾ አንድ ክንፉን ጋርዶ አንድ ክንፉን አጎናጽፎ ከመሬት ሦስት ክንድ ከስንዝር ከመሬት ከፍ አድርጎ ህብስቱን መግቧት ወይኑን አጠጥቶት አርጓል እና ይቺን ቀን ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት አመታዊ ክብረ በዓል ነው ። የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት፣በረከትና ምልጃዋ አይለየን አሜን

    • @user-cl4hp5qv4x
      @user-cl4hp5qv4x Před 4 lety

      አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 Před 4 lety

      ጸጋውን ያብዛልሽ እእታችን👏👏👏

  • @yab-sratube1582
    @yab-sratube1582 Před 4 lety +183

    ውዶችየ እንኳን ለባአታ ለማርያም አመታዊ ክብረ ባአል አደረሳችሁ
    የዛሬ ሁለት ሳምንት ሀገር እገባለሁ
    በፀሎት አስቡኝ
    እወዳችኋለሁ እናንተንም እማምላክ ትጠብቅልኝ አይዟችሁ የኔ ተናፍቂወች

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 Před 4 lety +72

    ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ። በየሰው ሀገር ያለን ስደተኛችን በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አሚን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +16

    *ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለድንግል ማርያም የሶስት አመት ህጻን ሆና ወደ ቤተመቅደስ የገባችበት እለት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሀ አመት ካመት ታሸጋግረን*

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Gvbbnn czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 Před 4 lety

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Gvbbnn Amen Amen Amen 🙏

    • @SelamSelamSelamSelam-io4wj
      @SelamSelamSelamSelam-io4wj Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 4 lety +10

    እፉፉፉፉፉ ደስ ሲል እናት ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ እናትነት ደስ ይላል !!!!🙏🙏

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ

    ዛሬ በጣምደሥተኛነኝ እናቴን ሥልክ ሥላወራሆት ውሥጤን ደሥታ ተሠምቶታል❤💛💚😍

    • @user-vr1oz3wh2f
      @user-vr1oz3wh2f Před 4 lety

      እንኳን ደሥ ያለሽ ግን ቆይ ለምንድነው እዚህ የቤት ወሬ የምታወሩት ደሥታሽን ለጓደኛሽ ለቤተሠብ ንገሪ

    • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
      @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ Před 4 lety +1

      ምን ችግርአለው ሥንት እሚያሥነውርነገር እያለ ይህንን እንደመጥፎ ማየት

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 4 lety +7

    አይ እናት 😥😥 ልብሷን እኳ አልቀየረችም 😥😥😥😥እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ

    ዛሬ እኮ እናታችን ባታ ማርያም ናት እንኳን ለእናታችን ባታ ማርያም አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን እመቤቴ በያላችሁበት ትጠበቃችሁ አሜን

  • @ያረህማንያረሂም

    ይሄን ፊልም እምታዩ ክርስቲያኑ በፀሎት ሙስሊሙ በዱአችን እንበርታ ለኡስታዛችን ሙሉ አፊያቸውን እንድሰጣቸው

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 Před 4 lety +20

    የልብስ ካዉያ በዝቶብኝ ውጋቤን በጣም አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ኡፉፉፉ ግን ማቻ ነው እኛ የአራብ ሀገር ልጆች የምናርፎ ዳክሞኛል

  • @wedieristar
    @wedieristar Před 4 lety +21

    ዛሬ ሚስቴ በሰላም ወንድ ልጅ ተገላግላለች ፈጣሪን አመስግኑልኝ

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety +60

    ብቻየን ደብሮኛ ነበር እንትን እያየሁ ፍታ ልበል እስኪይ እንደኔየ ስደት የደበራቹሁ ገባ ገባ በሉ ፍታ እንበል አብርን

    • @nabinabi3913
      @nabinabi3913 Před 4 lety +1

      ስደት ብታም ይደብራል ኡነትሽነው ምፍትኡ ዶሞ መመለስ ወደ ሃገርሽ ነው

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Bethelem nigus Bethelhem nigus czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @user-tc1bc9bk7c
      @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety +1

      @@nabinabi3913 እሺ እገባለሁ

    • @mililalaozil2497
      @mililalaozil2497 Před 4 lety +1

      እንተን ስትይ

    • @user-tc1bc9bk7c
      @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety

      @@mililalaozil2497 እነዮቤን ማለቲየ ነው

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ስደት መረረኝ የመዳም ጩህት ካቅሜ በላይ ሆነብኝ እንዳልሄድ ጎደሎው ብዙ ምን ይዤ ልሂድ ያገሬ ልጆች እስኪ በጸሎት አስቡኝ ሙስሊሞችም በዱአ 😭😭😭

  • @user-qy4wv1iz1v
    @user-qy4wv1iz1v Před 4 lety +10

    በስደት ያላቹ የሀገሬ ልጆች ባህታ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ 🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +10

    ባዕታ ማርያም የሰላም ለሊት ታድርግላችሁ ፊልሙ ደስ ሲል

  • @tizta7097
    @tizta7097 Před 4 lety +71

    ኡኡኡኡ ይሄን ሽበታም ሰውዬ እንደኔ የሚወደው እስኪ በሞቴ

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety +1

      czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html مرحبا بكم tizta

    • @treered583
      @treered583 Před 4 lety

      Agbeyw

    • @tizta7097
      @tizta7097 Před 4 lety

      ትወናው እንጂ የምወደው አባቴ ይሆናል

  • @d.jd.j5746
    @d.jd.j5746 Před 4 lety +58

    ምን አለበት ለድምፁ ጥራት ሙዝቃ ባትቀላቅሉ በጣም ነውኮ የምያስጠላው

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      ትክክል ደቦች ናቸዉ ፓርቲ ቤት አረጉት

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 Před 4 lety +11

    ኡፍፍፍ ወገኖቼ ለሀገራችን ፀሎት አድርጉ ሀገራችን ሠላም አግኝታ በልፆጋ እኛም ከሸቃላነት ኑሮ ጌታ ያላቀን አሁንሥ ምርርር አለኝ ሥደት

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +72

    አዮብዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ ❤😍
    እንደኔ የምትወዱት👍👈

  • @yewoggeta5865
    @yewoggeta5865 Před 4 lety +47

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው እስኪ ግጩኝ በእዬብ ሞት 😁

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +35

    እኔ ዛሬ ደስ ያለኝ ኢሳም ሀበሻ ፊልም መስራት ትቶ ወደ አላህ መመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @ematube
      @ematube Před 4 lety +1

      በጣም

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 Před 4 lety +2

      Endeza kasebsh anchi lemin tayalesh

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ Před 4 lety +1

      እዴ ምን ነካሽ ፊልሙ ከአምላካቸው አጣልቷቸው ነበረ እዴ ይሄም አስተምሮት አለው መቼስ ዝም ብለው አይለፍም
      መፈሳዊ አለም አዊ የሚባል ነገር አለ ሆዴ

    • @thehabesha2929
      @thehabesha2929 Před 4 lety

      ወሬኛ

    • @user-gp6tm6kd1m
      @user-gp6tm6kd1m Před 4 lety

      @@thehabesha2929 ወረኛ አይደለችም ውነቷነው ለበር ብለው አካላቸውን ከሚሸጡ ጋፊርጋር ተጣሞብን ነበር አላህመለሰልን የሰውን ማንነት ሳታውቂ አትቀደጅ ወረኛ ምን ማለት እደሁ እወቂ

  • @mhitayamaryame1907
    @mhitayamaryame1907 Před 4 lety +7

    ወይ ደስ ሲል ሀገሬ ልገባ እቶ ነው እስኪ በሰላም ግቢልኝ በሉኝ እናተም በሰላም ወደ ሀገራቹሁ በሰላም ያስገባቹ

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Před 7 dny

      በሰላም,ግቢልኝ,እህቴ❤❤❤❤

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety +4

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏wow ተለቀቀ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፍልም 👍👍ስለ ለቀቃቹልን እናመሰግናለን 🙏🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏

  • @samrawittadu9111
    @samrawittadu9111 Před 4 lety +17

    ለሁላችንም ትዳሩን አክባሪ አገሩን ወዳድ ሀይማኖቱን የሚወድ ባል ይስጠን አሜን በሉ

  • @ayoonylk4602
    @ayoonylk4602 Před 4 lety +17

    ሳያዩህ ባሌጌ ነው ያሉህ ሲቀርቡህ ሚወዱህ ምን ትላቸዋለህ እስቲ እንደኔ ስው እሚወድ እጁን ያውጣ ዑዩኑይ ነኝ ከ ኩዌት

    • @user-kz3ce2lw7f
      @user-kz3ce2lw7f Před 4 lety +1

      ዋዉ እኔም ከኮት ነኝ

    • @ayoonylk4602
      @ayoonylk4602 Před 4 lety

      طيبه الشمري እሺ ጠይባ ኣልሽምሪ የመጀመርያ ነሽ በ ዩትዩብ ስተዋወቅሽ በዚ ፈልግኝ facebook.com/malshaday

  • @user-hg6cj4dl3f
    @user-hg6cj4dl3f Před 4 lety +8

    ያመጡ ምርጥ ፌልም እዮባ ውስጤነህ❤
    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛❤

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      ፍቅር ቡና ፍቅር ቡና czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @Tube-xl1pg
    @Tube-xl1pg Před 4 lety +25

    ይሄን ድራማ ብላችሁ ስታቀርቡ እኔ እዚህ ከመዳም ጋ ጨው በዛ አነሰ ቀጠነ ወፈረ እየተባባልን የምንከራከረው ከዚህ ይበልጣል ካሜራማን ቢኖረን አከተመ ::

    • @ሔዋንነኝየአዳምዘር
      @ሔዋንነኝየአዳምዘር Před 4 lety

      😂😂😂betam

    • @mesitube318
      @mesitube318 Před 4 lety

      Bexam 😂

    • @user-vc2kp7yh1x
      @user-vc2kp7yh1x Před 4 lety +1

      እኮ😁 ብስልክ እንቅረፀዉ ባክሽ😂😂

    • @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
    • @qwertyu1107
      @qwertyu1107 Před 6 měsíci

      ሁላችሁንም በክሩው አባላት ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ ። ስህቱ የፕሮዲውሰሩ ፣ የአዘጋጁ እና የኢዲቲንግ ባለሙያው ነው ፕሮደመውሰሩ እና አዘጋጁ እዮብ አራጋው ሲሆን ኤዲቲንግ የለውም ማለት እችላለሁ ምክንያቱም እዮብ ውጪ ለመሄድ ይኸንን ብር ነበር ሲጠብቅ የነበረው ለእኔም ሙሉ ክፍያ አልተከፈለኝም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    #የእዮብ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    እህት ወንደሞቼ የባለጌ ነገር ተለቋል ኑማ አብረን እያየን ዘና እንላለን

  • @user-gd5ne3dj6x
    @user-gd5ne3dj6x Před 4 lety +7

    ኢሳም አበሻን ፊልም ከመስራት ያወጣህ ጌታ እኔንም ከማየት አዉጣኝ 🙏🙏🙏

    • @marefanetawen2371
      @marefanetawen2371 Před 4 lety +1

      Hhhhhh wey neqora eko abesha gare qere lemanenyawem feta aregonyale komentu

    • @susutube8147
      @susutube8147 Před 4 lety

      አሚንንንንንንን

    • @user-xv6fr2tt7t
      @user-xv6fr2tt7t Před 4 lety

      አሚን ደስብሎኛል ኢሳም ስለ ወጣ እኛንም ያውጣንንንን

    • @user-qr6gj1qj5h
      @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +1

      እደ መቸ ወጣ

    • @Nur23315
      @Nur23315 Před 8 měsíci

      likብleshal❤❤

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +2

    በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    እዮባ ዉድድድድድድ ነው የማድረግህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 4 lety +102

    እስኪ የእዬቤ ወዳጆች ላይክ ግጩ

  • @endalemamuye1390
    @endalemamuye1390 Před 2 lety +1

    በነገራችን ላይ መለየት ያለብን ሁለት ነገር አለ ብዙ ኮሜንቶችን አንብቤያለሁ ብዘዎቻችሁ የእዮቤ አድናቂ ናችሁ ። ይገባዋል ነገር ግን በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፉት ሁለት እዮቦች ናቸው ። የመጀመሪያው ደራሲው ዳይሬክተሩ እንዲሁም ፕሮዲሰሩ እዮብ አራጋው ሲሆን ሁለተኛው አርቲስት እዮብ ዳዊት ስለሆነ ግልፅ ለማረግ ያህል ነው ።

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 4 lety +12

    እውነት ለመናገር ምኑም አይመስጥም።
    አዳዲስ ስለሆኑ እናበረታታቸዋለን።ለማስመሰል ነው እንጂ ለመሆን አልሞከሩም ሆነው ስሜቱ ገብቶኣቸው ቢሰሩ መሆኑ መልካም ነው።

    • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
      @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ Před 4 lety +1

      የኢትዩ አርቲስት እኮ ሆነው መተወን የሚችሉት በከፊል ናቸው የቀሩት ከማስመሰል የዘለለ እውቀቱ የላቸውም

    • @arsenalganners5290
      @arsenalganners5290 Před 4 lety

      ክክክክ ኣለማዮ ታደሰ ሆንሺላቾው አኮ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 Před 4 lety +1

      ሰሞኑን ፊልም በዛ እንጅ ምኑም የመሰጠኝ አላየሁም እስካሁን ጥርት ብሎ የተሰራ 2ይበቃን ነበር

  • @user-gz7jy4mq2v
    @user-gz7jy4mq2v Před 4 lety +7

    ሰሞኑን ግን በሰላም ነው በቃ ፌልም በፌልም ተበሻበሽን እኮ አሁኔስ መዳሜ ጋረ ልታጣሉይ ነው እዴ በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛልይ እወዳቹሀሉው ውድ ይገሬ ልጆች

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 Před 4 lety

      Teketatayi derama mesele eko

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      የሰብስክራይብ እጃችሁን ዘርጉልኝ

    • @qwertyu1107
      @qwertyu1107 Před 6 měsíci

      እናንተ ስትደሰቱ እኛም እንቃለን ሁላችንማ ስንስቅ ሀገራችን ኢትዮጵያ ደስ ይላታል

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o Před 4 lety +3

    እሄን ፊልም ብዬ ግዜዬን አቃጥዬ አይኔን ማድከሜ አበሳጨኝ

    • @abems5374
      @abems5374 Před 2 lety

      Yikirta Andu batefaw Hulum Tiru Endalisera Hone Gin Sihitetu Ye Diricteru ena Ye Akenabariwu new.

  • @denegelamelje9363
    @denegelamelje9363 Před 4 lety +10

    ልሾፈው ነው መዳምዬ አፍሽን ይያዝልኝ

    • @user-yt8iu4ju7u
      @user-yt8iu4ju7u Před 4 lety +1

      መንተባተብ ጀምራለች ልጠራሽ ነው መሰል

  • @anketjado6008
    @anketjado6008 Před 4 lety +28

    ዛሬ በአታ ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    woww በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ውድ የሀገሬ አርቲስቶች በርቱልኝ፡፡ዳዊት የኔ ውድ

    • @abems5374
      @abems5374 Před 2 lety

      Eyob Dawit bemil yisitekakel

  • @user-bc7zf6pr6y
    @user-bc7zf6pr6y Před 4 lety +17

    ወይኔ እዮብየ ተናፍቀሀል የእዮብ አድናቂዎች ገባገባ በሉ አይቸዉ ስጨር አስተያየት እሰጣለሁ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 4 lety +3

    ምርጥ ሥራ ነው የአገሬ ልጅች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 4 lety +51

    ላይክ አማረኝ ምናምን እያላችሁ የምትኮምቱ ሰዎች ግን በጣም አበዛችሁት አስጠላባችሁ የምር ኮመንት የማንበብ ፍላጎቴ ቀነሰ በናንተ ሰበብ😃

  • @toybititube2075
    @toybititube2075 Před 4 lety +3

    ውይ እዩብዬ ተናፍቀህ ነበር እንክዋን መጣህ እስኪ የእዮባ እድናቂወች ላይክ ግጩኝ

    • @tube-xh4cn
      @tube-xh4cn Před 4 lety

      እዮብ ዳዊት

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Toybiti tube czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @wadeemahalmansoori4257
    @wadeemahalmansoori4257 Před 4 lety +3

    እንኳን ለእናታችን በዓታ ማርያም በዓል አደረሳቹ የአመት ሰዎች ትበለን

  • @eth1929
    @eth1929 Před 4 lety +43

    ድራማዉ አሪፍ ነበረ ግን ክላሲከሩን ብትቀንሱት ይሻላል ነበር

    • @mandephotography3407
      @mandephotography3407 Před 4 lety

      thank you soundtraku addis musikenga new meselengi jorowechinin libetisew derese eco

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      ደደቧች ናቸዉ ይህን የመሰለ ፊልም አደነቆሩን

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 4 lety +13

    በ2020 ፊልም ኤክስፓይድ ይሆናል የተባላችሁ ይመስል እንዳለ ለቃችሁ 2020 ምን ልናይ ነው

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል Před 4 lety +2

      ዛሬ ጥገብ እጅ ለነገ አታስብ ዛሬንያበላህ ነገም እንደሚያበላህ እርግጠኛ ሁን ተሏል ስለዚህ 2020 ሌላ አድስ ነው

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

    • @user-rf5gn2ib8g
      @user-rf5gn2ib8g Před 4 lety

      በየቦታው እየገባሺ እህቶችሺን ቀስቅሺ እንቃ የካፊር ዮቶብ አናሳድግ ሰብስክራይባችንን እናሳ በየወሩ እየረዳን ነው ባናቀው ነው እጂ ግቢ ጥድጥድ ሁነው እሚሰሩት ላይ ይገኛሉ ሀያ ከኔጋ ዘመቻ እጀምር

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +1

    ዎውውውውውው ላሥተዎለው የመጨረሻው ምክር የእናትየዎ በጣም ትክክል ነች የበደለህን ሰው በፍቅር መልሠው አደራ ፈጣሪ ለጠላቴምሆነ ለወዳጀ ክፍ ነገር አታሥመልክተኝ

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 Před 4 lety +20

    በጣም ብድር ብሎኛል በጣም ከፍቶኛል በጣም ተረብሻለሁ መተኛት አልቻልኩም uffff ዛሬ ቀን

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 Před 4 lety +1

      ለምን ውዴ አይዞሽ

    • @hanicohani5658
      @hanicohani5658 Před 4 lety

      @@sebrinalove6392 አላወኩም ዝም ብሎ ይከፍኛል

    • @tube-br4di
      @tube-br4di Před 4 lety +1

      Ayizoshe mamaye

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 Před 4 lety

      ፍቅር ይዞሽ ነው እንዴ ማር

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 Před 4 lety +1

      @@sebrinalove6392 ክክክ ፍቆር ሲይዝነው የሚደብረው እስከለየልን ድረስ

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 4 lety +6

    ዋው አቶ ቃኜ እና አበባው ውስጤ ናቹሁ

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety +1

      hiwet bederja czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @massymassy6748
    @massymassy6748 Před 4 lety +34

    ደሞ ያየሁትና ያላየሁት ፊልም ተደባልቆብኛል ሆሆሆሆሆይ እረ እየቆጠባችሁ ልቀቁልን

    • @numberhone5908
      @numberhone5908 Před 4 lety

      እንደ እኔ እኔም ተደባለቀብኝ

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Massy Massy czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 Před 4 lety

      ሊሞቱ ነው መሰለኝ ማርያምን 🙊🙊🙊🙊😀😀😀😀😀

    • @samrawittadu9111
      @samrawittadu9111 Před 4 lety

      @@bosenagashu5349 ያስብላል

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 Před 4 lety +16

    አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንየው

  • @muraelyegebrelilig6111
    @muraelyegebrelilig6111 Před 4 lety +3

    በጣም ያናድዳል አሁን አሁን የሚሰሩ ፊልሞች የድምፅ ጥራት የላቸውም በብዛት ከተዋናይዎች ድምፅ በላይ ክላስካሉ ነው የሚሰማው እሄ ደሞ የፊልሙን ታሪክ ያጠፋዋል ስለዚህ አስተካክሉ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

    የፍቅር መስፈርቱ ፍቅር
    የባለጌ መስፈርቱ ብልግና 👍👍

  • @user-je7su3wi5t
    @user-je7su3wi5t Před 4 lety +7

    እዮባ የኢሳምን ቦታ እኔ ስጥቼካለሁ ጠንክረህ ያዘው😋

  • @simasorsa5354
    @simasorsa5354 Před 4 lety +4

    እህት ወንድሞቼ እኔ የደረሰብኝ አይድረስባቹ ዛሬ ነጌ ያልፍልኛል እያልኩት ከዘመድ ከወገን እየኖርኩት በቤተሰብ ናፍቆት እየተቃጠልኩት ዘጠኝ አመት ቆየውት እና አውን ላይ አገሬ እገባለው ብዬ ትኬት አስቆረጥኩት እና ለቤተቦቼም ነገርካቸው የደስታ ብዛት ቀኑም አልመሽ ለሊተም አልጋ አለኝ እውነት እውነት እላችዋለው ዛሬ ጥዋት አይቼ ካላንደር ተመልሼ ማታ አያለው ብቻ አልደርስ አለኝ የበረራዬ ቀን እናም በጣም ምወደው በጣም ምሳሳለት አንድ ወንድም ነበረኝ እሱ ነበር እቀበልሻለው ብሎኝ ቀን ማታ እያወራኝ ባልጠበኩት እና ባላሰብከት ሁኔታ ወንድሜን በአምስት ደቂቃ ውስጥ ከቤት እንደወጠ ቀረ በመኪና አደጋ እኔም እንደዚ እንደናፍኩት ሳላየው ቀረው😭😭 ወገኖቼ ከዚያም ፍጣን ትኬት ተቆርጦልኝ ሄጄ አስቀብሬ ተመልሼ መጣውት እውነት እህት ወንድሞቼ በምታምኑት እምነት ፀልዩልኝ ፈጣሪ እንደያፅናናን እኔንም ቤተሰባቼንም እንዲያበረታኝ በችግርም በደስታም ምስቅ እና ምደስት ልጅ ነበርኩት ዛሬ ላይ ግን ሳቄ ጠፍ ልቤ እንደተሰበረ ቀረ ደስታ ሚባል ነገር ካጠገቤ እራቀ እውነት ለካ በችግሮች ውስጥ ወነንም ውለን ማደር ትልቅ እድል ነው ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭😭

    • @fyorinaworku9629
      @fyorinaworku9629 Před 4 lety

      እህት ማር አይዞሽ እግዚዓብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ ማር እኔም እንዳንች የምሳሳለት ወንድሜ እንደ ወጣ የቀን ጅቦች በሉብኝ ።

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 4 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍጣሪ ያፅናችሁ ማማዬ አይዞሽ የቀን ጎደሎ አያልፍም

    • @simasorsa5354
      @simasorsa5354 Před 4 lety

      @@user-bl2np8wu4g አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

    • @simasorsa5354
      @simasorsa5354 Před 4 lety +1

      @@fyorinaworku9629 አሜን አሜን ማማዬ አንቺም አይዞሽ

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 4 lety

      Yenwd egziyabher lachm lebetesebochshm mexnanatun ystachhu

  • @atamre2625
    @atamre2625 Před 4 lety +5

    እነቱን ዬምዎድ ብቻ👍👍👍

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      A:: Tamre czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @thetnatube
    @thetnatube Před 4 lety +2

    ትመቹኛላችሁ

  • @negayassfaw9542
    @negayassfaw9542 Před 4 lety +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችንን ይህን
    እግዜአብሄር ኢትጽያውያን ይጠብቅልን አሜን
    ደሞ ሳምኑ በሽ ነወ ፊልም

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Negay Assfaw czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @Moahs
    @Moahs Před 4 lety +7

    ስጠብቀው የነበረፊልም እስቲ ልሹፈውና እኮምታለሁኝ ኑ ውዶቼ አብረን እንሹፈው እስቲ እዮባ እና ጋሽ ሰሌ ስወዳቹ

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 Před 4 lety +5

    አይ የኢትዮጵያ ፊልም በቃ እንደዚህ ነው ፊልም ማለት ለምሳሌ ምንም ሌላውን እንከን ትተን ከልብሳቸው ብንጀምር ሲጀምሩ በለበሱት ልብስ ጨረሱ ሲቀጥል ደግሞ የሰራተኛዋና የባልዮው ጉዳይ ምን ደረሰ ሁሌ የናትን ጎደሎ መልቶ መጨረስ እኮ አሰለኛኝ እስኪባይሆን ኮማቾች በላይ ዓፅናኑኝ

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es Před 4 lety +18

    አዮብዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ💜💜💜

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety +3

    ውዶች የሰሞኑ ፊልም በሰላም ነው ለስደተኞች እማ መዝናኛ ሆነን

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +3

    እምወዳችሁ እማከብራችሁ ያገሬ ልጆ እንደምን ከረማችሁ ህልም አለኝ ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዳታችሁ ያስፈልጋል መቼም አንዳችን ላንዳችን ለመረዳዳይ መደጋገፍ እሲኪ እንተጋገስ ወገኖቼ አንዳችን ላንዳችን እንኑር ወጎኖቼ እወዳችሗለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ

  • @betty8101
    @betty8101 Před 4 lety +33

    ኤጭ ከአማረኛ ፊልም ያስጠላኝ ነገር ክላሲካሉ 😏😏😏👎

    • @bizuayehulemi9143
      @bizuayehulemi9143 Před 4 lety +1

      betty ስደተኛዋ hulem eko new siyasetela

    • @betty8101
      @betty8101 Před 4 lety +1

      @Ahammed Ahamned 😃እውነት ነው የአጨራረሱ ሳያንስ ጭራሽ ከሚናገሩት በላይ በሙዚቃ መሳሪያ አደነቆሩን ከጠፍታቸው የማይታረሙ

    • @ozapayetmelik831
      @ozapayetmelik831 Před 4 lety

      @@betty8101 ayi muzikegna liyareguachew new be clasical ajibew

    • @user-tx5ju3sb8c
      @user-tx5ju3sb8c Před 4 lety +1

      😂😂😂😂

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      ትክክክክክኬል ደደቧች ናቸዉ

  • @retopia2716
    @retopia2716 Před 4 lety +2

    እዮብዬ የምትወዱ ሼባው ተመችተከኛል እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው በርቱ

  • @የአላህባሪያነኝ-ዘ9ቀ

    ውይ ያገሬ ልጆች እንደው የመዳም ዋይ ፍይ ባይኖር ስደትን እንዴት እንገፍው ነበር በምኔ አያችሁት

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 Před 4 lety +1

    አዋጅ አዋጂ አዲስ ፊልም ተሏቆዋል ኑ አብርን እንሹፋዉ ጋይሶች ምርጥ ጋዳኞቼ

  • @yohaneshab8405
    @yohaneshab8405 Před 4 lety +5

    ዋው ይህ ፊልም በመስታወቃ ኣይቼ በጉጉት ኢየጠቡኩኝ ነበረ ስለ ተለቀቃ በጣም ደስ ቢሎኛል ኢናንተስ።።።።?

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 Před 4 lety +1

    ሰሞኑን እዴት ነው ሹርጣውም ከፍቷል ፊልሙም በዝቷል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 Před 4 lety +51

    The background classical is annoying it’s to much

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety +1

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

    • @budgreen2166
      @budgreen2166 Před 4 lety

      Very annoying.

    • @budgreen2166
      @budgreen2166 Před 4 lety

      ፊልም ነው የፈረሶች ጋጋታ ከበሮ። ውድቅ ፕሮዳክሽን። 00000000))ዘሪ

    • @abessalenchessa8276
      @abessalenchessa8276 Před 4 lety +1

      Ohhhhh thank you. The classical is louder than thier voice and so annoying tooooooo

    • @ታሞልሻልልቤyouTube
      @ታሞልሻልልቤyouTube Před 4 lety

      ሀይ

  • @user-ue6oc1zb5w
    @user-ue6oc1zb5w Před 4 lety +26

    ተዉ ግን እያረፋችሁ ልቀቁልን አንድ ፊልም በሳምንት እየጨረስኩ በየቀኑ እየለቀቃችሁ ግራ አማታችሁኝ እኮ

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

    • @kemilademssie8550
      @kemilademssie8550 Před 4 lety

      Kkkkkkkkk

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ

    እስኪ ቦታ ያዙልኝ የመዳሜ ጎርፋ አፅድቸ ልምጣ

    • @sikosilo8791
      @sikosilo8791 Před 4 lety +1

      እፍፍፍ ስጠላ የሷን ክላስ ማፅዳት

  • @user-tu7nd1og4m
    @user-tu7nd1og4m Před 4 lety

    ወይኔ ሰአት ቢኖረኚ ኮሚንቶቹን በጠቅላላ ባነበቡኩት ግን መቸነዉ ስለፉልሙ የምትኮምቱት በአላችሁበት ሰላም ሁኑልኚ የኢ ቶ ለጆች በሙሉ

  • @ረምላ-ጨ8ቘ
    @ረምላ-ጨ8ቘ Před 4 lety +5

    ፓሊሶች ትክክል ስራችሁ ፊልም ብቻ ሆነ ለእውነትም ስሩ 😊😊😊

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 Před 4 lety +1

    ግን እኮ ልጆቹ ምንም ያጠፍቱ ነገር የለም ግን ሁኖም ማንኛውም ሰው ይሰርቃል ከሰረቁት ይልቅ ጥሩ ነገር ያደረጉት ይበልጣል ሰው ወዶ እና ፈቅዶ ሌባ አይሆንም በተለይ ልጅትዋ ለእናትዋ ነው ይሄን ሁሉ መስዋትነት የከፈለችው ልጁንም ባያሳክሙት ይሞት ነበር ለማንኛውም ሰሞኑን አዳዲስ ፊልሞች በዝተዋል በጣም ደስ ይላል

  • @dagma5455
    @dagma5455 Před 4 lety +3

    ውድ የሀገሬልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልላቹ

  • @awethassen4799
    @awethassen4799 Před 4 lety +2

    Number one nice movie

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 Před 4 lety +11

    እኔ የምለው ግን ወንዶች በቃ ሀይ ካሉን በሃላ እስቲ ጋደም ብለን እናውራ በዛውም ራት በልተን ቁርስ በልተን እንለያያለን ነበር ድሮ ሙዳቸው አሁን ሁለት ቀን ቻት አርገው በሶስተኛው ቀን ሞባይል ላፕቶብ ብር እስቲ ላኪልኝ ሆሆሆሆ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 Před 4 lety +2

    በጣም ስጠብቀው የነበር ፊልም ነው ሸይባው የምር ተመቸኝ።

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Kedir Seid czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @eliana4193
    @eliana4193 Před 4 lety +5

    የኔ ውዶች welcome😂😂😂 እሰይ ለነገ ደግሞ አስቡበት💃💃💃የኛ ሰፈር ባይኖር ፊልም ሰሪዎቻችን ምን ይውጣቹ ነበር😂😜😜😜

  • @tmijeerylove7800
    @tmijeerylove7800 Před 4 lety +1

    *Wd yagere lujoch Egzabiher kenante ga yhun .......Like demo atrsu*

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን Před 4 lety +6

    ከመቶች ግን የሶደሬ ደበኛ ሆናችሁ እዴ አድም ቀን መጀመሪያ ሁኘ አላቅ ም ሀሀሀ ቅናት መሠለብኝ

    • @amutube1047
      @amutube1047 Před 4 lety

      Watch "Ethiopia;ጃዋር ማለት ምን ማለት ነው ? ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on CZcams
      czcams.com/video/NwtHKXk0lXU/video.html

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL Před 4 lety +2

    ተለቀቀልን እናመሰግናለን ምርጡዎቹው

  • @أبوالوليد-ش1ذ
    @أبوالوليد-ش1ذ Před 4 lety +6

    I didn't hear a word from the disturbing music sound what a shame

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 Před 4 lety +1

    ማጀቢያ ድምፅ የማያስፈልግ ቦታ ተጠቅማቹል፤ምን አስባቹ ነው?ድምፃቸውን እናዳምጥ ወይንስ ሙዚቃውን…?

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety +7

    ማን እንደ እናት ጤነኛ ሆን በሽተኛ ለእሷ ለውጥ የለውም

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 Před 4 lety +2

    ጎበዞች ሃገሬ ልገባ ጥቂት ቀናት ስለቀሩኝ ፊልሞችን ልቁቀ ሀገር ቤት ዋይፋይ የለም

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      Tirsit czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 Před 4 lety +3

    The sound system and accompanying music is supposed to be enhancing the dialogue between the actors, instead you seem to have purposely used sound/music to drown the dialogue. Why?

  • @ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል

    እኔ ገና አለይሁትም ግን ደስ እሚል ነው እሚመስለኝ

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      nejat የሐበሻ ልጆ czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @temarlijetagesindwir768
    @temarlijetagesindwir768 Před 4 lety +26

    Ager bet lemegbat 3 samint kereg besela gibi belug... Ehet wendimoche des bilogal des yibelachu. 🙏🙏🙏

  • @mekidmesfen5479
    @mekidmesfen5479 Před 4 lety +1

    Wowww arfe sera nwe maroche 👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋

  • @rhlove9617
    @rhlove9617 Před 4 lety +3

    አንደኛነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ 🤪

    • @bestdrama3976
      @bestdrama3976 Před 4 lety

      R&H Love czcams.com/video/pr3HjLqrl4Y/video.html

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 4 lety +1

    ሰሞኑን አዲስ ፊልምና ዘፈን ብሽ ነው ምርጦችዬ ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን 😍😍😍😍😍😍❤️🙏