አብሮነቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 76

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před rokem +4

    ...አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ...???ተባረክ ፓስተር ዳኒ አሜን ጌታ ከእኔ(ኛ )ጋር ነው::

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    አሜን
    አሜን
    አባባ እራሱን አልሰወረብኝ ታርቆኛል
    አሜን ይህ የዘላለም ህይወት ነው ።
    ከእኔ ጋ መጣ አሳረፈኝ🙏🙏🙏
    አሜን አሜን እረፍትን ለልቤ ሰላምን ለህይወቴ ያንን ሁሉ ሸክሜን አስጥሎ አሳረፈኝ ክብር ይሁንለት አቤት ስንቱን አስጣለኝ
    ልዮነቴ አብሮነትህ ነው አባባባ
    ዳኒየ ብዙ ፍቅር እና ክብሬ ያንተ መዝሙር ወደ አምላኬ እና አምላክህ ወደ አባቴ እና አባህ ፀጋ ዙፍን ስር ከነሽክሜ አምጥቶኝ ቀንበሬን አስጥሎ አሳረፈኝ ።
    አሜን አሜን አሜን በአብሮነቱ ያለማቆረጥ እንድደገፍ ስለስሙ መንገዴን ያቅና ይመራኝም
    አሁንም ፀጋ ይብዛልህ
    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 Před rokem

    እውነት ዛሬ ይሄ ቃል ያስፈልገኝ ነበር ማንም የለኝም የሚል መንፈስ ውስጤ በጣም እየሰበረኝ ነበር እግዚያብሄር ከኔጋር እንደሆነ የሰጠኝ በረከቶቼን ልጆቼ ስራዬ እንዳስታውስ አረከኝ ጌታ ይባርክ ፖስተር

  • @eshetufeyssa8541
    @eshetufeyssa8541 Před rokem +2

    ከእኛ ጋር ሆነህ አብረኸን ካልወጣህ!
    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኛን ከዚህ አታውጣን!
    ከ1980ዎቹ ዝማሬክ የተወሰደ ተባረክ!

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Před rokem +1

    ❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @derejeafrassa8755
    @derejeafrassa8755 Před rokem

    ድንቅ መልዕክት ዳኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @mimisolom9646
    @mimisolom9646 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @smdn13
    @smdn13 Před rokem

    አሜን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem

    የእግዚአብሔር አብሮነት very very important እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ማ !!!!🙄 ህዝቡን የማይንቅ ጌታ ይባረክ ለጠላት አሳልፎ የማይሰጥ ጌታ ክብር ይሁንለት ። Pastor Dani እንወድሃለን ተባረክ ሰው ያልቀመሰውን አያወራ !!🙏 አብሮነቱ ይብዛልህ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před rokem +2

    አሜን ኢየሱስ የዘላለም እረፍት ነው ሃሌ ሉያ🙏
    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ዳኒ❤

  • @yayagebre5403
    @yayagebre5403 Před rokem

    Amen 🙏 Thank you for sharing 🔥🔥🔥🔥

  • @hanuasfaw2252
    @hanuasfaw2252 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን ሀገራችንን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Před rokem +1

    ❤❤❤❤ pastor Dani God bless you more 🙏🏻

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Před rokem

    God bless you welcome back thanks so much for sharing

  • @user-wt3zy1px6f
    @user-wt3zy1px6f Před rokem

    Yes amen amen

  • @haymanottekleselasie4967

    ሁህ ተባረክ ወንድሜ

  • @gospelsingeramanuelmugoroo3403

    የእግዝ/ር መገኛት ሁሌም እረፈት ነው::

  • @ednaletsworshipourlord6481

    Amazing world of God 💕bless you pastor daniye selante eyesusn akebrewalehu ❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nardoskefeyalew651
    @nardoskefeyalew651 Před rokem

    Amen Amen

  • @abenu37
    @abenu37 Před rokem

    Blesss you!!!!
    Pastor Dani

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před rokem

    Amen Amen 🙏 ❤ 🙏

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 Před rokem

    Amen geta yibarkh

  • @wongelmelkamu2733
    @wongelmelkamu2733 Před rokem

    አሜን ዳንዬ በረከታችን ነህ ተባረክልን

  • @sefanitgebre4421
    @sefanitgebre4421 Před rokem

    Good lesson.
    Thank you.

  • @rshelseyum2000
    @rshelseyum2000 Před rokem

    Tebarek Danye endet mezmur degagme semahut ye Egzabher stega ybzalh❤

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 Před rokem

    Amen

  • @koketTomas
    @koketTomas Před rokem

    Ameeeeen tebarek Pastor Dani😮😮

  • @burtkankatm3078
    @burtkankatm3078 Před rokem

    Ameeen Ameen Geta Eyesus yibariki tsaga yibizaliki 📖 📚 🙌 🍇 💖

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 Před rokem

    Amen tabreki bibzu❤❤❤❤❤❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před rokem

    Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Před rokem

    Amen 🙏 ❤

  • @rechEri316
    @rechEri316 Před rokem

    እውነት ነው የእግዚአብሔር አብሮነት ይሻለኛል 🙌

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před rokem

    አሜን ዳኒ ሐወይ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ አሜን አሜን ሐለሉያ ተባረክ

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před rokem

    Amen🙏❤❤❤

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Před rokem

    Amen dani yetwdedk ye Egzyabhir sew tebark

  • @Sani-hs6ot
    @Sani-hs6ot Před rokem

    Amennn Amenn Amennn Gbu Bro

  • @danieltolina7515
    @danieltolina7515 Před rokem

    ዳኒዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-wt3zy1px6f
    @user-wt3zy1px6f Před rokem

    Amen amen God bless you

  • @hopeoffcial
    @hopeoffcial Před rokem

    tebarekln pastor betam nw yetebarekubet 😇🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyorusalemdesta2985
    @eyorusalemdesta2985 Před rokem

    Amen haleluya ❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před rokem

    AMEN !!!
    BLESSED

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 Před rokem

    አሜን ጌታ ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 Před rokem

    you are blessed. be bless more dani.

  • @getayawkalmelaku9456
    @getayawkalmelaku9456 Před rokem

    ብርክ በልልኝ እጀግ እንወድሃለን ተባረክ

  • @saramishamo8250
    @saramishamo8250 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለእግዛብሔር ይሁን

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před rokem

    አሜን አሜን ዳኒዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤️

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 Před rokem

    ተወዳጅ ዳኒ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ 🙏❤️

  • @bahilumoges
    @bahilumoges Před rokem

    God bless you Pastor!

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Před rokem

    ዳንዬ አንተ ወንድሜ ኑርልኘ የአባቴ ጀግና 👈

  • @gracegospel4293
    @gracegospel4293 Před rokem

    Eebbifami Daniyyee

  • @genetabdi5398
    @genetabdi5398 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏🙏🙏

  • @tesfagirma3659
    @tesfagirma3659 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ ዳኒ ተባረክ

  • @bemnettekle1906
    @bemnettekle1906 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳኒ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዳን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @samitube7948
    @samitube7948 Před rokem

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በሁሉም ተባርከብናኃል😍😍

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Před rokem

    ❤🙏🙏🙏

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 Před rokem

    ❤🙏🏿😇

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před rokem

    God bless you

  • @selamawitafeworki9057

    Blessed

  • @abiroabrham3140
    @abiroabrham3140 Před rokem

    አሜሜሜንንንን

  • @dgtt214
    @dgtt214 Před rokem

    God blessed you 🙏

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před rokem

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Před rokem

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem

    አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባረክ ስዎዲህ እኮ ዘርክ የጠላት ደጅ ይዉረስ ዋው ❤❤

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Před rokem

    Tebarik for feeding me , amen amen, Daniye ❤

  • @ejiguwakshuma
    @ejiguwakshuma Před rokem

    Gets

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Před rokem

    Amen, fellowship with God is the source of all things! Dani, you have the grace to preach the gospel bless you

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Před rokem

    Dani enam endaref pry for me please please, Daniye chinket wust nn🙏

    • @selamsemanhe-iw3jy
      @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

      እህቴ እንደምንም መፀለይ ጀምሪ ሱስ ይሆንብሻል
      መጀመሪያው ነው ከባድ በኃላ አለመፀለይ ነው ሚከብድሽ ሲባል ሰምቼ ሳይሆን ኑሬው ነው ማሳረፍ የሱ ስራ ነው አንች ዳኒ እንደነገረን በንሳሀ ደግሞም የምትፈልጊውን በማውራት ጀምሪ ልክ ለዳኒየ እንደነገርሽው አባባ ጭንቅ ውስጥ ነኝ ማረፍ እፈልጋለሁ ብለሽ ሁሉን ሳታስቀሪ አውሪው የጠየቅሽው ዳኒን ቢሆንም ኑሮየ ነበር እና አላስቻለኝም እኔም እፀልይልሻለሁ
      ነገርን ሁሉ እንዴት ለበጓ እንደሚያደረገው ሚገባን ነገሩ ባለቀ ጊዜ ነው
      ላምንህ እፈልጋለሁ የተጨነኩ
      የእኔ ጌታ እኔ ስለሆንኩ ነው
      አሁን ስፍራውን ለጌትነትህ ለሉአላዊትህ ለአባትነትህ ለጥበቃህ ለታማኝነትህ ለመሀሪነትህ እለቃለሁ
      አንተ አምላክ እና አባት እንደሆንክ ብቻ ይሁን እወቀቴ በይው ፀልይ መፀሀፍ ቅዱስሽን አንሽው 🙏🙏

    • @mimishaadmasu5956
      @mimishaadmasu5956 Před rokem

      @@selamsemanhe-iw3jy eshi I will start kezara jemiro, getta yebetkish 🥰 selamye, selameshi yebeza 🙏

  • @brtukantadesse6118
    @brtukantadesse6118 Před rokem

    አሜን