ፊት ለፊት ተፋጠጥን። ለምን አላማ ነው እዚህ ቤት የመጣኸው። የመርሳት ችግር ያጋጠማት አሜሪካ እያለች በደረሰባት የመኪና አደጋ ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ፊት ለፊት ተፋጠጥን። ለምን አላማ ነው እዚህ ቤት የመጣኸው። የመርሳት ችግር ያጋጠማት አሜሪካ እያለች በደረሰባት የመኪና አደጋ ነው።

Komentáře • 2,1K

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před měsícem +355

    ጀግናውን ምትወዱት ብቻ ኑ 🤙🏿
    መተት ተደርጎበት ይሆናል 😢

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před měsícem +530

    ፀበል ትሂድና ከዛ ብሀላ ነገሩ ይታይ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před měsícem +3

      This guy is seriously dangerous he can't be able to be husband kick him out from there house he is the only person affecting her may God punishe him out

    • @GenetMoges-xg4bc
      @GenetMoges-xg4bc Před měsícem +4

      ፀበል ትሂድ እሱ ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ልጄ አንተም እግዚያብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +2

      አረ መላ ቤተስቡ ላይ ነው እናቱም አባቱም በ ምን ሞቱ 😔እና መላ
      ው ቤተስቡን ነው የተበቀለችው ልጅትዋ በ ጤና አደለም 😔

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Před měsícem +4

      አደጋ ብሎ ነገር የለም መተት ነው ልጂተ ተተብት ባለች በእንጀራ እናት

    • @AynalemAlemayehu
      @AynalemAlemayehu Před měsícem +1

      ልጅቱ የተማረች ስለሆነች ቤተሰቡን እየተበቀላላቸው ይሆናል

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před měsícem +202

    እቺ ልጅ ምንም የደረባት አደጋ የለም እቺ ልጅ እንደ ኤርሚያስ ልጆች እራሷንእንድትረሳ ተደርጋለች ጀግናው ፀበል እንድቴድ አድርጋት እንዳትፋታው የልጁ ሴራ ነው ለወንድምና ለህቶቿም ያሰጋል በዛው ቤቱንም ሊወርስ ነው እነሱም መጠመቅ አለባቸው

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil Před měsícem +4

      ሀቅ ነዉ ጥቅም እንጂ ፍቅር የላቸዉም

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 Před měsícem +2

      በትክክል❤❤❤

    • @AsA-em7tc
      @AsA-em7tc Před měsícem +2

      ❤❤ፈጣር የጥብቅህወንዴሜ

    • @edenhans1655
      @edenhans1655 Před měsícem +1

      Pleas xebel wiseduwat

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před měsícem

      😢ትክክክክክክልልልልልል√√√√√√√√√√

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +48

    በመጨረሻም የግሌ አስተያየት ልጁን ወንድም እህቶቿ ክስ ይመስርቱ በህግ ይጠየቅ ባገኙት ክፍተት ልጅቷን ትክክለኛ ህክምናና ፀሎት ይደረግላት ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!!!

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 Před měsícem +26

    ጀግናችን ይህ በፖሊስ ተገፍቶ የወጣ ሰው
    የተመለሰው በዚህ ቤተሰብ ላይ አንድ ችግር ለመፍጠር ስለሆነ ውሎ ሳያድር ከዚህ ቤት
    መውጣት ይኖርበታል ልጆቹ በህግ አስገድደው
    እንዳይደርስ ማስደረግ አለባቸው ውሎ ማደር የለበትም እሷን አበላሽተዋታል እነዚህ ልጆች እንኳን ይትረፉ ልጅቷ በውጪ አገር እንደተባለው አደጋውም ደርሶባት ከሆነ ስላደነዘዛት ነው
    የአደጋው መንስዓ ሰይጣን ሥራው ብዙ ነው
    ወንድሜ በርታ ወጥረህ ያዝ ታዲያ ራስህን ከምን ጊዜውም የበለጠ ጠብቅ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před měsícem +247

    ለብዙ ሰወች ሰበብ እንደሆንከው ይችን ልጅ ነፃ እንደምታወጣት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ከአላህ በታች

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před měsícem +821

    የእጀራ እናቷ ሴራ ነው በልጅቷ ለመበቀል የሆነ ነገር አርገውባታል የሚል በላይክ👍👍👍👍👍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +125

    የመኪና ❤ አደጋ ❤ በሚል አሳምነዋት ነው pis ፀበል ትህድ❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před měsícem

      አዎን፡ፀበል፡ትህዲ፡😢 ፒልስ፡

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před měsícem +2

      መኪና.በደረሰበት.አልደረሰችም

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před měsícem +15

    ጀግናችን እባክህ እራስህን ጠብቅ ሰዎችን አትመን እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @MeseretMesele-zo4tr
    @MeseretMesele-zo4tr Před měsícem +12

    የ አግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንህ እራስህን ጠብቅ ልጂቱን ግን ነጻ የምትወጣበትን የመንፈስ አስራር ንደሆነ ግልጽ ነው ከፈጣሪ ጋር እርዳታህ ይቀጥል በ ሁሉ ተባረክ

  • @አቤቱ
    @አቤቱ Před měsícem +85

    ልጆችን እዳያጠቃቸው ቦታ አሲዛቸው በመዳኒት ነው እድትረሳ ያድርገዋት ጀግና ነህ በህይወት ደርሰህላታል የኔ ጀግና ላይክ አድርጉሉት ለዚህ ጀግና

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Před měsícem +224

    እናትና ልጂ በልጂቱዋ ላይ መተት አድርገዉባታል ሢቀጥል የቤቱንም ጉዳይ ልጁ አሥቦበታልም እህት ወንድሞቹዋን ጠልታ እሡን ብቻ እንድትወድ ነዉ የተደረገባት ጀግናችን ወጥረህ ያዝ ከባድ ነዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ እባካችሁ ቅመሞች

    • @meseretgashaye7657
      @meseretgashaye7657 Před měsícem +7

      አዎ እውነት ነው 🥺 ያሳዝናል 🥲

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 Před měsícem +6

      ልክ ነሽ በጣም ያሳዝናል 😭

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Před měsícem +4

      አዎ በትክክል የሰማይ አምላክ የፍታት ዎድማች ን ለሰው መፍትሄ አድርጎ የላከህ አግዚአብሔር ከፍህ ይቅደም ✝️🙏🏽

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Před měsícem +2

      Betam ayegermem

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před měsícem +4

      😢100%100 በትክክል፡፡😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před měsícem +84

    እናት እና ልጅ የማን እጅ ላይ እንደገባችሁ ብታቁ እራሳችሁን አንቃችሁ ትሞቱ ነበር ጠብቁ ዋጋ ትከፍላላችሁ የናቱ ሴራ ነዉ ይሄን ጀግና እንቁ እንዴት ፈልፍሎ ጉዳችሁን ሲወጣ ታይቶኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před měsícem +6

    ብዙነገር አሳይተኸናል ልጅቱ አደጋም አልደረሠባትም አራት አመቱ አለች አደጋው ከደረሠ እድሜ ላንተ ሥንቱን አሣይተኸናል መተትነው ፀበል ውሰዶትት

  • @user-cm3bk6dc2q
    @user-cm3bk6dc2q Před měsícem +15

    ፀበል ዉስድዋት መተት ተደርጎባት ነዉ እድልዋ ተወስዶባት ይሆናል በሳ እድል ልጁ እየተጠቀመበት ይይሆናል እድል ሲወሰድ እንደዚ ነዉ የሚያደርገዉ የመምህር ተስፋየ ትምርተ አዳምጡ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před měsícem +86

    ፀበልልልል ፀበልልልልል ውሰድዋት ጋዜጠኛው በመተትትት አስሮዋት ነው ከእናቱ ጋር ተባብሮ !!!

  • @RahelZawude
    @RahelZawude Před měsícem +73

    ይህ የመኪና አደጋ አይደለ ልጅ እና እናቱ የስሩት ሴራ ነው አደጋ ሳይሆን መተት ደግምት ነው ይህም እጅ አለበት

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Před měsícem +57

    ወደ ፀበል ፍቱን መዳኒት መተት ነው ይህ ነገር ንስር 🦅እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Aresema29
    @Aresema29 Před měsícem +20

    እግዚኦ አቤት የሰውልጅ ክፋት ሞትን የመሰለ እዳ እረሰተን። የአቶ ኤርሚያሰን ልጆች የፈታ መድሀኒአለም ይፍታት ፀበል ትሂድ ከታሰረችበት ክፋ መንፈሰ እሰራት ይፍታት። ወንድማችን የንሰር አይን በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰው በመኖሩ ይገርማል ። እድሜ ከጤና ይሰጥህ ። ገጠመኝ ይዪ የዚህ ቤተሰብ እንቆቅልሸ ብዙ ነው።

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Před měsícem +4

    ጅግናው አላህ ይጠብቅህ ላተ ቃላት የለኝም እውነት ከላይ የተላክ የምስኪይኖች እባ አባሽ ነህ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před měsícem +55

    ነስርዐይን ዘርማዚርህ ይባረክ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Před měsícem +77

    ወንድሜ የነስር አይን ይሄ ሲህር ነው ድግምት new እርግጠኛ ነኝ እናቷ ናት በቀል ነው መጀመሪያ ስታገባው አስባ የገባች ነገር አልሳካ ሲላት ይሄን ድርጊት አረገች ሰው ግን ለበቀል እንደሚነሳ ሁሉ ለመልካም ነገር ብትነሱ ድህነት ይጠፋ ነበር ነገር ግን የሰውን ማንነት መቀማት በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ተስፋ አለኝ ይች ልጅ ካለችበት ቺግር ወታ እንደማያት እንሻላህ ባል ተብየውን ግን ባይን ቁራኛ ተከታተሉ መረጃ አታጣም ጀግና እኮ ነህልኝ ወንድሜ እሰይይይይይይይይይ አላህ ይጠብቀልን የምትሉ በ ላይክ ግጩ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-wg5lv7kv9l
    @user-wg5lv7kv9l Před měsícem +62

    እባክህ ወንድሜ እስከመጨረሻው ድረስ እርዳት ወደ ራሷ እስክትመለስ እርዳት አደንዝዟት ነው አንተ መልካም ጀግና ሰው ነህ እንኳን እሷ አቶ ዮሴፍን መቀመቅ ያወረድክ ጀግና ነህ አቶ ሰለሞን ነፃ እንዳወጣህ እሷንም ከታሰረችበት መተት አስፈታት በፈጣሪ ስም

    • @user-iv2oh1zm3d
      @user-iv2oh1zm3d Před měsícem

      ትክክል ነዉ😢

    • @user-kf3mb2ld3r
      @user-kf3mb2ld3r Před měsícem

      ለማንኛውም ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ አይዞህ ንስር አየኝ ይበል

  • @Aresema29
    @Aresema29 Před měsícem +15

    እግዚኦ አቤት የሰውልጅ ክፋት ሞትን የመሰለ እዳ እረሰተን። የአቶ ኤርሚያሰን ልጆች የፈታ መድሀኒአለም ይፍታት ፀበል ትሂድ ከታሰረችበት ክፋ መንፈሰ እሰራት ይፍታት። ወንድማችን የንሰር አይን በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰው በመኖሩ ይገርማል ። እድሜ ከጤና ይሰጥህ ። ገጠመኝ ይዪ የዚህ ቤተሰብ እንቆቅልሸ ብዙ ነው።መትና መተተኞችን ከምደረገፅ ያጥፋልን።

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 Před měsícem +8

    የህክምና ወረቀቱን አሳየኝ ሲለው አላሳይም አለ ይሄ መታታም አሏህ ይድረስላት የንስር አይን ጀግናቺን በሄድክበት ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +76

    ልጂቱ ደንዝዛለች በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይድረስላት :: ለበቀል እንዳይሆን ያስፈራል ❤❤❤❤❤❤ እርሷን ለመንከባከብ ሳይሆን ከጀርባዉ ሌላ ነገር አለ ❤❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Před měsícem +72

    ለበቀልልል ነዉ ንስረዬዬዬ ፀበል ይግቡ ሁሎችም ልጆቹ እሱን ያስወግዱ በህግ የምትሉ የጀግና ወዳጆች🎉

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 Před měsícem +89

    የኛ ጀግና አንተ የያስከው ጉዳ ከዳር ሳይደርስ አይቀርም በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳክ❤❤❤

    • @EdigeArado
      @EdigeArado Před měsícem +1

      ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ በድጋሚ ወራ በጣም ነው የሚገርመው

  • @user-zc8tl1mk2m
    @user-zc8tl1mk2m Před měsícem +6

    ኤኔግን የገባኝ ለበቀል ነው እስዋን አይምሮዋን አስቷታል ከቤተሰብ ለይቶ ቤተሰቡን እያባላ ነው ቤተሰቦቻ አይድረሱባቸው ገንዘባቸውንም አያስነኩት ሰርቶ ያስተዳድራት እስክትፈታ ድረስ ፀበል ከሄደች ትድናለች አንተም ታውቀዋለህ እንዲህ አይነቱን መተትበምን እንደሚፈታ አንተም ፀበል አይለይህ ድጋሚ እንዳናዝን እራስህን ጠብቅ በርታ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Před měsícem +9

    ንስሩ ይች ልጅ መኪና አደጋ አልደረሰባትም ብዬ ነው የማምነው! ስለዚህ ይችን ልጅ ያው አንተ በምታውቀው ነጻ አውጣት! ካስፈለገ የህግ ሰዎች ይግቡበትና ወደ ህክምና ብትደርስ! እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን!

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před měsícem

      እኮ.ውሸቷን.ነው.መኪናም.አልገጫት

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Před měsícem

      ​@@hanhn7623 እራሷን አታውቅም!

  • @user-uu7lw8rz3r
    @user-uu7lw8rz3r Před měsícem +31

    ይሄ ልጂ እመኑኝ አስደግሞባታል። ግን ወድማን እዳይበቀለው ና እህቶቻንም በመተት አስወጥቶ ፡እራሡ ቤቱን ለግሉ ላደርግ ነው😢😢😢😢

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Před měsícem +19

    የኛ ጀግና መተት አሰርቶባት ነው አንተ የገባህበት ዉጤታማ ነውና እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa Před měsícem +54

    ምንም የመኪና አደጋ አልደረሰባትም አውቀው ነው ልጂቷ መዳኒት አርገውባት ነው ፀበል ትጠመቅ

  • @SuzanGfamily-bj4ft
    @SuzanGfamily-bj4ft Před měsícem +4

    አንተን የወለደች እናት ምነኛ የተባረከች ናት 🙏እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንክ🙏

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před měsícem +2

    ላንተ መንገር ለቀባሪዉ አረዱት ነዉ አባቴ አዝረጥርጠዉ የንስር አይን እጅ ዉስጥ እንደወደቀ አልገባዉም አዝረክርከዉ ይሄ ጠንቆይ ከነ እናቱ ሠይጣን ሁሌም በክርስቶስ ስም ተሸናፊ ነዉ በርታልኝ ሠማእቱ እሡ ይጠብቅህ ይርዳህ

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před měsícem +43

    አጅሬ የነካው የትም አያመልጥም እራስክን ጠብቅልን የኛ ጀግና ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +115

    ልጁ በመተት መስትፍቅር ነው የአሰራት እንጅ ልጅቷ ወዳ አይድልም, ይህ ግልፅ ነው . ስለዝህ ልጅቷ ወደ ፀበል ዉሰዳት መፍተሄ ይህ ብቻ ነው ሌላ መፍትሄ የላም.. እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Před měsícem +28

    እናትና ልጅ ከዛ እንድትመጣ በመተት የያዙዋት እነዚህ ሌቦች 👍👍👍

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 Před měsícem +22

    አደጋም አልደረሰባትም ሆን ብሎ በእቶቾዋ አስፈራርቶ ከመጣች በኅላ ለንብረት ቤተሰቦቾንም ለማሳበድ እናም ንብረት ወደራሱ ለማድረግ አስመትቶባታል ጌታ ይገስፀው ። የነስር አይን ጀግና ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ ይጠብቅህ ወዳጄ ልቤ

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 Před měsícem +4

    ጀመረ ይሄ ለወገኑ ደራሽ ነፃ አውጪ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h Před měsícem +30

    አላህ ይጠብቅህ ለኔ የጀግኖች ጀግና ነህ መንገድህን ሁሉ ቀኝ ያድርግልህ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Před měsícem +43

    አንተ የያዝከዉ ነገር ግብ እንደሚደርስ ሙሉ ተስፋ አለኝ ለአንተ መጥፎ የሚመኙ አላህ ይያዝልክ እድሜክን ያርዝምልክ አላህ የሰዉ ፊት አይሳክ ሰዉ ሑሌ ይዉደድክ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሑን ቃላት ስለሚያጥረኝ ነዉ ሰዉ በጠፋበት እንዳ አንተ አይነት ማግኘት መታደልነዉ ከፉ አይካህ ዉለህ ግባ በአንተላይ ከፉ የሚመኝ ልቦና ይስጠዉ እኔ ታናሽ እህትክ ነኝ ከማዳምቤት በርታ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      አላህ ሂድሀ ዬሥጠው 🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +37

    ልጁ ፍርቷል እዳለቀው ይህ መተት❤

    • @ayeletesfaye769
      @ayeletesfaye769 Před měsícem

      የኛ ጀግና በረታ ይችን ልጀ ነጻ አውጣት።

  • @aberashteka8241
    @aberashteka8241 Před měsícem +6

    በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል ሎንድሞም ለእህቶችዋም ስጋት ነው ይሄ ልጅ ተመልሶ የመጣበት ሌላ ነገር ነው እሷም ጸበል መሄድ አለባት መቼም እኛ እምነታችን ያድናል 🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +9

    ልጁ ስለ ህክምናው የሌለ ነው የሚቀባጥረው እግዚአብሔር ይድረስላት ንስሩ ለምልምልን

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před měsícem +128

    ለዚ ጀግና ልጀ በምን ቃላት ነው የምትገልፁት 😊😊😊እኔ የዱር አንበሳ ብየዋለው❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před měsícem

      ደምሪኙ ወዴ ደመርኩሽ

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 Před měsícem +2

      እኔም ቆቅ ወይንም ነብር ብየዋለሁ ከጀግናነቱ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před měsícem

      የቤት አንበሳ አለ ታዲያ?😢😢😂😂😂😂😅😅😅

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před měsícem

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před měsícem

      ​@aduaውድድምሪኚdu3685

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před měsícem +31

    ምድርነው ችግሩዋ ችግር የፈጠሩባት ልጁና እናቱ ናቸው ስለዚህ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት በተረፈ እህትና ወንድሟ ራሳቸውን ይጠብቁ።

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 Před měsícem +69

    በጠና ተይዛለች አላህ መፍትሄውን ይፍጠርላት የእንጀራ እናቷ እና ልጂ በደንብ አድርገው በክለዋታል አዕምሮዋ የመኪና አደጋ የሚለውን ሴፍ እንድያደርግ አደንዝዘዋታል ጀግናው ጋዜጠኛ ልክ እንደ ኤርሚያስ ልጆች ነፃ እንደምታወጣት እርግጠኛ ነኝ

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 Před měsícem +1

      ጥርጥር የለውም ያወጣታል

    • @genimulat9858
      @genimulat9858 Před měsícem

      ባተ እምነት አለኝ ታድናታለህ❤❤❤

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 Před měsícem +2

    በእውነት እንዳንተ አይነት ጠንካራ ጀግና ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ ፈጣሪ በየሄድክበት ሁሉ ይከተል እሷንም ከታሰረችበት እስራት እግዚአብሔር ነፃ ያውጣሽ

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před měsícem +45

    የዛሬው ቅዱስ ጊወርጊስ ጋተጋር ይሁን ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልልህ አዛህ መድሜ ስትከታተለው እያተከታተልኩህ ነው ።
    ብለህ አላማህን አትንገረው በሚስጥር ይሁን አላማህ አትንገረው ልጅዋ ግን ሙሉ በሙሉ ተይዛለች በእውነት ተይዛለች

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před měsícem

      ውድድምሪኚ

    • @user-pu5jr6ej7h
      @user-pu5jr6ej7h Před měsícem +1

      ወንድሜ በደንብ ጠይቅልን የእናትየው ሰራ ነው የሚመሰለኝ የእናቷነንም ሞት አጥብቀክ ጠይቅ እነዚ አናትና ልጅ ቤተሰቡን አጥፍተው ንብረታችውን ብለው ነው የሜሰለው እንጄ ወንድልጅ እናቱ የሰደቡበት ቤትውሰጥ አይኖርም አሳባቸው ጥቃት እደሆነ ያሰታውቃል ይሄ ላንተ ግልፃ ነው እሳን ጠበል መውሰድ ብቻነው ከዛበውሃላ እራሳ እጅን ይዛ ታሰወጣዎለች

    • @user-qx1ll5qn6q
      @user-qx1ll5qn6q Před měsícem

      በጣም ታሣዝነሐች በጣም

  • @user-td2bt2tp8k
    @user-td2bt2tp8k Před měsícem +15

    ጀግናዬ እመቤቴ ትከተል ዘመን ይባረክ ለምለም ከሆነ ማህፀን የተፈጠርክ በመሆን ተባረክልኝ

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Před měsícem +15

    መተት ተሠርቶባታል ልጁ ከናቱ ጋ አስቦበት የተሠራ ነው
    በጣም ያሳዝናል ፀበል መሄድ አለባት ቀስ ብለወ እህቶቿ ይዘዋት ይሂዱ ግን ፈቃደኛ አይሆንም ልጁ እንድትድን ስለማይፈልግ በጣም አደገኛ ነው ልጁ አላህ የስራውን ይስጠው። ጀግናችን ራስክን ጠብቅ እንወድሃለን በርታ

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf Před měsícem +2

    አንተ ደግና ችን እኔ ስለአንተ መግለፅ ከምችለው በላይ ነህ ❤ ቤተሰቦቻ ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል በድፍረት ከኔ በላይ የሚቀርባት የለም ይላል ሁሌም የምትገባበት በጣም ውስብስብ አስቸጋራ ነው እባክህን እራስህን ጠብቅ አደራ አደራ

  • @user-ce8ul5vu6p
    @user-ce8ul5vu6p Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም!
    ልጁ ክትትል ይፈልጋል!
    በእርግጠኝነት መተት አለበት! በተቻለ መጠን እናቱንም የገኝታ ቃለ መጠይቅ ብትደረግ!

  • @tru1614
    @tru1614 Před měsícem +19

    ልጅቷ ህክምና እየተደረገላት አይደለም ግን በደንብ መተት ተደርጎባታል እባክህ እንደለመድከው ይችንም ልጅ ነፃ አውጣት ግን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብህ

  • @BELETEWONDIMU
    @BELETEWONDIMU Před měsícem +22

    ኢቺን የመሠለች ልጅ ለሀገር የምትተርፍ እንደ አቶ ሰለሞን ነጻ እንደምታወጣት እርግጠኛ ነኝ እመብርሀን ትርዳህ አደራ እራስህን ጠበቅ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Před měsícem +21

    በሃይለኛው በመተት እናትና ልጅ አሰርተውበታል እባክህን ወደእምነት ቦታ ትወሰድ ፀሎት ይደረግላት

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk Před měsícem +3

    ከነስር አይን የሚያመልጥ ነገር የለም ግን ስራህ ሁሉ የከበደ ነው የሚያጋጥምህ ? አላህ ይጠብቅህ ጀግናው !!!

  • @user-tx8eq3hw6t
    @user-tx8eq3hw6t Před měsícem +3

    የነስር አይን እራስህን አደራ እመብርሀን ትጠብቅህ እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ግን ይህ ራስህን አደጋ የሚከትህ ሰፈር ሳይህ ፈራለው ራስህን አደራ የኔ መልካም ሰው ይህ በመተት የሚያምን ሰው ክፉ ነው ለዛ ራስህን እየጠበክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደ ዮሴፍ እንዳይጎዱ

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 Před měsícem +19

    ጀግናው ፈተና ተጋርጦብሀል ተጠቀቅ እዳትበለጥ ልጁ የተማመነው ያለ ነገረ ይመስላል።

  • @LuluLulu-dc7ty
    @LuluLulu-dc7ty Před měsícem +23

    ፀበል ትጠመቅ ልጁ ለቤት ብሎ መተት አሰርቧት ነው እና ፀበል ትጠመቅ የኛ ጀግና እንኳን በሰላም መጣህ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw Před měsícem +23

    በመት ነው እሷን እንዲህ በማድረግ እሷን ም አጎሳቁለው እህቶቿንና ወንድሟን ለመበቀል ነው ንስሩ ከአንተ የሚያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ም ይረዳሃል ና በርታ

  • @sinkneshmamo931
    @sinkneshmamo931 Před měsícem +3

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት😢
    በናትህ ይሄ ጉዳይ ጊዜ የሚሰጠው አይደለም
    ላንተ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ ያብዛልህ
    ጥበቃውም አይለይህ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před měsícem +3

    ወንድማችን ድግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷትከልልክ አደራክን ከግዝአብሔር ጋር እራስክን ጠብቅ ይሄ ፍቅር ሳይሆን የሆነ ሴራ ነው እግዝአብሔር ይርዳችሁ የእጀራ እናታቸው እጅ ያለበት ነገር ነው እንቆቅልሹን ፈጣሪ ይፍታላችው የኛ ክፋት ጥግ ደርሷል

  • @user-bo1sg9nr4r
    @user-bo1sg9nr4r Před měsícem +34

    አላህ ይጠብቅህ የሚጠቅምህን ነገር በሙሉ አላህ ይስጥህ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Před měsícem +17

    እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ልጁን ከጀርባው የሆነ ነገር አለ ይጠና አሰርቶባት ይሆናል አለሁ አለም ያው ካላህ ጋር ነፃ ታወጣታለህ ብዬ እጠብቃለው ❤❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Před měsícem +16

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ::እኔ ለሌሎቹ ፈራሁላቸዉ በእዉነት በጣም ያስፈራል እና በህግ ጥላ ስር መሆን አለባቸዉ ሌላዉን አንተ ታዉቀዋለህ የአቶ ሰለሞን አጣ ነዉ የደረሳት እሱ ንብረቱ አሷ እዉቀቷን የተቀማች ሴት ናትና በጣም ያሳዝናል:: ነገር ግን እንኳን ኬዟ አንተ እጅ ገባ የኔ ጀግና ቅዱስ ሚካኤ ከፊት ቅዱስ ገብርኤል ከኃላህ ይከተልህ በመግባት በመዉጣትህ አንተ ለሁም ለተጎዱ ተስፋቸዉ ነህና ስፅፍልህ እያለቀስኩኝ ነዉ አሜሪካን አገር መማር ቀላል አይደለም እንደ አገራችን አይደለምና:: በጣም ላንተ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sjwv7598
    @sjwv7598 Před měsícem +3

    እናትየዋን አግኝተህ መረጃ ልታገኝ ትችላለህ ጀግናችን ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @muluwayessa3168
    @muluwayessa3168 Před měsícem +2

    ልጅ በጣም አደገኛ ነው እባክ እራስህን እየጠበቅህ ከዳር እንደምታደርግ 100/ኘርሰንት እተማመንብሃለሁ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo5tx1zi7c
    @user-zo5tx1zi7c Před měsícem +13

    መቼም ወድማችን የምትይዛቸው ኬዞች ሁሉ ከባድ ናቸው ገን ይሣካልካል ጀግና ነክ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před měsícem

      እውነት.ነው.ፈጣሪ..ይረዳሃል

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před měsícem +17

    በርግጠኝነት እህቶቻን ወንድሟን ከቤት ያሶጡዋቸዋል የእንጀራናታቸዉ እቅድ እንዲሁም ባሉዋ ሲቀጥል ሚስጥራቸዉ እንዳይወጣ ጥንቃቄ እያደረገ ነዉ ልጅቱ በመንፈስ ነዉ ምታወራዉ ተሰዉራለች እርዳት የኛ ጀግና

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před měsícem +17

    እነሰለሞንን የፈወሰና በጤና እንዲኖሩ ያደረገ አምላክ ይፈታታል፣ ከዚህ ፕሮግራም በኋላ ጌታ ኤፍታህ ብሏታል፣ አእምሮዋን የያዘ ክፉ በእየሱስ ስም ለቀቀ በቃ ተፈወሰች ሚስጥር ተገለጠ። ወንድማችን በርታ!!!

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před měsícem

      አይይ…………በቃ?መናፍቃን ቀልዳችሁኮ አይጠገብም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GeniySamy
      @GeniySamy Před měsícem

      ​@@user-um6cm8er6kከፉን መቃወም መቸም አያጠግበንም

  • @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm
    @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm Před měsícem +2

    ደግሜ ልጻፍ ይሄ ልጅ ማስጨነቅ እስጨንቀው ጥሩ አርገህ ጀግና ጋዜጤኛው ሁሉ ነገር ያወጠዋል ሳይወድ።

  • @user-kn4xe2fx5d
    @user-kn4xe2fx5d Před měsícem +1

    እቺ ልጅም ነፃ እድምታዎጣት እግጠኛ ነኝ ጅግና የፈጣሪ ምልእክተኛ ነህ ኣንተ ይተባርክ ነህ ሁሌ ፈጣሪ ክንተ ይሁን የኔ ወንደም

  • @user-ci5kf2id8u
    @user-ci5kf2id8u Před měsícem +32

    የንስር አይን በየሂድክበት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelZawude
    @RahelZawude Před měsícem +26

    ዛሬ አንድኛ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል
    ጅግና ው መቶል

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před měsícem +13

    ወንድምነት ጀግና ነክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ኑርልን እነዚህ ሰዎች እናትና ልጅ እራሷን በመድአኒት አደዝዘዋታል እንደ ልማድግ የእምነት ቦታ ይውሰዷት ነገ መልካም ይሆናል

  • @amarechsebsibie6343
    @amarechsebsibie6343 Před měsícem +3

    ኑርልን በናትህ ምን እላለለሁ ስለአንተ... እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከፊት ይቅደምልህ ወንድሜ ሱስ ሆነህብኛል አትጥፋብን

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem +1

    ፀበል ውሰዷት ጀግና ወንድማች ለአንተ አይገርምና በቀል እየተበቀሏት ነው ሁሉም ነገር ከፀበል በኃላ ሲገባት የሚሰማት ነገር

  • @HaimHamana
    @HaimHamana Před měsícem +57

    ምንአለ አብይ ለዚህ ልጅ ሥልጣኑን ቢሠጥ እግዚያብሄር ያገራችን መሪ እድትሆን በጥቡ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před měsícem +33

    ጀግናው ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏❤️ እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቆሻሻ ስራ እየሰሩ የእግዚአብሔር ስም የሚጠሩት ነገር ነው 🇪🇷

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p Před měsícem +24

    የተደረገባት ከባድ የመስተፋቅር መተት ነዉ። እነኚህ የተረገሙ እናትና ልጅ በድግምት እንዳሰሯት ግልፅ ነው። መፍትሔው ፀበል መጠመቅና ወደ ራሷ ማንነት እንድትመለስ መርዳት ብቻ ነው። እናትናልጅም ለፈጸሙት ሴጣናዊ ስራ ለህግ መቅረብ አለባቸው።

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 Před měsícem +1

    ውንድምዬ. ምን አይነት. እድል. ነው. ሁልጊዜ. መተተኞችብቻ. ነው. እሚገጥምህ. እባክህ. ለምስኪን. እናትህኑርላቸው. እራስህን. ጠብቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Před měsícem +1

    በመጀመሪያ ጀግናቺን ፈጣሪ ይርዳክ ስቀጥል እናትነት በዝ ልክ ከሆነ ያሳዝናል ቤተሰብ ለልጅ የሚያወርሰ አደኛ መልካምነት ነው ከንብረት ይልቅ አቺ እናት ተብኤግን ለልጅሽ ያዋረሽውን በጥፎ ድርግት በቀልን በሰው ላይ ክፋትን ነው ያሳፍራል ወላጆቺ ንብረት ካጣቹ መልካም ባአሀሪ አዋርሳቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ እደዝ አይነት ሰሆች

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před měsícem +29

    በልጁና በእናቱ መሀል በጣም ትልቅ ሚስጥር አለ በትክክል ልጅትዋ ቪክቲም ነች

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk Před měsícem +7

    እባክህ ጀግናው ይሄ ጉዳይ ጊዜ የምሰጠው ጉዳይ አይደለም ልጆቹን በመተት ልአጠፋቸው ይችላል እንደምንም ተደባድቦም ብሆን እሥር ቤት አስገብቶ ልጅቱን በፀበል ማስመለጥ ይበጃል እንጅ ለበቀል ቆርጦዋል የእሱዋ ሥር ሰዶዋል

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Před měsícem +18

    መድረ ጠንቃይ ናቹ ልቀቃት ወደ ጸብል ውሰዳት ልጁ ወደ ፖሊስ ወሰዱት።

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před měsícem +1

    አቤት ክፊት ያረቢ ይህሁሉግፍ መከራ እያመጣብን ነው ያጀማአ ወደፈጣሪያች እንመለስ ሁላችንም በየሀይማኖታችን አገራችን የመሬት መሸራተት ምክናየት ወንጀላችን በዝቶ ፈጣሪያችን ተቆጥቶብናል 😢😢😢😢😢💔☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-xz1rm8vc9p
    @user-xz1rm8vc9p Před měsícem +2

    ጀግናሽን ነገ ነፃ እንደምታወጣት አንጠራጠርም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Před měsícem +44

    የዘመኔ ጀግና አንተነህኮ Love yuo😊

  • @NuredinSlk
    @NuredinSlk Před měsícem +12

    ወድሜ እኔ እደተረዳሁት ልጆቹን በሄደት አስወግዶ ቤቱን ለራሱ ማድረግነዉ ሲመስለኝ ሁሉንም አዎቂ አዳላህ ብቻነዉ በተረፈ ሰላምህን ብዝት ይበል ወድሜ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Před měsícem

      ሲጀመር እነዛ የሚሉት ታማሚዋን እስከነቧሏ የሚረዱ አስመስለው የሚያወሩት ነገር አልተዋጠልኚም የናቱና የልጁ ጉዳይ እዳለ ሆኖ አረ ጋብቻው ችግር የለውም ሴትየዋም ልጆን ትናንሽ ሆነው ካላሳደገች ምንም ነገር የለም

  • @user-om8ui5nm2k
    @user-om8ui5nm2k Před měsícem +10

    አንተ ጀግና እኔ ባተ እተማመናለሁ እውነቱን ይዘህ ከች እንደምትል እሷም ልክ ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ሰው ትነቃለች በቻ አንተ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ ያለ አደጋ ጠብቀን እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እድለኛ ነሽ አንበሳየን ሰጥቶሻል እግዚአብሔር አንበሳየ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @chainamekuanent1553
    @chainamekuanent1553 Před měsícem +1

    ወይ ዘመናችን ወድሜ ላተየሚከብድህ ነገር የለም ይችን ልጅ ወደቀልቦ መልሳት በምትችለው መንገድ አተንም እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @UgaNegussie-qr5hd
    @UgaNegussie-qr5hd Před měsícem +6

    እውነት ይሄ ልጅ እና እናቱ የሰሩት መተት አለ አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ይገልጠዋል ።

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op Před měsícem +6

    እኔ የምመስለኝ የዚህን ቤተሰብ እናታቸውንና አባታቸውን የገደላቸው የልጁ እናት ትመስላለች ጀግና ጋዜጠኛችን አጠረ

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 Před měsícem +87

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🏽የአቶ ስለሞን ሚስት ባሌ ነው ያለችው ዘበኛው ለህግ ካልቀረበ አሁንም የነሱ ግሩፕ ስለሆነ እሪሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር አምላክ ደሞ ይጠብቃችሁ🙏🏽

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před měsícem +3

      በትክክል ወይም የነሱ ስራም ይሆናል አፈቅራታለው ያለው የዉሸት ነው የሚሆነወ ደምሪኙ የኔ መሎካክ

    • @Nurobegeter
      @Nurobegeter Před měsícem +3

      በትክክ ፍቅረኛዋም አይመስለኝም ቅንብር መሆን አለበት

    • @rigbelemlem3909
      @rigbelemlem3909 Před měsícem +2

      Awo tikikil yenesu telalaki new sewyew meteyek alebet

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před měsícem +3

      ትክክል ሺፌሩ መያዝ አለበት እሱም😢

    • @user-kx5ox4lh1q
      @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +2

      ትክክል ነው አሪፍ እይታ ነው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před měsícem +2

    ይእኔ ጀግና እባክህን እራስህን. ጠብቅ

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před měsícem +2

    የንስር ዓይን እመብርሐን ትጠብቅህ❤ አንተ የያዝከው ነገር ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ አለኝ ወደ ቀድመ ህይወቷ እንደምትመለስ

  • @user-qv7ev8qm4u
    @user-qv7ev8qm4u Před měsícem +12

    ወንድሜ ይህ ሰው ለበቀል ብቻ ሳይሆን ለንብረት ሰለሆነ እኝህ ወንድምና እህቶች ለንብረታቸው ጥንቃቄ ያድርጉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ።