አማን ሻሎም ድንገት ቀለበት አስሮ ሰርፕራይዝ አደረገን | faithline | aman shalom | abel abuna | ኤል ቃል |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 109

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před 25 dny +5

    ሃሌ ሉያ ፣ያስጭነቀኝ ሁሉ ለበጉ ሆነልኝ ፣ እንካን ደስ አለህ brother ክብር ለጌታ ይሁን እውድሃለን ።

  • @DariNegash
    @DariNegash Před 25 dny +7

    ሴጣን ብቻ ነዉ ደረሰ የማይለዉ አንተ እኔ ደሰ ብሎኛል❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 25 dny +3

    አማንየ እንኳን ደስ አለህ እየሱስ ጌታ ነው!!ደምረውየ አንተ ትሁት ሰው ነህ ብዙ ጌዜ ስከታተልህ የወንድሞችን ደስታ የምትወድ ሰው ነህ ከአንተ አይወከድብህ ተባረክ!!❤

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 Před 25 dny +3

    አይ ክርስቲያንነት ጉሩፕና ቲፎዞ ያሳዝናል አንተ ወንድሜ በጣም በጣም ታሳዝናለህ እንዴት በጌታ የሆነ እንዴት በወንድሙ በእቱ ደስታ ይበሳጫል ይናደዳል ሴጣን እራሱ ካልሆነ እናንተ ግን ከደም ከስጋ ጋር ነው ብሽሽቅ ግሰፃ የያዛችሁት እንኴን ለሰው ልትፀልይ ላንተ ለራስህ መፀለይ አለበት አንተ ወንድሜ ውጊያ ፀሎት ተቃውሞ ለማን እንደሆነ የገባህ አልመሰለኝም በወንድሞች መካከል ጠብን የሚዘራ የእግዚአብሔር ነፍስ እጅግ ትጠየፋለች እና ይቅር ይበላችሁ ምህረት ያርግላችሁ አማን ወንድም እንኳን ደስ አለህ አላችሁ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 25 dny +3

    እሰይ እልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ወንድሜ እንክዋን ደስስስ ያለህ እግዚአብሔርን በመፍራት በቅድስና ትዳራችሁንኑሩ ውለዱ ክበዱ በብዙ ተባረኩ🙏🏼❤️❤️🍾🎊

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 Před 25 dny +3

    በጥሩነገር የመይደሰት ሰጠን ብቻቸዉ የማይደሰት እንኳንደስያለህ ዘመንህይለምልም ወንድም

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 Před 25 dny +2

    አማን አንኮን ደሰ ያለህ ዘርህ ብዝት ይበል ብርክርክ ያርጋቹ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 25 dny +3

    በደስታህ ደስስስስስስስ ብሎናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Před 23 dny

    አይ ሰይጣን መረጃ አለኝ እያለ ሲያብድ እግዚአብሄር የምህረቱን ልክ ገለጠብህ ተባረክ

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 Před 24 dny +1

    ማመን አልቻልኩኝም በጣም ደስ ብሎኛል አማንዬ እና ማሂዬ ተባረክ በቃ ደስተኛ ነኝ😂❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před 25 dny +4

    CONGRATULATIONS BROTHER AMAN . WE WISH YOU THE BEST OF EVERYTHING .

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 25 dny +2

    ደስ ከሚላችሁ ጋር ደስ ይበላችሁ ተብለናል። እንኳን ደስ አለህ።

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 24 dny

    አማን እንኳን ደስ አለህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beshewagurmu2200
    @beshewagurmu2200 Před 24 dny

    አማን እንኳን ደስ አለህ ዳጊ አንድ ቁጥር ፃፍ ደሜ እንዲፀልይልህ

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 Před 25 dny +1

    ሰይጣን ይሄን አይቶ ብዙ ተፍጨረጨረ አማን እንኳን ደስ አለህ!!!

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 24 dny

    Wow, አማንሾ አሁን ኦፊሻል እንደሆነ ከወንድሞችና ከእራስ አንደበት እንድውመስማት ምንም ማረጋገጫ የለም:: በጣም ትመስልሀለች, ታምርብሀለች, ልክህ እና ውብ ልጅ ናት::ጌታ ዘመን ትውልድ እድሜ መንገዳችሁን ሁሉ ይውረስ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 24 dny +1

    ውይ አልቀረብህም ሲያረጉ አይተህ ሰው ካልወደደህ እግዚአብሔር ም በነገር ሁሉ ንቆሀል ገበሬ ጌታ የሌለበት ሁሉ ከንቱ ነው ፍቅር የሌለው እግዚአብሔር አያውቅም ይላል ቃሉ😢

  • @newtestamenttubeephrem9305

    የክርስቶስ እና የቤተክርስቲያን ዓይነት ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @firaoltarfasa470
    @firaoltarfasa470 Před 24 dny

    አማን እንኳን እግዝሃብሔር ረደክ እንኳን ለዝህ ቀን አበቃ አንድ ቀን ለቡ ምሣ እየበላን መጣ ግን ሠላም አላልኩም አሁን ቅር እያለኝ ነው

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 25 dny +2

    EGZIABHER yimesgen
    Enkuan des aleh Aman❤❤❤❤

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 25 dny +1

    እሰይ አማኒዬ እንኳን ደስ አለህ እልልልልል ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Před 25 dny +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ እንኳን ረዳህ ተባረክ

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 Před 24 dny

    አላማች እኮ ወንገል ነው ለላ አላማ የለንም የአግዛብሄርን ሰው ጥያቀ ውሰጥ ማስገባት ጥንቃቀ ያሰፈልጋል እግዛብሄር መፍራት መልካም ነው።

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před 24 dny

    አማን ሻሎም እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 25 dny

    የአብራም የሳራ ይሁንላቹ አማንና ለእሕታችን እንኳን ለተወደደችና ጌታ ላከበረዉ ቀን አደረሳቹ

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 25 dny +2

    Elelelelelel elelelelelel elelelelelel Amen Amen Amen enqwan desAlachew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 25 dny +3

    ውይ ዳጊያችን ገረጣ ሲያሳዝን

    • @FoltynFamliy950
      @FoltynFamliy950 Před 24 dny

      የዳጊ ረገጣ ከሰረ ምን ይሻላል?

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 24 dny

    Congratulations dear brother I wish you success in your future life May God be with you forever ❤❤❤❤

  • @TamirMelaku
    @TamirMelaku Před 25 dny +1

    🎉🎉🎉Congratulations Bro, GOD bless your marriage!!!

  • @webersetmekonnen4524
    @webersetmekonnen4524 Před 25 dny +2

    Congratulation to you both glory to God❤

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 25 dny +1

    አማን እንኳን ደስ አለህ !!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ግን ቶሎ አግባ ሰርግህን ጥራን ደግሞ !!

  • @aziebwelderufael3960
    @aziebwelderufael3960 Před 24 dny

    Congratulations🎉🎉Aman Shalom God is good all the time❤❤❤

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před 25 dny +1

    Wish you have a blessed life and supporting family .we love you aman

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 Před 25 dny +4

    በጣም ጥሩ ነው ቢቻልህ ደግሞ ከሀመቴና ከትች ውጣ

    • @Truth658
      @Truth658 Před 25 dny +3

      Esun le za wergna dagimawi tilahun negeriw

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 Před 25 dny

      ቅናት ነዉ ይሄ ​@@Truth658

  • @user-ge1bp3sw2w
    @user-ge1bp3sw2w Před 25 dny +2

    Eseyeeeee tebareku

  • @tig59905
    @tig59905 Před 25 dny

    አሹ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለ አማንዬ ❤❤❤❤አማኒ ግን ቃልህን ትጠብቃለክ ባልከው ሰዓት አደረከው

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 25 dny +2

    ቅለሜ እና ዳጊ እርፍ በሉ በቃ !

  • @Truth658
    @Truth658 Před 25 dny +2

    Eseyyyy congratulations aman

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    ጀርሚ እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    መስቀል ሚድያ እንኳን ደስ አላችው

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 25 dny

    Congrats 👏 💖 Amani, yes, glory to the most high God ✨️

  • @SaronYared-d3r
    @SaronYared-d3r Před 24 dny

    እልልል🙏

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Před 25 dny +1

    Amaniye inkuwan des aleh
    Fikir yehonk yegeta lij
    Tebarekilign

  • @user-qe2rt8dw8k
    @user-qe2rt8dw8k Před 24 dny

    እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ደስ ብሎኛል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 24 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 24 dny

    Congratulations Ammani we love you & May God bless your new life with your beautiful fiancé.

  • @nigatukero7671
    @nigatukero7671 Před 24 dny

    አማን እንኳን ጌታ እረዳህ🙏🙏🙏

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ያምራል

  • @Alemneshketema-lo5yb
    @Alemneshketema-lo5yb Před 25 dny

    Amen unkane dasleki geta unakani❤ laze qane adrsachu❤Qare zamanachu geta yebarkilchu❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 25 dny

    ዋው እንኳን ደስ አለህ ወንድምነት 🎉🎉🎉

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo Před 24 dny

    Uuuuu amazing amaniyee❤❤❤❤❤❤ iyesus geta nw ❤️❤️❤️❤️❤️ wawawawWww❤❤❤

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    Ameeeeeeeeeeeeeen

  • @sami9033
    @sami9033 Před 24 dny

    Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před 25 dny +1

    Wow

  • @zewdneshaga2987
    @zewdneshaga2987 Před 24 dny

    Amani congrats

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Před 24 dny

    Congratulations 🎉 Hallelujah 🎉 Hallelujah hallelujah 🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 25 dny

    Congratulations 🎉💐🎊amanyyy🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💪💪💪ወንድሞች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mulugetag.giorgis1526
    @mulugetag.giorgis1526 Před 25 dny

    ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን .......
    አንዳንደም ነገርን መሰወር መልካም ነወ ገና ትጭጭት ስለሆነ ለሌላ ፍጆታ ከማድረግ ለጠላት በር ከመክፈት።

  • @tinanati7469
    @tinanati7469 Před 25 dny

    Congratulation Aman

  • @helenhaile2811
    @helenhaile2811 Před 24 dny

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉 aman

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 Před 25 dny

    Congra

  • @samirprince530
    @samirprince530 Před 25 dny +2

    Iike Share

  • @user-ir1jq9bo3o
    @user-ir1jq9bo3o Před 25 dny +2

    Amani slante des blonal

  • @hanasum9067
    @hanasum9067 Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 25 dny +1

    ❤❤❤amanya enkwan dese alne❤❤❤❤❤

  • @suramensur
    @suramensur Před 24 dny

    Amanu ❤❤❤❤❤

  • @temesgentirorie4199
    @temesgentirorie4199 Před 25 dny

    Betam des belognal zemenachu yebarek amaneye

  • @tigistudarfiro1724
    @tigistudarfiro1724 Před 25 dny +1

    ደመረዉ ምባለዉ ግን ምን አይነት ከዉካዋ ነዉ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 24 dny

    እደለኛ ናት

  • @dawitgalata9256
    @dawitgalata9256 Před 25 dny

    Aman anquan geta reda congratulations ❤❤❤❤

  • @milinegash6856
    @milinegash6856 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před 24 dny

    አማን ሻሎም ኤርሚን አስደነገጠው ፣ አቡና ከጎንህ ነን አለው ፣ ኤርሚ ተቃጠለ ።

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 25 dny

    Meskel Media Bertu Egzehabere yabertachu

  • @FoltynFamliy950
    @FoltynFamliy950 Před 24 dny

    4

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    Elililililililililililililili

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před 25 dny

    Beqk wede wengel temlsu ❤melkam tdar 🎉asmur aqumuu

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 25 dny +1

    ዳጊ ይፃፍ

  • @user-xj1pe5xr4r
    @user-xj1pe5xr4r Před 25 dny

    Congratulations 🎉🎉🎂🎂🎂🫶

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před 24 dny

    Bicha amaniye eunkan dasialk yane konjo

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 25 dny

    አንደኛው የማይደሰት "" ዳጊ ወናፍ ""ሁለተኛው ቀለ_____😂😂😂

  • @ihope5206
    @ihope5206 Před 25 dny

    Begeta nat?

  • @zewdneshaga2987
    @zewdneshaga2987 Před 24 dny

    Meskel media

  • @LemlemAsfawe
    @LemlemAsfawe Před 25 dny

    Meskl medega

  • @josephtsegaye5981
    @josephtsegaye5981 Před 24 dny

    ይሄ የሚያወራ ሰው ግን ምንም አይጥምም ምንድ ነው ?

  • @tigistudarfiro1724
    @tigistudarfiro1724 Před 25 dny

    አማን ኮንግራ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 25 dny

    ይሻላል ሰትን ከምጋለብ

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 Před 24 dny

    Ante ayit lij lamin tabarkika atadirglatm lamin barikal ayilm qalibat tanbarkiko now midarago 😂

  • @luce-Afar
    @luce-Afar Před 24 dny

    Especially Aman shalom and Abuna thos two guys really obstacles for the kingdom of God!

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei Před 25 dny

    አይ ልዩነት!!!!!የተዋህዶ ልጅ ቢሆን በቤተ ክርስታያን ነበር የቤንጤዎች ግን ቀየ ጎዳው በየ አደባባዩ።ሊያውም አንድ ፓስተር

    • @Truth658
      @Truth658 Před 25 dny +2

      Who is the pastor ere eyataran seketel proposal nw Serg aydelm

    • @BettyHussen
      @BettyHussen Před 25 dny +3

      ውሸታም ቀለበት በየዳንኪራ ቤት አይደል እንዴ ሰርፕራይዝ እያላችሁ የምታስሩት ለምን ራሳችሁን ትዎሻላችሁ ሰርግም ቢሆን አስር ፐርሰንት ቢሆን ነው በቤተክርስቲያን የምታገቡት

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před 25 dny +1

      ትናንት የተወለድን ከነሱ ቤት የመጣን የመጣን የማይመስላቸው ነገርስ🤭🤔🙄

    • @Truth658
      @Truth658 Před 24 dny

      @@BettyHussentey bakish mejemeria comment lemarg selzi guday betementish erasu ayfekdem ahun yalshew Hulu yenant sera nw temelesu

  • @ygd673
    @ygd673 Před 25 dny

    No grace at all

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 24 dny

    ወጉ፡ለምን፡ይቅርብህ፡፡የእስር፡ቤት፡የመዋጮ፡ምፅዋት፡ብር፡ለዛሬ፡ጠቀመህ፡፡

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 24 dny +1

    አህዛቦችህን ሰብስበህ ወከባ ፍጠር ሲያረጉ አይተህል

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo Před 24 dny

    Uuuuu amazing amaniyee❤❤❤❤❤❤ iyesus geta nw ❤️❤️❤️❤️❤️ wawawawWww❤❤❤

  • @SenayitNega-wh2jr
    @SenayitNega-wh2jr Před 25 dny

    4

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny

    Elililililililililililililililili