ትንሽ ወንድሟ // እህ በፀሴትዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2024
  • ትንሽ ወንድሟ እውነቱን አፈረጠው // እህቷን በፀጉር መተት ያሳበደች ሴትዮ ተጋለጠች
    #addismovies #aradaplus #addischewata #endalktv #ethio #gojo #shegerdigital #unique #ethiopian #addiskimemeoch #aradaplus

Komentáře • 2,4K

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  Před 4 měsíci +213

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤
    czcams.com/video/ZVk2xHhJT8g/video.htmlsi=vpWAp8lAsTknocTP

    • @mekimeki739
      @mekimeki739 Před 4 měsíci +3

      እሽ በርታልን ሀፍትሽ ❤🇪🇹🇪🇷🌹 ጄግና ነክ ወረቢ እስክንድርን ሰላም በልልኝ ❤

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k Před 4 měsíci +3

      የኔ ወድም በማርያም መገኛ ካለዉ ለልብሰ እሚሆን ለፀበል እሚሆን ላግዛቸዉ ያተንም ቢሆን ላክልኝ ልጅንም በሰልክ ባገኘዉ ደሰ ይለኛል ተባበረኝ አተ ጀግኖ ጋዜጤኛ

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 Před 4 měsíci +1

      የህፃናቱን መጨረሻ አሳየን እባክህ ሀብትሽ

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m Před 4 měsíci +1

      😍😍🙏🙏🙏🙏🙏👌👍

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 Před 4 měsíci +2

      ወንድማችን ለዚ ሚስክኖች እህትና ወንድም ህግ ከለላ ኣድርግላቸዉ ኣደራ ሌላ ጣጣ ይንዳይመጣቸዉ😢

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před 4 měsíci +367

    እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደኔ የምትውዱት ብቻ ላይ ያርገኝ ❤❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Před 4 měsíci +1

      አወንእኔም

    • @user-jv3ov3kc5b
      @user-jv3ov3kc5b Před 3 měsíci

      እባክህ ወንድሜ አደራህንልጁን ከጎንህ አታርቀው

    • @LishanGizaw
      @LishanGizaw Před 26 dny

      ❤❤❤

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Před 4 měsíci +281

    እባክህ ወድሚ ከልጁ ጎን ሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Před 4 měsíci +74

    ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤ እስኪ እንደዚህ አይነት ልጆች ይብዙልን የምትሉ በ👍👍👍👍👍👍

    • @createchanneladisabeba956
      @createchanneladisabeba956 Před 4 měsíci

      በርታ ወንድሜ

    • @Ghhhg-ex8ff
      @Ghhhg-ex8ff Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​

  • @user-sw7bl6rf2w
    @user-sw7bl6rf2w Před 4 měsíci +25

    ወንድም ይኑር ለዘላለም ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእህትህ ደረሥክላት የኔማር ጋዜጠኛዉም ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳአንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 4 měsíci +108

    ይሄን ጀግና 100 ሺ እናስገባዉ በፈጠራችሁ በጣም ነዉ ያስደሰተኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 4 měsíci +67

    ለዚች ጨካኝ ምንም አይነት ውርስ አይገባትም እባክህ ለልጁ ስትሉ ለእፃናት መብት አሳልፋቹሁ ስጡ

  • @mekidesamare8507
    @mekidesamare8507 Před 4 měsíci +11

    አንተን ማናገር ብንፈልግ እንዴት ነዉ ማግኘት የምንችል ስንት ጉድ አለ በየሰፈሩ አንተ ልዬ ጋዜጠኛ ነህ❤

  • @haftumenberu9667
    @haftumenberu9667 Před 4 měsíci +12

    በጣም ጅግናነሕ ሀብትሽ የወጣትነት ዘመንህን ይባረክ ሴትዮው መጥፎናት መታሰርአለባት ሰይጠን ድቃላ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f Před 4 měsíci +53

    የኔ ማር ልጁ ሲያሳዝነው ወንድሜን ይመስላል 😢😢 ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቀህ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 4 měsíci +120

    በቅርብ ቀን የመጣ ጀግና ነው ፊታቸውን ባለ መደበቅህ እናመሰግናለን ስቀጥል የአውሬ ፊት አይደበቅም ።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Před 4 měsíci +8

      እኔ የወደድኩለት ፊት አለመሸፈ. ነው

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c Před 4 měsíci +7

      እኔም ወደድኩለት ፈት ባለመሽፈን ጥሩ ነው

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 4 měsíci +1

      በጣም ደስ ያለኝ ፊታቸዉን አለመደበቅ

    • @astergetaneh9359
      @astergetaneh9359 Před 4 měsíci

      የኔ ውድ ወድም ፈጣሬይጠብቅህ ጀግና ነክ ከሡጥሩነትን ከነሡፀፀትን እንማራለን በአድሀገር ሥትአይነትሠውእዳለእዩልኝ የሀገሬሠውች

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 4 měsíci +39

    የዚህን ልጂ መጨረሻ አሳውቀን ወዲማችን ከምን ደረሰች በሽተኛዋን😢

  • @memett564
    @memett564 Před 4 měsíci +11

    እህኔ ጀግና ጋዜጠኛ 100 ሺ። ማሰገባ ት ነዉ በቅርብ ቀን። ትገባልክ። መልካም ሰዉ። ልጂ በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Před 4 měsíci +67

    መተተ ነው ፀበል ውሰዳት ወንድማችን😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 4 měsíci +67

    የፀልጅ ጀግና የኔጌታ በዜድሜህ ይህንን ማየትህ አዝናለው ታላቅ እህት የናትን ቦታ ይተካል ሴባልነው የምናቀው ይቼ አረመኔ ቆሻሻሻሻሻሻሻሻ😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 4 měsíci +11

    ተባረክ ወንድሜ እሱን ህጻን ተንከባከቡት እርዱት ድጋሜ ምን እንደደረሱ እንድታሳውቀን 🙏🙏🙏

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 4 měsíci +9

    የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢😢😢 ልጁ ምጊዜም ያባት ልጂ መጥፎ ናቸዉ እኔ ባባት የምንገናኘዉ እሕቴ እናቴን 10 አመት ሙሉ እየከሰሰቺ አገላታናለቺ ለዉርስ ብላ እኛንም እሕቶቾን አስደብድባናለቺ ያባቴ ልጂ ግን አሁን ከዘመድ ከኛ እርቃ ተቆራርጣ ቀረቺ 20 አመት ሙሉ አናወራም

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před 4 měsíci +67

    በማርያም ጸበል ውሰዳት ወንድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ ☝☝

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 4 měsíci +141

    ሴትዮዋ ሁለቱንም ልጆች አጥፍታ የንብረት ብቸኛ ወራሽ ለመሆን ነው። እግዚአብሔር ለትንሹ ልጅ ጥበብ ስለሰጠው የሴትዮዋ ድብቅ ሴራ ተጋለጠ ።

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 4 měsíci +1

      በጣም,ምንአይነትግዜ ግዜላይደረስን

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 4 měsíci +2

      እንደው ለየትኛው እድሜ ነው ይሄ ሁሉ መጨካከን ለምንድነው ያረቢ

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f Před 4 měsíci +1

      ቡጣም ይችእርጉም ድሮም ያባትልጂ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Před 4 měsíci +1

      ትክክል

    • @user-vw9gf1yr6q
      @user-vw9gf1yr6q Před 4 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢egzoo

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 4 měsíci +14

    አረ ጉድ 😥😥😥ምን አይነት አዉሬ ነት በገዛ አህቴ ምን አይነት ጨካኝ ነት በ ፈጣሪ 😭💔

  • @user-ko5by3cd3b
    @user-ko5by3cd3b Před 4 měsíci +17

    ወሏሂ ወንድሟ አንጀቴን በላው ወንድሜን ነው ያስታወሰኝ በእህቶቸ በተሰራብኝ መተት ሳምንት ሙሉ ቆፍሮ ነው ያወጣው እኔ ቁርአን እየተቀራብኝ አልሀምዱሊላህ አሁን እግሬን ደህና ነኝ ቢሆንም ግን ብዙ ነገሮችን አበላሹብኝ በበሽታ ለአምስት አመት ስሰቃይ ኖርኩ ወንድሜን ስንት ነገር አደረጉት ለምን ከጎኗ ቆመ ብለው በስዴት ሀገር በበሽታ አሰቃዩኝ የዚች ልጂ ታሪና የኔ ታሪክ አንድ ነው እኔም ልቤንና እግሬን ነበር እሚያመኝ ደሞ ድብን አድርገው እሚክዱት ለቤት ብለው በእህት ላይ ጭካኔ 23 አመት በስዴት እከራተታለሁ መግባት አቅቶኛል ዱአ አድርጉልኝ

    • @hayatumer2879
      @hayatumer2879 Před 4 měsíci

      የአላህ አላህ ለሀገርሺያብቃሺና በሰላምኑሪ ደጋሚነቀ አሰደጋሚወች ሰራችው ይነቀል

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu Před 4 měsíci

      ያኡምሪ አይዞሺእህቴ አላህያስተካክልልሺ ያረብያከሪይምአይይይኧረአላህየ ወዳተመልሠን

    • @asia8261
      @asia8261 Před 3 měsíci

      አሏህ ለሀገረሽ ያብሽቃሸ

    • @user-cc6bi7ky1b
      @user-cc6bi7ky1b Před 3 měsíci

      አይዞሽ እህቴ አላህ ጨርሶ መሉ አፊያሽን ይስጥሽ ቁርአን ቅሪ በራስሽ

    • @user-ko5by3cd3b
      @user-ko5by3cd3b Před 3 měsíci

      @@hayatumer2879 አሚን ውዶቸ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 4 měsíci +23

    ቤቱን ሽጡና የአባቷን ሥጡና እናተ ትንሽ ቤት ገዝታችሁ ከሧ እራቁ ጋዜጠኞች አርዱት አርዷቸው ወይኔ ልጄን በገዛ ቤታቸው

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Před 4 měsíci +30

    ወይ በኣላህ ልጁ ስያሳዝን ኣንጀተን በላው😢😢😢እባክህ ተባበረው ወንድሜ

  • @gcy3510
    @gcy3510 Před 4 měsíci +6

    ወንድማችን አለህ ይርደህ እርደቻው ልጁ በጣም ያሰዝናል እህትዬዋ ጠበል ትህድ ንብራቱን ባልጁ ሥም ይሁን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 4 měsíci +10

    ምንም አይነት ይቅርታ አያስፈልግም ነገ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ሗላ አትልም።

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 4 měsíci +39

    ሲያሳዝኑ ልጁም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜው ከባድ አላፊነት መሸከም እውነት ጎበዝ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ws9qb9lj5x
      @user-ws9qb9lj5x Před 4 měsíci +2

      የኢትዬጽያ ህዠብ ይርዳቸው

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 4 měsíci +44

    በጣም የማደቅህ ፍታቸውን በማሳየትህ ከሰሩ አይቀረ እዳታ ነው ወራዳን ማዋረድ ነው❤❤❤በሪታ ወድሜ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před 4 měsíci +7

    የአላህ አንተ ልጅ ግን በጣም ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Před 4 měsíci +5

    እውነት አንተ ጋዜጠኛ ተባረክ ጤና ይስጥህ።ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ።ተባረክ።በእውንት ድንቅ ልጅ ነህ።

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Před 4 měsíci +22

    ፊት ስትገልጡ በጣም ደስ ይለናል አንድ ቀን የነዚህ አይነቶች ክፉ ሰዎች ታሪክ ለሁሉም ማስተማሪ ይሆናል አንደነዚህ አይነቱን ሰውእንደማይቀርባቸው እርግጠኛ ነኘ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 4 měsíci +27

    የሕግ ከለላ ይደረግላቸው ልታስጎዳቸው ቺላለች በተረፈ ሀብትሽ ፈጣሪ የወጣትነት ዘመንህን ይባረው በጣም ጀግና ወንድም ነህ በርታ 👍

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s Před 4 měsíci +9

    ልጅ ኢያየ ኢንደኔ ያለቀሰ ካለ ላይክ ገጩን

    • @hddhgdydydh9607
      @hddhgdydydh9607 Před 4 měsíci

      😢😢😢

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Před 4 měsíci

      ኡፍፍ ልጁ አጀቴንበላኝ ከናት አባትየለው ኡፍፍፍ😢

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 4 měsíci +6

    ኡፍፍፍፍ ልጁሲያሳዝን አሳዘነኝ የኔከርታታ ከጎኑአይዞህየሚለውየለ. አሁንም አብረውከሆኑባገለው ያረብ 😢 ሴትየዋ የጇንማግኘትአለባት እድሜልኳን መታሰርአለባት ፍትህለልጁ😢

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 Před 4 měsíci +26

    በማርያም አትተዋቸው ከፀበል መልስ እንጠብቃችኻለን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Před 4 měsíci +28

    በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ በእግዚአብሔርም ፊት እንስተካከል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Před 4 měsíci +1

      yedebtera ena yatenkoue meder new Ethiopia betam yasazenal 😡

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Před 4 měsíci +5

    የልጂ አዋቂ ደመላሽነህ አንተ ብላቴና እድሜ ይስጥህ ጎበዝ

  • @adanemekete6826
    @adanemekete6826 Před 4 měsíci +5

    በጣም ነው ማደንቃችህ እንደዚህ አይነት ፖሮግራም የምትሰሩ ልጆች እጀግ በጣም መመስገን አለባችህ የብዙ ሰወች እንባ ሰለምታብሱ

  • @Liintube123
    @Liintube123 Před 4 měsíci +33

    ልጁ 😰😰😰😭💔💔እኔን የኔ አባት 😭😭

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 4 měsíci +23

    አቤት የድህነት ጥግ ኢትዬጲያ ውስጥ ሰውን አውሬ አደረገው💔💔😭😭 ይቺ ለገዛ ስጋዋ ያልሆነች ስራ ብትገባም በሄደችበት እያስደገመች ህዝብ ትጨርሳለች 💔😭😭

  • @user-pv2me4ud3n
    @user-pv2me4ud3n Před 4 měsíci +5

    ልጅቱ ፀበል ውሶዳት ወድም በርታ

  • @yemikertiruneh7038
    @yemikertiruneh7038 Před 4 měsíci +4

    ጎበዝ የኔ ጌታ እባክህ ወይራ ሰፈር አቡነጨጌ ዬሀንስ ውሰዷት እድሜ ይስጥህ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 Před 4 měsíci +18

    ሀብትሽዬ የኔ አባት በርታ እውነት የምታጋልጥን ጀግና በርታ 💪💪💪💪💪

  • @tgze2435
    @tgze2435 Před 4 měsíci +16

    ይችን ባለጌ መተተኛ አሮን ማብላት ነዉ አፈር ያስበላሽ አቦ ልጆቹን አሰቃየቻቸዉ ፈጣሪ ያንሳሽ የመኪና እራት ያርግሽ አቦ

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 Před 3 měsíci +2

    ጀግና ኮ ነህ ፣ ሃፍትሽ ። እግዛብሄር ምህረቱን ያውርድላት የልጁን እህት

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 4 měsíci +2

    ሲያሳዝን ልጁ የኔ ወድም ይች የተረገመች እስር ቤት ይዋጣት ሁለቱ ይኑሩበት ቤቱ የኔ ጀግና ጎበዝ በርታ ማስክ ልበስ ጉደኞቹ ፊታቸው ሲገለጥ ደስ ብሎኛልሌል ዋው🎉🎉🎉🎉

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 4 měsíci +37

    ይቺ ሴት ፍርድዋን አግኝታ ልጆቹ በቤታቸው በሰላም ይኑሩ🙏🙏🙏

  • @GenzebGlobal
    @GenzebGlobal Před 4 měsíci +21

    ፀበል ዉሰዷት መፍትሔ ድርሳን ፀበል አስደግሙላት እግዚአብሔር ይማራት

  • @lailamohamed-cc4bi
    @lailamohamed-cc4bi Před 4 měsíci +4

    ጀግና ነህ ወንበደወችን ማጋለጥህ ፊቷን ሳትሸፍኑ እሰይ ደስ ብሎኛን

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 Před 2 měsíci

    ጀግና ጋዜጠኛ በረታልን እግዚኣብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 4 měsíci +21

    ያህፃናትን ሲሰርቅ የነበረው ምንላይደረሰ ህፃኖቹህ እዴት ናቸው😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 4 měsíci +2

      😢😢 መጨረሻውን ያሣውቀን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 4 měsíci

      @@ttww9470 አዎ ማርያምን ያሳውቀን ምንላይ እዳሉ ህፃኖቹ

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f Před 4 měsíci +1

      Awe

    • @kamela951
      @kamela951 Před 4 měsíci

      የኔ ምጥያቄነዉ

  • @aselefkassa2661
    @aselefkassa2661 Před 4 měsíci +15

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ እናት አትሙት ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ የተፈታች እንድሆን ሁለታቸውንም ትገላቸው አለች ፍትህ ለንዚህ ልጆች😢😢

  • @selamnikulu-ol1ul
    @selamnikulu-ol1ul Před 4 měsíci +2

    ወንድሙኣ፡ብጣም ጅግና፡ልጅ ነው!እግዚኣብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ!!!

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 3 měsíci +2

    ጀግና ነህ ወንጀለኛን ሳትሽፈን በግልፅ ማጋለጥህ ደስ ያሰብል በርታልን ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 Před 4 měsíci +15

    ሀብትሽ እጅከን በፀበል ታጠብ እዝጎ ጌታ የስራዋን ይስጣት

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 4 měsíci +16

    ሀብትሸዬ ሰልክህን አሰቀምጥልንጅጅጅ ወድማችን ጀግናናናና❤❤❤❤❤❤

  • @ToibaAli-ts6lo
    @ToibaAli-ts6lo Před 4 měsíci +4

    ሐቢቢ አንድ ፍሬ ልጅ ነፍስ አዉቀክ ይህን ስታደርግ እሷ ምን አይነት አይምሮ ኖሯትነዉ የጨከነችሁ ።

  • @user-nz6tx3ql6c
    @user-nz6tx3ql6c Před 4 měsíci +2

    እናት አባት ከሞቱ 4/አመት ሳይሞቱ በገዙለት በአት በተቀደደ ጅስ ሱሪ ያለ ህጻን ነው እና ጋዜጠኛው እባክህ አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥር አስቀምጥ አተንም ቢሆን ላግኝሽ ህጻኑን አገናኝተኸኝ እስታማሚዋ እህቱ ልገዘው ላስተምረው ሁለቱን አጥፍታ ቤቱን ለብቻ ለመውረስ ስለሆ ከሷ እርቀው እንዲኖሩ ቤታቸውን በህግ እንዲካፈሉ ላግዛቸው ህጻኑ ፍሪ ልጅ ነው አሳኖኛል እባክኸ ጋዜጠኛው ላግኝህ እነሱን ታገናኘኝ አለህ አዳየኸው ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Před 4 měsíci +30

    ሀብታሙ ተዉ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ማክስ አረግ❤❤❤

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 4 měsíci +34

    በአላህ ሀጅሪ ታገኛላችሁ ልጁን ተባበሩት ያለበት ደረጃ ከባድ ነው

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ጌታ ይባረክ 🙏❤️ ከእግዚአብሔር በታች ክልጁ ጉን ሆኑ 😢

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ በነካ እጃቹ ልጅቷን ወደ ፀበል እድትድን ብታረጉ በርታ

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 Před 4 měsíci +10

    ፀበል ውሰዳት ትንሿ ወንድሟ ጎበዝ ሴትዮዋ ሁሉቱንም ልጆች አጥፍት የንብረት ብቻዋን ልወርሰ ነው ጋዜጠኛ ከጎናቸው ሁን😢

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 4 měsíci +5

    ምን አይነት ሴት ናት በጌታ ሰይጣን የምትሄድበት ሰይጣን እሷንም ሰይጣን አድርጓታል የኔ እህት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ጋዜጠኛውም ተባረክ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 4 měsíci +4

    ይቺ ጨካኝ ናት እህት አይደለችም እንጀራ እናት ናት እግዚአብሔር የስራዋ ይስጣት እግዚአብሔር አትፈራም

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 4 měsíci +2

    የዝችን አሪዎስ መጨረሻ አሳውቀን የታማሚዋን መጨረሻ አሳየን በርታ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 Před 4 měsíci +10

    አልጋዉ ጋ እዳተኛ ፀፀበል ይረጭ ፣ቤቱ በሙሉ እነሱም ግዳፍ ያስፈልጋቸዋን ተባረክ

  • @user-pu9ds6eu5b
    @user-pu9ds6eu5b Před 4 měsíci +5

    ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው እያድረክ ያለኸው በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před 4 měsíci +2

    በርታ ወንድማችን ሀብቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመተተኛ ሰዎች

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c Před 4 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይኸ የዳቢሎስ ስራ ነዉ ፈጣሪ ሆይይ😢😢😢😢ጋዜጠኛ ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሀር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ክፉዉን ያርቅልህ ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ የተሰጠህ ልዩ ፀጋ ነዉ መልካምነትህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 4 měsíci +9

    ጀግናውበረታ አላህየጠብቅህ እነሱንም አላህየድረስላቸው አላህየሺራት

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube Před 4 měsíci +7

    ልጅቱ እኮ ህፃን ነች ወላህ የኔ ውድ😢

  • @nigisthaileyeadanechelije120
    @nigisthaileyeadanechelije120 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ እባክህ የባሰ እንዳትጎዳቸው አንተ ተባረክ

  • @user-xn2mf3nt5m
    @user-xn2mf3nt5m Před 4 měsíci +3

    በጣም የሚገርም ነው ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነው እሷ ግን ፍርዷን በደብ ማግኘት አለባት አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 4 měsíci +5

    የጀግ ና ጀግና ነህ ወንድሜ ደረስክላቸዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ልክ ይፈረድባት ጀግና ጋዜጠኛ እቤታቸዉ እንዳትደርስባቸዉ አርግ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taz3739
    @taz3739 Před 4 měsíci +8

    እሷዋ ምን ታክላለች ተገቢ ምግብ የሚያገኝ አይመስልም የአምሮ ተጽኖ ታደርግበት አለች ያሳዝናል ፍትህ ለ ልጆቹ 😢😢😢

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g Před 4 měsíci +3

    ሀብትሽ ምርጥና ደግ ሰዉ እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 4 měsíci +4

    ወይ ጉድ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ይስሙ ይድናሉ እግዚያብሔርን ከያዙ ያሸንፋሉ ይፀልዩ ይስገዱ ይፁሙ ስጋ ወደሙን ይቀበሉ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 4 měsíci +9

    እቺ ሴጣን ተባረክ የኔ ወድም😢😢😢😢😢😢😢😢 እካን ለህግ አቀረብካት እቺ ባለጌ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 4 měsíci +9

    እኔ ላልቅሥ ጎረቤት የለም ወይኔ እረ በቃ ድረሡላት ፀበል ትሒድ። በስሟ እንዳታረገው ሥንት አመት ሊኖር

  • @user-gx8ty2tc5h
    @user-gx8ty2tc5h Před 4 měsíci +4

    እረ ወንድምዬ በቻልክ አቅምህ እርዳው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከሌሊቱ 6 ስዓት እስከ 7 ስዓት ድረስ ነው ያየሁት በጣም ነው ያዘንኩት

  • @user-ch5bf8qg5p
    @user-ch5bf8qg5p Před 3 měsíci +1

    በርቱ በጣም ነዉ የማሣዝኑት ከአምላክ ታገኛላቾሁ

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 4 měsíci +8

    ምትደነቅ ወንድም ። ምርጥ ጋዜጠኛ ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @SifenJorje
    @SifenJorje Před 4 měsíci +11

    በፈጠረህ ፀበል አፀብሏት ያደረገችባት መተት ነው ትድናለች አቃጥሉት በእሳት ልጅቱን ፀበል አፀብሏት አትተዋት ልጁም ገና ትንሽ ነው መድሐንያለም ይማርሽ እህቴ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před 4 měsíci +2

    አራ ወድሜ መቸም እዳትለያቸዉ ጸበል ትሂድ እና ወደራሷ ትመለስ እና እዳትለያቸዉ ሴትየዋ አረመኔነች እዳታስገድላቸዉ😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před 4 měsíci +2

    በርታ ወንድማችን የስንቱ ሕይወት እየታደክ ነው እግዛአብሔር ይርዳህ ጥሩ ጋዜጠኞች አላች ፈጣሪ ይማርሽ ወንድማን ከጐኑ አትለይት በሐሳብ

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Před 4 měsíci +6

    ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
    ድንግል ማሪያም ትርዱህ አሜን ::
    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗

  • @SelamawitBirhanu-km4pm
    @SelamawitBirhanu-km4pm Před 4 měsíci +5

    አደራ ወንድሜ እንዳትተዋቸው ጎበዝ ነህ

  • @kamela951
    @kamela951 Před 4 měsíci +4

    ሀይለኛ ነኚ ስትል በኋላ ይቀርታ
    እደዉ
    ታስቃልቺ
    ልጁ ሲያሳዝን
    አላህ ከናተጋርይሁን

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv Před 4 měsíci

      ልሳቅ ወይስ ላልቅስ በጣም ትገርማለች አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh Před 3 měsíci

    ማነዉ ይሄን ጀግናወንድማችንን ሀብትሸን የሚወድ እባካችሁ 100እናስገባዉ ለማይጠቅም ነገር እንኳ ብዙ ሰብስክራይብ ፎሎ እናሳድጋለን

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 4 měsíci +7

    የኔ የዋህ ልብስም የለኝም ሲል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቀው እህቱንም

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 4 měsíci +19

    እባካችሁ ህግ የለም ከተፈታች ትገላቸዋለች እርዷቸው ፀበል ትሂድ 😢😢😢😢😢

    • @kidistgirma919
      @kidistgirma919 Před 4 měsíci +1

      ምነው ወደ ሕግ ወስደናታል እያለ ሕግ የለም የምትይው ምን ማለት ነው ? ከምንም በላይ የእግዚአብሔር ሕግ ይበልጣል ትቀጣለች ። አሁን ልጅቷ እግዚያብሄርን ሳይሆን የጐሩቤቶቿን ዓይን ነው የፈሬችው እንኳን አጋለጣት ዋናው ስራው መጋለጡ ነው ። ድርሻዋን ስቶ መሸኝት ነው አለቀ።

    • @user-ph2sv6xx8f
      @user-ph2sv6xx8f Před 4 měsíci

      አወከፈቷትአንድቀንአርዳቸውትሄዳለች

    • @almazalmaz1360
      @almazalmaz1360 Před 4 měsíci

      አይ ከተፈታች አለቀላቸው ወይም ቤቱን ተሸጦ ወደሌላ ቦታ ውሰዳቸው

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Před 4 měsíci +1

    ጀግና ለተገፉ ለተጨቆኑ የቆምክ በርታ!!

  • @njvip54
    @njvip54 Před 4 měsíci +1

    ወይ ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ እደስሳ ሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ጀግናው

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra Před 4 měsíci +4

    የሌባ አይነደረቅ😁😁መሀላዉ ሁላ ከየት መጣላት እርካሽ ደግሞ በእግዚአብሄር ትላለች ደህና ስራ እንደሰራ ሀብትሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i Před 4 měsíci +9

    ስራህ ጥሩ ነው ግን ሰወቹ እራሳቸው እሚያወሩትን ከነሱ ብንሰማው ነው ጥሩ

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem Před 3 měsíci

    ወድማችን ጀግና ጋዜጠኛ እዴት እደ ምወድህ አላህ የጠብቅህ ልጁ በምያዬው ነገረ በጣም ያሳዝናል😭😭😭 እህት ተብዬዋ ሰው አደለችም አውሬ

  • @user-hi8yl5et5y
    @user-hi8yl5et5y Před 4 měsíci +3

    የታላቋ ድምፅ የለም ለምድነውትኑሹ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት😢😢

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Před 4 měsíci +5

    የመጨረሻው ዘመን እየደረሰ ነው ወንድም በወንድሙላይ ይነሳል 😢😢😢😢😢😢💔💔💔 አቤቱ እንደምሕረትሕ አስበን ጌታ ሆይ🙏

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 Před 4 měsíci +16

    ጸበል ውስዳት እናት አባቷንም የገደለቻቸው እሷ ትሆናለች😢😢😢😢

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 Před 3 měsíci +1

    የንየውንድም በጣምነውኮ ማደንቅህ ጅግና ነህ እባክህ ልልጂቷዋ ፀበል ውሰዳት ከልጁም ኣንተሁንበት ትገልዋለች😢😢🙏