አገባሻለው እያለ ገንዘብ ሲያስልክ የነበረው አጭበርባሪ ተጋለጠ // የአረብ ሃገር ጀግናዋ አፋጠጠችው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አገባሻለው እያለ ገንዘብ ሲያስልክ የነበረው አጭበርባሪ ተጋለጠ // የአረብ ሃገር ጀግናዋ አፋጠጠችው #unique #rohe #ethioinfo #ethioinfo #eyoha #seifuonebs #kehelot #donkey

Komentáře • 689

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  Před 5 měsíci +30

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤
    czcams.com/video/ZVk2xHhJT8g/video.htmlsi=vpWAp8lAsTknocTP

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Před 6 měsíci +84

    እንደዚህ አይነት ሶቶች አያሳዝኑም በእውነት ልቦና ይስጣቸው

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před 6 měsíci

      እውነትሽን ነው

    • @jamilahali910
      @jamilahali910 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም አያሳዝኑኝም😂😂😂😂😂

    • @NigatuBelayneh
      @NigatuBelayneh Před 6 měsíci +1

      አይባልም

    • @adgi5072
      @adgi5072 Před 5 měsíci +1

      እኔም እያሳዝኑኝም ባካል ለማታቅው ፍቅረኛ ብር መስጠት ቱ😅😅😅😅😅😅

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 6 měsíci +35

    ጋዜጠኛው የአጠያየቅ ዘዴህን በጣም ነው ያደነኩት በርታ🙏🏾

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +39

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ክፉዉን ያርቅላቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ ❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 6 měsíci +12

    አንተ ጎበዝ ጀግና ነህ ፊትህን ሸፋን በርታ

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q Před 6 měsíci +176

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር እንዴት ሚዲያላይ ለተዋወቃቹት ወንድ ማዳም ቤት አፈር ዲሜ እየበላቹ ለወንድ ብር ትልካላቹ

    • @user-zx9sf8jq4h
      @user-zx9sf8jq4h Před 6 měsíci

      ውድወላሂአይሰሙምእሺ እኔየማቃትልጅአለቺሳውድ4/ብርትልካለቺበኢፊቤነውየተዋወቁትግንበወርበወርነውየምልክለትተይትላትቀናሺእንደትለኛለቺእኔእንኩንየማቀው500/ሺብርልካለቺአሁንምእየላከቺለትነውአንድሚሌየንይደርሳልእርግጠኛእፍፍፍምንላርጋትግንእንጋባትትለውአሁንእደርሳለንአንችምስሬይላታልእሱምእድሚዋብሩእየህደነውበአላህእኔምንላርግየጅማአጨቁኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 Před 6 měsíci +5

      መቺ ይሰማሉ😢😢

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 Před 6 měsíci +1

      ሚገርመው ነገር ማመናቸው ደሞ እንደዛ አፈር ተበልቶ አይገባቸውም ደሞ መልክዋን እያሳየች ውርደት ይሄኔ እኮ ለቤተሰብ አይልኩም እሰይ እንክዋን በላት ደግ አደረገ

    • @hdbd9547
      @hdbd9547 Před 6 měsíci +1

      ለኔም ጥያቄ ነው ይሄ ነገር ጅሎች የሴት ኣሳዳቢ

    • @HalimaMohammed-rd1mq
      @HalimaMohammed-rd1mq Před 6 měsíci +1

      ወላሂ እኔም ይገርመኛል

  • @messeretmesseret2517
    @messeretmesseret2517 Před 6 měsíci +10

    ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይና ዘደኛ ጎበዝ ነክ በርታ❤❤❤

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s Před 6 měsíci +78

    እንኳን ለወድ ልሰጥና እንዳዉም አልበረክት ብሎኛ

    • @user-fj4gf4he3x
      @user-fj4gf4he3x Před 6 měsíci +5

      ሳህ የኔውድ ደደብ ሁላ ማን ላኩ አላቸው

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp Před 6 měsíci +1

      ሳህ

    • @godolyas306
      @godolyas306 Před 6 měsíci +1

      Ewnet eku new

    • @madinamadina4273
      @madinamadina4273 Před 6 měsíci +4

      በወዶቹ አልፈርድም እየሻፈድ ይሰጡና ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ ያላሉ

    • @tinattina9633
      @tinattina9633 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wz7bq1ic9p
    @user-wz7bq1ic9p Před 6 měsíci +23

    ከፋስቡክ ተዋዉቀዉ ከአረብ ሀገር ብር ለሚልኩ ሰወች አላዝንም

    • @rahmarahmaa3351
      @rahmarahmaa3351 Před 5 měsíci +1

      Leke nshe dege argate

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 Před 5 měsíci

      እኔራሡ ይገርሙኛል ያረቢ ከዴዚህ አይነት ወድ አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች ያረብን ሥራ እሚቅ ያቃዋል ቢያመን አንተኛ ቢዴክመን አናርፍ 😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @sleembarakat6069
      @sleembarakat6069 Před 5 měsíci

      አረ አፍር ትብላ መቼም አላዝንም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 5 měsíci +9

    🎉🎉🎉 ወንድም ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ ።በምትሰራው ስራ ሁሉ ። ፈጣሪ ከፊትም ከኋላም አይለይህ።።።

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 6 měsíci +15

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። አጀማመርህ ጥሩ ነው። ትንሽ ቆፍጠን ጠንከር በል። ቦድጋርድ ይዘህ ሥራ ወንጀለኛ እንዳያመልጥህ

  • @user-ri3nq6vb5i
    @user-ri3nq6vb5i Před 6 měsíci +13

    ከክህሎት አይቸህ ነው የመጣሁት በርታ

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 Před 6 měsíci +14

    ደግ አደረጋችሁ ሸቃላ እየተባላችሁ እየሰራችሁ ለማታውቁት ወንድ እየላካሁ አታለቃቅሱብን እሰይ ደግ አደረገ

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d Před 6 měsíci +18

    እኔግርም የሚለኝ ለማይታወቅ ወንድ ገንዘብ መላክ ጉድነዉ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Před 4 měsíci +2

    መቼ ይሆን የምንለወጥ ሱብሀንአላህ አላህ ይጠብቀን

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh Před 6 měsíci +10

    የአረብ አገር ሴት ወላሂ ጁሎች ናቸዉ💔

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g Před 6 měsíci +5

    ጋዜጠኛው አመሰግናለሁ አጠያየቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-yv6xz6en4k
    @user-yv6xz6en4k Před 6 měsíci +6

    ይባችሻል እሰይ ደግ አረገ አትማሩም ስልክ የያሺው ለጌጥነው

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 6 měsíci +7

    እረ እኛ ሤቶች ልብ እንግዛ የኢቶጵያ ወዶች እደሸቀጥ እደቢዝነሥ ነው የሚያዩን በየሚዲያ ለምታዩት ወድ ብር አትላኩ እናትና አባት እህት ወድም በማይታመንበት ሠአት

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 6 měsíci +11

    እህታች የለፋሽበትን እንዲህ መና መቅረቱን ሳይ አዝኛለሁ አላህ ይድረስልሽ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před 6 měsíci +9

    እንኳን ለወንድ ለቤተሰብም አልሰጥ ለነሱ ካልሆነ 😂 ደግ አደረገሽ

  • @hekemetmekonnentegegn7144
    @hekemetmekonnentegegn7144 Před 6 měsíci +26

    ደግ አደረገሺ ከንቱ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Před 5 měsíci

      እውነት ነው ይሄ የወንድ ጡረተኛ ስራውን ስለሚያውቅ ነው ጣሪያ ጣሪያውን የሚያየው ?

    • @selamabiye2947
      @selamabiye2947 Před 4 měsíci

      ዉነትም ከቱ አረያሳታል ይችማ መዳቤት አለስራችም እከካም ነች

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 6 měsíci +5

    የኛሴቶች ምንም የማይገባቸው እሰይ እንኳን የበላችሁ የማይገባቸውውውውው

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Před 6 měsíci +19

    ወንዶች ብሉ ካገኛችሁ እኔኮ ጨጉዋራየን ያመኛል እንደዝህ አይነት ነገር ሣይ ሠው አንዱ ካንዱ እንደት አይማርም ለናንተ ለወንድ ብር ለምትልኩ ሠዎች ብለን የት እንሂድላችሁ

    • @user-vi1ku7vt8g
      @user-vi1ku7vt8g Před 6 měsíci +1

      በጣም ይገርማል ሰው እደቀላል ገንዘብን በሶሻል ሚዳ ለተዋወቁት ወድ ብር ይሰጣል እውነት አንዳን ሴቶች ተረግመዋል ልበል

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f Před 5 měsíci +1

      ወደው እየስጡ ከዛ ይመጡና በላን ይላሉ እውነትም ብሉ ወንዶች ከተላከላችሁ እንደት ነው ግን ገንዘቡን የምታገኙት ስንት መከራ እያሳለፍን ነው የምናገኝው 25 ሳንቲም አልክም ሆ ደግ አደርገ ይብላ በዛ ላይ በአካል እንኳ አታውቀውም ጉድ እኮ ነው ባይበላሺ ነበር የሚገርመው

    • @user-ld2xf4rq4r
      @user-ld2xf4rq4r Před 4 měsíci +1

      ሰው ካልገባበት ካልገጨው ካልደረሰበት ከሰው አይማረም

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Před 6 měsíci +2

    ደግ አረገ ይመችህ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před 6 měsíci +4

    ወይ ጉድ 🥺
    ተመልሳችሁ መምጣታችሁ ነው አየ ፈተና 😢
    ከሴት ብር የሚጠብቅወንድ ሲደብር ማርያምን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Před 6 měsíci +4

    የነሱ ብር ለተበላዉ እኔን ብንን ብንን ያረገኛል ሴቶቹ ምን ሆነዋል እባካችዉ ንቁ በገንዘብ የገዛሽዉ ወንድ ባል አይሆንሽም በየግዜዉ ገንዘብ የሚቀበልሽ ወንድ የምንወልደዉን ልጅ ያባትነቱን ሀላፍትና ተወጥቶ ያሳድጋል ብለሽ አስበሽ ከሆነ ተሳስተሻል እድሜ ልክሽን ስትጦሪዉ ነዉ የምትኖሪዉ መቀበል የለመደ ወንድ ሲሰጥ የት ነዉ ያየሽዉ አንቺ ባትሰጪዉ እሱም አይቀበልሽም ስለዚህ ያገባኛል ብለሽ ብርሽን ለወንድ አትስጪ እናንተ ወዳችዉ ሰጥታችዉ ለተበላችሁት እኔ ተቃጠልኩ እባካችዉ ሴቶች የተዋወቃችሁት ወንድ ቺግር ሲያወራባችዉ ወዲያዉ ብሎክ አድርጉት በስደት ሀገር እንዳላችሁም አትናገሩ ማስታወቂያ አትስሩ ለዚህ ነዉ በዉሸት ፍቅር የሚያጠምዱዋቹ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 5 měsíci +2

    ሀብትሸዬ የኛ ጀግና በርታታታታታታታ❤❤❤

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o Před 6 měsíci +4

    ፊቱን አለመሽፋናችሁ ማርያምን ደስ አለኝ እመሞችየ ይማሩበታ ሌላ ሴት እዳያታልል ማየቱው ጥሩው ነው አፈር ብላ የወድ አልጫ

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 Před 5 měsíci

      ፈርተሽነው እዳልበላ ብለሽ 😂

    • @user-gs1dm4tw1o
      @user-gs1dm4tw1o Před 5 měsíci +1

      እኔ እኳን አልፈራም በክብር አግብች ወልጅ ባሌጋር ነው ያለሁት እሽ

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 Před 4 měsíci

    ሃብታሙ እጅግ በጣም አድናቂክ ነኝ ብዙ እንዳንተ መልካም ስራ የሚሰሩ የማካብራቸው ወንድሞቼ አሉ ነገር ግን ያንተ ስራ አንጀቴን የሚያርሰው ነገር ወንጀለኞችን ፊታቸውን ቁልጭ አድርገህ ማቅረብክ በቃ ምን ልበል በርታ እራስክን ጠብቅ❤🎉🎉

  • @user-kn6gc8xp2h
    @user-kn6gc8xp2h Před 4 měsíci

    ወንድማችን በርታ አጠያየቅህ ልዩነውእንዴትእንደምሰራው ጀግናነህበርታልን

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Před 5 měsíci +1

    ራስህን እየጠበክ፣እፕላህ፣ይጠብቅ፣የኔ፣ጀግና
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sw3oy8fr8o
    @user-sw3oy8fr8o Před 6 měsíci +8

    ለትዳር አደለም ለጎረቤት አይነፉም ልጁ

  • @HayatEbrahim-ob9cc
    @HayatEbrahim-ob9cc Před 6 měsíci +2

    እደነዚህአይነትን ሰትምስል ደግአረጎታል እሱነው በተሰብአረዳምአላለች ጎም እህነየ በተሰብሽ አችን ለመላክ ብዙመፅዋትከፍለው ይሆናል አችየገማሽ አላህ አችንና መሰሎችሽን ልቦናይስጣችሁ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Před 6 měsíci +2

    የዘንድሮ ወንድ የአረብ ሀገር ማሳደድ እኛም መበላት መች ነው የምንማረው ሴቶች ኸረ ወገን እናስብ እናስተውል።

  • @selma5801
    @selma5801 Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @user-yh5uz8vi8b
    @user-yh5uz8vi8b Před 5 měsíci +1

    ይህ አጭበርባሪ ደግ አደረከው ወንድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 6 měsíci +2

    እንኳን በላሽ ደግ አደረገ ! ጅላጅሎች እያሉለት ለምን ስራ ይሰራል?ቀበሮ! ! ሴቶቹ ግን ልብ የላቸውም! አያሳዝኑም!

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f Před 5 měsíci

    የኔ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ እውነት ለመናገር የልቤን ነው ምታደርሰው እነዚህ ወንጀለኞችን እንደዚህ ነው እንጂ አንዳንዶቻቸው ጨጓራችንን ይልጣሉ ወንጀለኛውን በስነስርዓቱ እንዲያዝ አያደርጉም

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Před 4 měsíci

    የኔጀግናእዲሜናጤናእመኝልሀለሁሽአመትኑርጀግናየ❤❤❤

  • @hall7343
    @hall7343 Před 4 měsíci +1

    ስጀምር ያንስሻል አንዴ ይህን ታናሽሽ የሆነ ወንድ ፍቅር ይዞሽ😢ብር ትልካለሽ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Před 3 měsíci

    ጀግናነህ ሲጊል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb1xo1tc2p
    @user-hb1xo1tc2p Před 4 měsíci

    አየ የኛነገር

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 6 měsíci +1

    ደግ አደረገ ሲመከሩ ካልሰሙ ዛሬኮ በያዝነው ስልክ ብዙ መካሪ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv Před 6 měsíci +1

    በስመአም እድሜ ይቅር አይለፍልክ የነሱ ገንዘብ እሳት ይሁንብክ እረፍት ይሳጣክአንተ ጅብ እመብርሃን ህይወትክን ጭለማ ታድርገው አሜን

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l Před 4 měsíci

    ጉዲ አተን በመከተል ግዜየን ጨረስከዉ ሆሆሆ ለማንኛዉም ጀግንነትህንሳላደቅአላልፍም አጠያየቅስልትህ ይመቻል❤❤🎉

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c Před 5 měsíci

    ወንድማችን በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ትቅደምልህ ላንተ ቃላት የለኝም❤❤❤😢😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 Před 4 měsíci

    ውይ ማሬ አግብቶ የጠበቃት ይገርማል

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 Před 4 měsíci

    መጨረሻውን አሳውቀን

  • @user-kn6gc8xp2h
    @user-kn6gc8xp2h Před 4 měsíci

    መታሰርአለበት

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Před 6 měsíci +1

    እግዞ ሁለቶችንም እር ሴቶች ልብ ግዙ ተው እር ተው😢😢😢😢😢

  • @MohammedSeid01
    @MohammedSeid01 Před 4 měsíci

    ይገርማሎ

  • @user-yj7ud2cs5b
    @user-yj7ud2cs5b Před 4 měsíci

    Alaheytebekhe,yene,jegeña

  • @Lama-ov9de
    @Lama-ov9de Před 4 měsíci

    ውይ ጉድ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 6 měsíci

    የሕዝብ፡እንባ፡ጠባቂዎች፡ወንድሞቻችን፡በርቱ።እንደዚህ፡ያለውን፡አጭበርባሪ፡በሕግ፡አጋልጡት።የደከመችበትን፡ገንዘብ፡ይመለስ።

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 Před 6 měsíci +2

    ትንቢተ ሆሴዕ 04:6
    ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና…..

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 Před 6 měsíci +2

    ጠያቂዉ እጥር ምጥን አርገዉ ልምድ ዉሰድ እደክሎት ሚድያ ቆስጠን በል

  • @user-bw3oy2oi5m
    @user-bw3oy2oi5m Před 5 měsíci

    ውይ ጉድ ለማይታውቅ ሰው ገንዘብ መላክ ያሳዝናል

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Před 6 měsíci +2

    እኔ ምለው አሁን ይሄንን ምን ብለው ነውየወደዱት በጣም ያሳዝናል እነሱ እየለፉ እሱ እየጠጣ ምኑ ነው ባልነቱ? አፈር ብላ ያገኘኸውን ጠጣ አፈር ጠጣ ነገም ልጠጣበት ነው እንድትሄድ ሚገፋፋት።

  • @HdrhBddb
    @HdrhBddb Před 6 měsíci +9

    እረ ሴቶቺ ንቁ እባካቹህ

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 Před 6 měsíci +1

    አይይይይይ ስእህቶቼ😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminattube4607
    @aminattube4607 Před 5 měsíci

    በረታጎበዝነህ አላህይጠብቅሀ

  • @SalmaRiy
    @SalmaRiy Před 4 měsíci

    ደግ አደረገሽ ምክንያቱም ስው ስነግራችህ አትስምም😢😢እኔ ታላቅየ 5አመት ሙሉ እጥብ አደረጋት በሚዲያ ተዋውቃው ከቤተስብ ወጭ ነች አሁንም አለ እየበላ አፈር ይብላና😢😢😢ብያንስ ከ2ሚሊየን በላይ በልታታል😢😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 měsíci

    ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው::

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 Před 6 měsíci +2

    እሰይ ደግአደረገ ለማታቁት ወንድ ማንስጭ አለሺ እንኩሮ

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před 5 měsíci

    በጣም ይገርማል ሰው እንዴት በሚዲያ ለሚተዋወቅ ሰው ብር ይልካል የጤንነት አይደለም

  • @memett564
    @memett564 Před 5 měsíci +1

    ደግ አደረጊሺ። እሰይ። እንኳን። የበለቸሁ የማይገባቸሁ ዉዉዉ ልጁ በጣም ዱሪይ ነዉ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 5 měsíci

    ሐብታሙ ጀግና ነህ!! ተባረክ::

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Před 6 měsíci +1

    ደግ አረገሺ

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 Před 6 měsíci +1

    Afari yasabela madalalami 😢😢😢😭😭😭😭

  • @KelemWerku
    @KelemWerku Před 5 měsíci +1

    እኔኮሚያጨሰኝ የምትልኩት በወድ አካውት የምትልኩት😢😢😢😢ላእይላሀይላላ

  • @mehariwoldoyohannes8542
    @mehariwoldoyohannes8542 Před 5 měsíci +1

    BRO GOD BLESS❤

  • @user-ss2mj2iv3y
    @user-ss2mj2iv3y Před 5 měsíci

    ትክክል

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh Před 4 měsíci

    እኔ እሚያሳዝነኝና እሚገርመኝ ነገር በሚዲያ ተዋዉቃችሁ አንድም ቀን በአካል ሳታዩ መከራ አይተዉ ስንት መፅዋት ከፍለዉ ያሳደጉነን ቤተሰብ እረስተን ለማናቀዉ ወንድ ደግ አረገሽ በእናንተ የአረብ ሀገር ሴት ልብ የላትም እየተባልን እንሰደባለን ቲሽ

  • @user-kx8of7cd7n
    @user-kx8of7cd7n Před 5 měsíci

    ያሳዝናል😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 6 měsíci +1

    እንደው እስከመቸ እረ ተው ነፍስ እወቁ እህህህ አቃጠላችሁኝ ዛሬ የእናትን ልጅ ለማመን በሚከብድበት ግዜ ለማታውቁት ወንድ እህ አላዝንልሽም

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa Před 6 měsíci +2

    ጋዜጠኛ በርታልን ወንድማችን🥰 በመጀመርያ የማታውቂዉ ወንድ ለምን ላክሽ ደሞ ለወንድ ቱ ከበላውም ደግ ኣደረገ😂 ደሞ ሳውዲ 4ኣመት ከቆየሽ ምን ያህል ብር ብትልኪለት ነው እስኪ ሳውዲ ለማያውቀው ተቀደዱበት ኤጭ😊

  • @user-ml9zx6dc5t
    @user-ml9zx6dc5t Před 6 měsíci

    እሰይይይይ ደግ አርገሸ

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 Před 6 měsíci

    ሲ ጃማር ያ ዋንድ አካዋንት ላይ ብር ማስቃማሽ ላምን አስፋላገ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔uuuuuuuuu ል ማናንያ Abshir yene innat ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před 5 měsíci +2

    ሴቱም ልብ የለውም ደግ አድርጋችሁ ለእናንተ አይታዘንም የማይረብ ናቸው

  • @girmayared3614
    @girmayared3614 Před 5 měsíci

    እኔ እኮ እሚገርመኝ ሳታይው ምኑን ነው የወደድሽው በጣም ይገርምአል ወደሽ ነው የሰጠሽው እንኳን ወሰደ

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 Před 6 měsíci +2

    በማን ይፈረዳል አርፋ ቢዝነስ አጀምርም ነበር ጎረምሳ ላይ ፊጥ ከማለት 😢😅😅

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Před 6 měsíci +4

    ይበላቸው በእውነት እንኳንም ተበሉ እናትና አባት እያለ ለወንድ ብር መላክ ምን ይሉታል

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 Před 6 měsíci

      እኳ የኔአስተዋይ ይበላችው እኔማ እደትእደሚናዱዱኝ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před 5 měsíci

    አየ ይሄ ነገር የኔን ሂወት ይመለከታል አይ ሴት መሆን ያስጠቃል ግን በአካል ሳታዉቂዉ መላክሽ ቢከብዲም ጀግና ነሽ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 6 měsíci +1

    ቀጣይ ወንድማችን በናትክ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před 6 měsíci +2

    ❤❤እኔኮ የሴቶቹ እደት ለልጀም አባት አምኔ ባካወት አልክም

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 Před 15 dny

    ደግ አረገ እሠይ ማንነቱን ሣታቂ ትልኪያለሽ የቤተሠቦችሽ አምላክነው አሣልፎ የሠጠሽ

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w Před 5 měsíci

    በስማም😢😢😢

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk Před 6 měsíci +1

    መጨረሻዉ ማየት ጋጋው😢

  • @MeazaZenebe
    @MeazaZenebe Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታሆ ከንደዚህ አይነት የሴት ጡረተኛ ከሆነ ወንድ ጠብቀን ዛሬ ግዜው በጣም ያስፈራል እና እህቶቼ እርግጥ መፍረድ አይቻልም ግን ከፈጣሪ ጋር እንጠንቀቅ

  • @user-yd7ng5fw1y
    @user-yd7ng5fw1y Před 4 měsíci

    ይኸን ጀግና በምን ቃል ልግለፀው

  • @user-db5sw8rx4t
    @user-db5sw8rx4t Před 5 měsíci

    ወይ ጉድ ለማታቁት ወንድ ብር አስቀምጥ እንኳን ደግ አደረጋቹ

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 Před 6 měsíci +2

    አጅር (ፅድቅ) የሌለዉ ሥራ ከንቱ ልፋት ምን እንበላችችሁ ሰዉ የአረብ ሀገር ስራ ሰርቶ ለፍቶ የሚገኘዉን ላብ ያላግባብ ሲያዉለዉ አይናችሁ አያይ ጆሯችሁ አይሰማ አትማሩ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 6 měsíci +5

    ደግ አደረገ ይሄኔ ብዙ ሴቶች ይኖሩታል ካረብ አገር እሰይ አይገባችሁ ደግ አደረገ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Před 6 měsíci +2

    አዴግአረገሺ እና አገባሻለሁ ቢልሺ ብር ልሰጭነዉዴ በብርነዉ ባልየምገዢዉ ዴሞ ብሬን ብሬን ትላለቺ😏

  • @SeniHailu
    @SeniHailu Před 5 měsíci

    ጎበዝ ጋዜጠኛ አምላክ ይጠብቅህ

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh Před 6 měsíci +2

    ብራችሁን ለጎረምሳ እምታበሉ ሴቶች ነፍስይማር አላዝንም ደግአደረጉ ከተሰጡ ይቀበሉ ስራነው አፈርደሜ ብሉና

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 6 měsíci

    ደግአደረጋችሁ የማትማሩ ባልብለሽ ነበር የተቀመጥሽዝ ድጋሚልሒድስትዪእንኳን ምንም አልመሰየውም ይበላችሁእሰይ

  • @user-ks3hs2jq1f
    @user-ks3hs2jq1f Před 6 měsíci

    ድራማዉ ግን ከጋብቻ እና ከዝሙት ዉጭ አይሆንም የተባለ ይመስላል ሁሉም የሚያቀርቡት ይሄን ሃሳብ ነዉ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 5 měsíci

    ደግ አረገሺ እናት አባት እያለ ለማያቁት የናትሺ እርግግማን ነው ያስበላሺ