ፀሎት ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ MAR 30, 2021 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 388

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před rokem +2

    የኔ አንደኛ መምህር በጣም ድንቅ የሕይወት ስንቅ የሚሆን ትምርት ነው መረዳቴን በጣም በጣም ነው የጨመረው እንዳመሰግን በጣም ብዙ ምክንይት አለኝ ተባረክልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci +2

    Amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-my3ci4iv6v
    @user-my3ci4iv6v Před měsícem +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yone geta yibariki tabarakiiii babuzu tsaga tabarakiii 💕 💕💕💕

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 Před 3 lety +64

    ዮኒዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ መልእክት ለእኔ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበኝ የጸሎት መንፋስ ይብዛልኝ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Před 3 lety +2

      Wow mert temrt zamnh ybark yonya setwtacn nah

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js Před 3 lety +1

      @@AA-jj6gj Amen Amen

    • @almazbenvegnu8717
      @almazbenvegnu8717 Před 3 lety

      @@AA-jj6gj ⁰😀

    • @tagesechhaile436
      @tagesechhaile436 Před 2 lety +1

      ሚኒስትር ሚሚስቴር ማሙሸት ማድረግ ማሚቴ ማማከር ማድረግ ሚማሚማሚሚ ሚኒስትር ኢንፎርሜሽን ዬዋን ሚሚስቴር ምክር ማሚሚሚማሞ ሚሚስቴር ያለውን ሞኒተር ሚኒስትር ሚሚኣሚሚዪመ ሚሚስቴር ማሚቴ ዎች ሸት ሚ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 3 lety +18

    ዮኒዬ ባንተ ትምህርት ትንሽም ቢሆን ተለውጫለው በጣም ነዉ የምወድህ አንተንም እኔንም ሁላችንም ጌታ ይባርከን

    • @saraaboso3795
      @saraaboso3795 Před 3 lety

      ዮንይይይዬዬዬዬ እኔ እኮ በአንተ ትምህርት ተለዉጬ ተለዉጬ ተለዉጬ
      እኔ እራሴ እኮ እንደአንተ መስተማር
      ልጀምር ነው
      የአንተን ያህል
      እዉቀት በይኖረኝም
      መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል
      አስተማርና ነብይ ዉድ።የእግዚአብሔር ሰው
      በጣም በጣም በጣም በጣም
      ነው እምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ማሬ ገነ ትለወጨልሽህ ለመንነዉምህ እንዘመድ

    • @muluadimasu5802
      @muluadimasu5802 Před 3 lety +1

      @@saraaboso3795 አንዱ መንፈስ በሁሉ ይሰራል !!!

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +39

    በታማኝነት፣ በፍቅር፣ በአላማ፣ በለመታከት፣ በምስጋና ....ፀሉዩ
    ጌታ ሆይ እንድፀልይ እርዳኝ!!!!

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 Před 3 lety +14

    ዮኒ ተወዳጅ ሰው እግዚአብሔር ይባረክ🙏

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 3 lety

      ማሬ እንዘመድ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን !
    በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !!
    ለእኛ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።

  • @fabumareayele7074
    @fabumareayele7074 Před 2 lety +1

    ዮኒዬ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @edentesfai8262
    @edentesfai8262 Před 3 lety +6

    ሰላም ላንተና ለቤተሰቦችህ ዉድ መጋቢ ወንድም ዮናታን፡ እኔ በእግዚአብሄር ሰም የምለምንህ ለኤርትርያኖች ወጣቶች ብወሰጥ ሃገርና በዉጭ ሃገር ያሉት ልትጸልይላቸዉ ነዉ። የይጌታ ልጅህ፡ እነናትህና፡ እህትህ፡ ኤደን አደራ። ጌይታ ከሁሉ መጥፏ ይጠብቅህ።
    አሜን

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 Před 3 lety +37

    ዮንዬ ትምሕርትህና ምክርህ የፀሎቴን አቅጣጫ ማስተካከል ብቻ ሳይሆን ቀይሮኛል እግዚሐብሄር አምላክ እብዝቶ ይባርክህ ደግሞም እንድሰማው የውስጥ ጆሮዬን ሰለከፈተልኝ እግዚሐበሄርን እመስግነዋለሁ።

    • @bereketmuna5549
      @bereketmuna5549 Před 3 lety

      Amen Amen Amen tamageni gete tabaraki abatachini nabii Eyesusi kiritosi tabarakuo🤲🤲🤲🙏❤❤❤❤

  • @matahaileslassie3799
    @matahaileslassie3799 Před 2 lety +4

    እጅግ የተባረኩበት ቀን ነው ተባረክ

  • @user-ke1er6xb7q
    @user-ke1er6xb7q Před 3 lety +7

    ክብር ክብር ክብር ለታረደው በግ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l Před 3 lety +2

    ዮኒዬ ያንተን ት/ት ስሰማ ልክ ሀሺሽ እንደወሰደ ሰው እነቃቃለው! ተባረክ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 3 lety +15

    መፍራት ያለብን የፀሎት ፍላጎት ያጣን ቀን ነዉ።
    ነብሳችን መንፈፈሳችን ለእግዛብሔር ጎዳይ መልስ ከሰጠ በህይወት አለን።😘😘

  • @user-lo9kq2mc7r
    @user-lo9kq2mc7r Před 2 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 ❤️ 👏 tebarke tebarke

  • @user-em3fc8qm7k
    @user-em3fc8qm7k Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ዮንዬ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meseretmeskelu-nb8tj
    @meseretmeskelu-nb8tj Před 5 měsíci +1

    Tebareki.yone❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 3 lety +4

    የመፀለይ ፍላጎት የመንፈፈሳዊ ጤንነት ማሳያ ነዉ ። ድንቅ ትምህርት ነዉ ዩኒዬ የእኛ በረከት እኮነ በበረከት ኑርልን 💓

  • @jjj5mom341
    @jjj5mom341 Před 2 lety +1

    Amennnnamennnamennn amenn amennn

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያለው ብቻ በህይወቴ ይሁን ዮኒ ፈጣሪ ዘመንህን አበዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 2 lety +2

    ውውውው አሜን አሜን ዮን አግዛብህር ቻርሶ ይባርክ 😘✋✋🙏🙏🙏💓

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 11 měsíci +1

    የትምርት እውነት ድጋግም ሥሰማ ሥስማ ይናፍቅኛል እውነት እግዚአብሔር ህይ ትምስግን

  • @user-oq6dp2lj9p
    @user-oq6dp2lj9p Před 2 lety

    አሜን አሜን በጌታ በያሱሰም ታባራከክ

  • @melesedebebe9140
    @melesedebebe9140 Před 2 lety +1

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባረክ እንኳን የዚህ ዘመን ትውልድ የሆንኩኝ እድለኛ ነኝ እዛው በአካል እንዳለውኝ እየመሰለኝ ነው የተካፈልኩት እና የተማርኩት ዮኒ ጌታ አንተን እና ትውልድህን ሁሉ ይባርክ በሚበልጥ ለምልም ተናገረን እንሰማሃለን ደግሞም በሰማለነው እና በተማርነው ቃል እንለወጣለን የልጁን መልክ እንመስላለን።

  • @aseesmart8713
    @aseesmart8713 Před měsícem

    Thank you man of God yoniyee

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Před 2 lety +1

    ዮንዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እስከቤተሰብህ ይባርክህ አንተ እስከ ቤተሰቦችህ ጣፊጭ ናችሁ ተባረኩ አሜን!!!!!!

  • @degefateresa8765
    @degefateresa8765 Před 3 lety +2

    ነብዩ ዮኒ እጅግ በጣም እወድሃለሁ !!እጅግ በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ነብይ ዘመንህ ይባረክ ።በትምህርትህ ህይወቴ ለመለመ ተለወጥቁ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +10

    እዉነት ብለሐል ዪወናታን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 Před 5 měsíci

    ዮንዬ ጌታ ዘመንን ይባርክ ♥️♥️🥰🙏

  • @jesusislordjesusislord5865

    Uuuuuuuufffffiii yimigaremi kalii new geta sela hulu yimasegn Yonuyee geta eyesus yibareki zemaniki hulu yibareki tsaga yibezaliki Teberekilign

  • @user-cl6rk8tj9p
    @user-cl6rk8tj9p Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒ የኢትዮጲያ በረከት ነህ

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Před rokem

    Ameeen ameeen ameeeen ameeeen tabaraki yoneyee📖❤

  • @liyunawisalame7561
    @liyunawisalame7561 Před 2 lety +2

    ዋውውው ተበረክ

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +2

    ዮኒዬ ሱሴ ተባረክ ጌታ ይረዳን በእውነት እና በመፍራት እንድንፀልይ❤🙏🙏🙏

  • @Erkata-ye4hu
    @Erkata-ye4hu Před 5 měsíci

    ዮኒዬ በጣም ተባረክ ብዙ ተባረኩበት።

  • @a10sam36
    @a10sam36 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን

  • @lidacall2642
    @lidacall2642 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሕውሃትህ አግልጊሎትህን ይባረክህ ዮንዬ በጌታ ስም ተባረከ ጸጋዉን ያብዛልህክ

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 Před 3 lety +2

    እኔም ስከፋኝ እና ስቸግረኝ ነዉ ፈጣሪን የማስታዉሰዉ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዮኒን በጣም ነዉ የምወደዉ የምከታተለዉ 😘😘

  • @abirakudejene2617
    @abirakudejene2617 Před 3 lety +1

    Ewunet yoniy Iwedikalew Geta yibarikih kemir ke God gari yeminoren feloship mayiseran negeri yelem ❤❤❤❤❤💪🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom ✨✨✨

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +1

    yes በትክክል ነው ተባረክ የእኛ በረከት ነህ ዮኒ አሜን

  • @meskremabrahm9178
    @meskremabrahm9178 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ተባረኪ
    ❤❤❤🙏

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ሁሉ ቻይ የእኔ ጌታ ትልቅ ነው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒ

  • @megnothailu5651
    @megnothailu5651 Před rokem

    Thank you Yoni. GOD bless you 🙏

  • @ethiolove3274
    @ethiolove3274 Před 3 lety +1

    አገልጋይ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከኝ

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Před 3 lety

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ !!
    ዮኒዬ ብሩክ ነህ የትውልድ በረከት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያስፋህ !! ድንበርህ ይስፋ መረብህ ይስፋ !! ዘመንህ ይለምልም !!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተተ

  • @adugnamerga1789
    @adugnamerga1789 Před 3 lety +1

    Yooooooooniiiiko dachaa eebbifami!

  • @abirakudejene2617
    @abirakudejene2617 Před 3 lety +1

    Ewunet yoniy Iwedikalew Geta yibarikih kemir ke God gari yeminoren mayiseran negeri yelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanushukala2933
    @berhanushukala2933 Před rokem

    Abate yibareki,Yoni

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 Před 3 lety +2

    Zamaniki ybaraki Tabareki 📖📖📖📖❤❤❤❤❤

  • @meseretadara1067
    @meseretadara1067 Před 3 lety +5

    Ameeeen, yoniye we love you may the Lord bless you abundantly 💖💖

  • @abeltade4022
    @abeltade4022 Před 3 lety +9

    Yoniye💕

  • @hannanagaraa3908
    @hannanagaraa3908 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Wow wow wow yoniye tabarki wedimeee ❤

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před 3 lety

    ወ.ንድም ዮናታን በጣም ተጠቅሜአለሁ፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡ እንወድሃለን፡፡

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜንንን የእግዚያብኤር እልውና ገዘባቹ ነው የእግዚያብኤር መንፈሱ ስለረዳነው ስሙ ብሩክ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው የመፀለይ ፍላጎት የመንፈሳዊ ጢናማ ፍላጎት ማሣያ ነው ። እንደባርኮቱ የበለጠ የማያልቅ ሊሎች የሚተርፍ የፀሎት አይል ሥለሚጨመርልን መልክት መቶል አሜንንን ሰለሚሆን ጌታ እናመሰግናለን ! ዬናታል ጌታ ፀጋውን አቅሙን ያብዛልእ !

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 3 lety +6

    Yoni well Love you more God bless you

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 3 lety

    Uuuuuuffffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll Elelelllll kiber le Geta le Eyesus Yihune yena iragn wudi Eyesus Sime lezalelam yibaraki....wudi ye Abate Buruki Tebarakiiiiii zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune 👏👏👏👌👌💯💯💯😇😇😇💯💯💯❤❤❤

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 Před 3 lety

    አገልጋይ ዮናታን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እያካፈልከን ያለኽው እኔ እለት እለት ጠዋት ማታ ቀንም ሌሊትም ከመፅለይ ቦዝኘ አላውቅም ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምን ብዬ እንደምፅይ ጭራሽ ይጠፋብኝና ጌት እየሱስ ሆይ ምን ብዬ እንደምፅልይ እባክኽ አስተምረኝ ብዬ ጌታዬን እጠይቃለሁ ብዙ ስለተደረገልኝ አመሰግነዋለሁ

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 Před 3 lety +3

    My best teacher ever thank you I am healing ❤️❤️ your teaching teach me ❤️ bless you we love all family 💯

  • @amalshamandi7275
    @amalshamandi7275 Před 3 lety +2

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
    በጣም አስፋለግና አማራጭ የሌለው ትምህርት ነው
    ስለ ፀሎት አሁንም ትምህርት የስፋልገል
    ታባረክ ታባረክ ሁላችሁም ታባራኩ

  • @sallysally3590
    @sallysally3590 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የባረክህ

  • @sarasara-xe1sp
    @sarasara-xe1sp Před 2 lety

    Geta zemenehen yibarek tsegaw yibezaleh

  • @hanaberahnu
    @hanaberahnu Před 5 hodinami

    AmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 Před 3 lety +1

    ዮንዬ ተባረክልኝ

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu Před 3 lety

    Amen amen amen Kiber yihunlit zarem negem lezelame lamesegenew 🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️yoniyeeee geta zemenachun yibarekachuw tebarekulin 💚💛❤️🤗🤗🤗🙏🙏🙏

  • @makimama894
    @makimama894 Před 2 lety

    ዬኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይእ ትምርት በእውነት ለእኔ ነው thank you Lord !!!

  • @user-gu9eg8nz3w
    @user-gu9eg8nz3w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ

  • @gggcdh
    @gggcdh Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን ታበርክ

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 Před 2 lety +1

    God bless you Yoniye.🙏❤⚘🔥🍇🇪🇷💐

  • @eyasumengesha3528
    @eyasumengesha3528 Před 2 lety +1

    Betselot temerte eyetebareku newu Yone Geta yebarekehe ! Thank U !

  • @hnaislkatteb2761
    @hnaislkatteb2761 Před 3 lety

    Agzabiher zamnah Hulu yibarka baza badrn warswa bayesus sa ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +1

    ደግሜ እየሰማሁት እንዳዲስ እየሆነብኝ እየሰማሁ ነው ፡

  • @eyesusgottaeyu4562
    @eyesusgottaeyu4562 Před 2 lety

    Tebarek joni bruk😍😍😍❤❤❤🙏

  • @doram6993
    @doram6993 Před 2 lety

    Amen amen Ellllllle
    Amen Ellllllllllle

  • @hussianahmed8397
    @hussianahmed8397 Před 2 lety

    Yon geta abzto yibarek 🙏🙏🤲ye tseloti timirti ameni

  • @user-yc7pp9yg8v
    @user-yc7pp9yg8v Před 5 měsíci

    Yone geta yebarkhe tebrki
    ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤

  • @tizitagirma
    @tizitagirma Před 6 měsíci +1

    ዮኒዬ ጌታ ይባረክ

  • @prophetkejelamergaofficia

    ዮንየ ኑርልን እንወድሀለን።

  • @muluneshabagide1367
    @muluneshabagide1367 Před 3 lety

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ አንዱ ልጂህ ይብዛልህ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety

    Yegzabeher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @kksasa1135
    @kksasa1135 Před 3 lety

    Amen amen tabarak geta abizito abizito yibarik zamanik yetabaraka yihuni tabarak hulachumi ba Eyesusi simi tabaraku 📖📖📖🔥🔥🔥💯✔️

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci

    Yoniiiiii tabarki ❤

  • @abmzszszs1760
    @abmzszszs1760 Před 3 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ ተባረከ

  • @salaeabdo8081
    @salaeabdo8081 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይጠብቅህ በርታ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነህ ከልቤ ነው የምባርክህ

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 Před 3 lety

    We love you ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 Před 3 lety +9

    ፀሎት ስነፍ ነኝ መፃምእ እንደዛው ግን ስው ለመርዳት ቅርብ ነኝ ፀሎቴ አጭር ነው እግዚአብሔርም ግን አይተወንም

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před 3 lety

    Tebareki Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eshi

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Před 2 lety

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    ጌታ ፀጋ በአንተ ላይ ይሁን

  • @fenetdamenealemu592
    @fenetdamenealemu592 Před rokem

    Yemayitegeb Timihirt❤❤ geta yibarkih

  • @ratiaalyeses3231
    @ratiaalyeses3231 Před 3 lety +2

    ሰላም ለሁሉም አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ውብ ሰው ተባርክ

  • @azebterefe
    @azebterefe Před rokem

    Zimnke bebatu ylke ❤

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 Před 3 lety

    ዮኒዬ ተባርክልኝ ጌታ ዘመንክን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 Před 3 lety

    Ameeeen Ameeeeeen yoniye tebarekilgn 100%tikikil neik geta ytselot menfes yicemirilign