የአትሌቶች የክብር አቀባበል ስነ - ስርዓት! NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 168

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 28 dny +14

    ገመዱአሳዘነኝ😢😢😢😢😢አታልቅስ ዘድሮ ተዋርደናል እኛእራሱ ስደትያለነው እቅልፍችን አጥንነው ቁጭብለን የምንይው😢😢😢😢

  • @user-fy6bg8hc8d
    @user-fy6bg8hc8d Před 28 dny +33

    ጭራሽ በኩራት ይናገራል እንዴ አለማፈሩ ድንጋይ ይዞ ነበር ይቅርታ መጠየቅ የነበረበት ?

    • @ah6121
      @ah6121 Před 28 dny +1

      Awo😂😂😂
      He is shameless.

    • @nuale23
      @nuale23 Před 28 dny

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 28 dny +1

      ማንን ፈርቶ? ኮሚቴው በሙሉ ለወሰዷቸው ሠወች በሙሉ ለባከነው ገንዘብ መጠየቅ ነበረባቸው ። ህዝቡን ንቀውታል። ወሮበሎች

  • @astermamo9476
    @astermamo9476 Před 28 dny +16

    ዶ/ር አርፈህ ጥርስህን ንቀል እስፓርቱን ለባለሞያ ተወው አንተ ግንብ እራስ ያለማፈርህ አኩሪ ድል ነው ማለትህ እኔ አንተን ብሆን ሀገር አለኝ ብዬ አልመለስም ነበር

  • @Nicepeopledowell
    @Nicepeopledowell Před 28 dny +24

    ዶክተር አሸብር እና ደራርቱ ለፍርድ ይቅረቡ !!!

  • @user-ju8ou9hi8o
    @user-ju8ou9hi8o Před 28 dny +10

    ትግስት ጀግናነሽ አሁንም ብዙ እጠብቃለን ዘርረሽ ትጥያታለሽ ቀን አለ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před 28 dny +4

    ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ የአገሬ ስዎች እሽብር ብለው እውነትም አሽባሪ ናቸው

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 28 dny +7

    እናዝናለን 😢😢😢

  • @ZedZed-ox9qe
    @ZedZed-ox9qe Před 28 dny +3

    Sewye Tedebeq. ጀዝባ

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 28 dny +11

    የወያኔ ሸለፈት ደግሞ የመናገርሞራል ደግሞ አለህ እንዴ የተሠጠህን የባንዳ ተልእኮ በማስፈፀምህ የተደሰትክ እንዳይመሥልህ በጋራ የምናየው የቅርብ ውጤት ይሆናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 Před 27 dny +2

    የሽልማቱን መጠን የወሰነው አወጋጅ ኮሚቴው ተወያይቶ ያውም በመጪ ጊዜ የተወዳዳሪዎችን ሞራል ለመጠበቅ በሚል የተዘጋጀ እንጂ ሀገር ያነቃቃ ውጤት ሆኖ ነውን ይህንንም አሰልጣኙ ራሱ አምኗል የማራቶኑ ውጤት የተወዳዳሪዎቹ ብቃትና በራስ መተማመን በመሆኑ ልንማርበት ይገባል።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 28 dny +9

    በናታችሁ ይሄን ፀረ ስፖርት የሆነ እንደስሙ አሸባሪ የሆነ ሰውዬ አታሳዮን !!!

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c Před 28 dny +1

    ጀግናው ገመዶ ደደፎ ምርጥ ኢ/ቲ ብዙ ይገባዋል 10000000ይገባወል 500ካሪ ይገባዋል ለሊትም ቀን ለአገር ደክማል።❤❤❤❤

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 Před 28 dny +7

    አኩሪ ድል ነው አርቲስት አሸብር። አሳፋሪ ንግግር ነው።

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o Před 28 dny +4

    ትግስት ጀግና ነች!!! 42 kilometers ሮጣ ፊኒሺንጉ መቶ ሜትር የሚሮጡ ነው የሚመስለው !!!! በጣም የሚገርም ነው!!!

  • @user-il2uh2sv4z
    @user-il2uh2sv4z Před 28 dny +3

    ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የሮበርት ሙጋቤን ቢደግሙልን

  • @MrX-co1ju
    @MrX-co1ju Před 28 dny +1

    ገመዶ ብልብህ የኢትዮጵያ ክብር የገባህ ኢትዮጵያዊ ነህ አሽብር እንደ ስም የሚመጥ ን ስራ ሰርተዋል ክብራህን ፈጣሪ ያሳጣህ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 28 dny

      ፈጣሪ በእስፖርትና ፖለቲካ ጣልቃ አይገባም! የቄሳርን ለቄሳር ነው ምሳሌዉ

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před 28 dny

      ​@@kechemagara5433Are you Ashbere ??

  • @Sefasefa-p8s
    @Sefasefa-p8s Před 28 dny +1

    አኩሪ ድል አላለም ሸክላ ራስ

  • @eyobtaya4713
    @eyobtaya4713 Před 28 dny

    ዋው !ዋው! አኩሪ ድል አስመዝግበናል ።

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 28 dny +1

    እኛም አፍረናል በእናተ ተዋርደናል

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 28 dny +1

    እድሜ ለደራርቱና አሸብር ዋጋ ይከፍላሉ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 28 dny +1

    አብረዉ እንዲበሉ ነዉ ዉጤት እነዲያመጡ ጥረት የተደረገዉ?

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před 27 dny +1

    ይሆች ሀገሮ አሁንስ ለይቷላታል 😂😂😂😂😂😂 የፈጣጣች የወራዶች የጆቦች ጥርቅም 💀💀

  • @GMW6431
    @GMW6431 Před 28 dny +2

    ይሄ ድጥራስ አስተሳሰቡም እንደ ፀጉሩ የተመለጠ ነው።

  • @Tsegish-nw7qq
    @Tsegish-nw7qq Před 28 dny +1

    እባካቹ ዶ/ር አሸብርን አሰናብቱት እያሸበረ ነው

  • @user-ep4xy4ph2d
    @user-ep4xy4ph2d Před 28 dny +6

    እዉነት አሸብር የሚባል ሠዉ ጥነኛ አይደለም ጭራሽ አኩሪ ድል ሲል አያፍርም እንዴ እረ ይሄ ሠዉየ የኢትዮጵያን ህዝብ አሁንም እየናቀ ነዉ እረ ጉድነዉ ለጆሮም ይሠቀጥጣል እኮ አኩሪድል ነዉ ያስመዘገብነዉ ጭራሸ አኩሪድል አሳፋሪ ድል አስመዝግቦ አኩሪ ይላል ይሄ ሠዉ ጠነኛማ አይደለም!!!

    • @ah6121
      @ah6121 Před 28 dny

      😂😂😂
      He is shameless.

  • @OmoLaundry-tv6gh
    @OmoLaundry-tv6gh Před 28 dny +1

    Hodam

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 28 dny +1

    ወይ ዘንድሮ በአንድ ወርቅ ነው የሃገራችን ባንዲራ ከፍ ብሎ በአለም አደባባይ የተውልለበለበው?? ምን ትመስላልች??

  • @terefetafesse3943
    @terefetafesse3943 Před 27 dny

    Sorry guys, I missed the meaning of "አኩሪ ድል"!

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 28 dny +1

    ፍልስፍናህን ይዘህ ተደበቅ!

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před 28 dny +5

    ኢሄን ሰው ብላቹ ታቀርባላቹ??😡

  • @Rimna-pk8pr
    @Rimna-pk8pr Před 28 dny +1

    ሕግ ቢኖር ኖሮ.

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před 28 dny +1

    ችግሩ ከሰውዮ (አሸብር) ሳይሆን ከመነግስት ነው፡፡ ስለዚህ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 28 dny +4

    ባላጌ አሸብር

  • @mimmidemissie1026
    @mimmidemissie1026 Před 28 dny +1

    Yebalege teg new Asheber belo balege

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Před 27 dny

    በእርግጥ በጣም ያሳዝናል የዘንድሮዉ ኦሎምፒክ ለሚመጣዉ በደንብ ትኩረት ሰቶ እስፖርት ፌድሬሽን መስራት አለበት

  • @HanaZewde-iv9vg
    @HanaZewde-iv9vg Před 28 dny

    Zareewnu. Moteh. Baderk

  • @yosib5335
    @yosib5335 Před 27 dny

    ደራርቱ ተጽእኖ ተደርጎባት ይሆናል

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Před 28 dny +3

    አሸብር ክፋ

  • @elloello9674
    @elloello9674 Před 27 dny

    😢😢😢😢

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ

    ዶክተሩን እና ደራርቱን ባላያቸው ስሜቴ ነው ማፈርያዎች 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu Před 28 dny

    Wowww... Dr. Asheber Defffarrrrrr Newe..

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse Před 28 dny +6

    ወያኔ የላከው አሸብር

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c Před 28 dny

      ወያኔ ይብዳህ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 28 dny

      ከወያኔ ጋር ግንኙነት የለዉም። እያጠፉ በወያኔ መነገድ ማሳበብ ሆድ ይነፉል

  • @erosaEshet
    @erosaEshet Před 28 dny +2

    መድሀን አለም ድፍት ያርጉህ ድል ይላል እንዴ ደነዝ የሞቶክ ደነዝ

  • @vaticanabebe9921
    @vaticanabebe9921 Před 26 dny

    እና ኧረ ፓሪስ ዘለህህ ዘለህ ህዝቡ ምን ያድርግህ ደግሞ ክብር አንሶኛል? ለናንተ ዱላ ነበር

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před 28 dny +2

    አረ በስመአብ አተ ሰው አታከብርም ስጦታ ትንሽም ቢሆን ትልክ ክብር ነው ጥለህ ትወጣለህ አሳፋሪ ነህ ባይሰጥህስ ይቅርታ ጠይቅ

  • @ABYOTKEFFALE
    @ABYOTKEFFALE Před 28 dny

    Dedefo Dedebo nice Actor

  • @HanaZewde-iv9vg
    @HanaZewde-iv9vg Před 28 dny

    Arijtehall. Beqah. Arifeh. Beeth. Teqemett

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 Před 27 dny

    ጨዎ ኣሰልጣኝ የቤተመንግስቱንም ይቅርታ ጠይቀዎል ኣይዟን ኣንዳንዴ ያጋጥማል ለሚቀጥለው እንዘጋጅ

  • @user-mh2hv7sm3p
    @user-mh2hv7sm3p Před 27 dny

    ሸዊት ሻንኮ ግን ድምጿም መልኳም ጥርሷም አዳነች አቤቤን የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነዉ?

  • @Mlknalm
    @Mlknalm Před 28 dny +1

    Eswa nech yatefachew..mngd lmzgat mokralech..wushet teru aydelm!

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff Před 28 dny

    የተገኘው ውጤት አናሳ መሆኑን በእንባ የገለፀው አሰልጣኝ ሽልማነቱ አነሰኝ ብሎ ላለመቀበል ከመወሰን ይልቅ ውጤቱ አያሸልምም ቢል እውነተኛ ተቆርቋሪ ባሰ
    ዋኘው ነበር

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 Před 27 dny

    ሙያው ካለው ባል ሚስቱን ቢያሰለጥን ምንድነው ችግር

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 Před 27 dny

      እስፖርተኛ ዲሲፕሊን አይፈቅድም
      አብሮ ማደሩም አለና

  • @MistirGossa
    @MistirGossa Před 28 dny

    Ay Asheber ewnetm AAAshebr
    hagerachnn, atletochachnn.....
    smn melak yawetawal ayay setan yawetawal bibal yasmamanal.

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 Před 27 dny

    Batgefashe esua talmente neber sifan gobez nat

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd Před 28 dny

    ማፈር አለባቸው

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h Před 28 dny

    ato Ashebir ene anten bihon noro wede Ethiopia almelesim izawi paris iji iseti neberi maferija

  • @hundemarro4480
    @hundemarro4480 Před 25 dny

    tigest wushetam anchi eko nesh yegefashat

  • @sasisasi1141
    @sasisasi1141 Před 28 dny +1

    Akuri dl yilal ende dmo afun molto kalchalk bkbr melkeki new

  • @didogelgeloapo
    @didogelgeloapo Před 27 dny

    ይከሰታል 😂

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f Před 28 dny +3

    ሆዳም ጀብ አሽብር ቡሽቴ,ምን ይምስላል የ, ሰይጣን ባንዲራ ያዝ አኮ ነው ሚመስለው 🔪🔪🔪

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 28 dny

      ተሳዳቢ ምቀኛን ያዝልን! የተሳዳቢ መንፈስ ይወጋ

    • @Getahun-m5f
      @Getahun-m5f Před 28 dny

      @@kechemagara5433 አንቺ ጀብ አራጅ

  • @enayayesuf2620
    @enayayesuf2620 Před 28 dny

    አገር አተቢላሽ ከስር ይነቀሎ

  • @zerayshewandagn9123
    @zerayshewandagn9123 Před 28 dny

    አሽብር የሚል ስሙ ግብሩ ኘዉ
    2:23

  • @sintayehugata
    @sintayehugata Před 28 dny

    Ashebir yitaser le hige yikreb

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 28 dny

    ፍልስፍና ድንቄም ፍልስፍና እዛ ሄደህ ለግብፅ ተፈላሰፍ !

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 28 dny

    I understand your emotion man . I'm so sorry we felt same emotions like this man who crying by poorest results. Yes, Tigisti was pushed at the end by Sifanni
    If it wasn't, Tigisti was winner by 10000 Olympic this Year in Paris. I do not know what world Olympics committee decision will given to Tigisti for she got pushed by Sifani
    This is completely mistakes.

  • @eliastesfaye9759
    @eliastesfaye9759 Před 28 dny

    ኦሎምፒኩን ቤተሰብ ቱር ያደረጉ እነዚህ በዓለም ተፈልገው የማይገኙ አመራሮች አንጋግተው ይዘው የሄዷቸውን የቤተሰብ አባላቸውንም መሸለም ነበረባችሁ¡

  • @simengemechu2863
    @simengemechu2863 Před 28 dny

    Shame on Ashabire

  • @SanioumerSanioumer
    @SanioumerSanioumer Před 28 dny

    Min yimeslal yihe dedeb

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor Před 28 dny +1

    ለምን ባህል ቱርዝም አይገባም አሸብር ?

    • @erosaEshet
      @erosaEshet Před 28 dny

      ትክክል ይመችህ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 28 dny

      በቅርስነት ይመዝገብ 😅😅😅😅

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 Před 28 dny

    በሳቅ ሄዶ በለቅሶ ተመለሱ
    ወሬ ብቻ

  • @zemdieteshomelopiso6024

    Gemedo joka/wushet ye about enba new, be ande bekul shilimatu ayimetinegnem tilalehi, asimesay nehi

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 Před 28 dny

    Ye Tanmirat tola kininet, ye tige euvet ye lemmo miskininet libb yamokal

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 Před 28 dny

    “ባል ሚስቱን የሚያሰለጥንበት ሀገር ላይ ነዉ ያለነዉ” ምን ማለት ነዉ ጎበዝ!!
    እዉነትም አሸብር😂😂

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 28 dny

      ሰምተሻል😂😂😂😂

  • @yohanisyohanis-er2em
    @yohanisyohanis-er2em Před 28 dny +1

    አሸብር አሸብር ነዉ ግን ደራርቱቱ እርኩስስስ ነችችች

  • @user-du1ow7tf1x
    @user-du1ow7tf1x Před 28 dny

    Gin eko le adadis atletoch memtat mesatef Gid new andandem yagatmal hule mashenef yelem Jegnoch burtuln

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x Před 27 dny

    ባህል ሚኒሥተራ የአዳነች ደደቤ ልጂ ናት😅😅😅

  • @aragezewda8596
    @aragezewda8596 Před 28 dny +1

    አንተ ገሺጣ እራሰ ፈጣራ ከሻውረ ቤተ ሰተውጣ ተሰበረከ ተሰባበረከ ያአልጋ ቁራኛ ያረገህ

  • @sintayehubonsag.3199
    @sintayehubonsag.3199 Před 28 dny

    ሶየው አሁንም ''ቶክዮ'' ላይ ነው😂😂

  • @BisratMesele
    @BisratMesele Před 28 dny

    ከፍ እድል ነው ዝቅ እድል ነው ያደረጉት የተከበሩ ቱሪዝም ?

  • @tesfawambawtegegne3295

    Absolutely garbeg ashebir is theif

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 27 dny

    What a shameless Ashebir

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Před 27 dny

    አንድ ወርቅ ስላመጣን ዛሬ የምንጨፍርበት ጊዜ አይደለም ያለ ሰው እንዴት ሀገር አመስግና 2 ሚሊዮን ብር ሲሰጡት አልፈልግም ይላል። በአንተ አሰልጣኝነት እና በልጆቹ ጥንካሬ ማራቶን ወርቅና ብር አግኝተናል ግን በጠቅላላው ህዝቡን የሚያስከፋ ውጤት ቢሆንም ሀገር ስታመሰግን እሺ በጀ ነው ማለት እንጅ አይመጥነኝም ማለቱ አስከፍቶናል

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 Před 27 dny

    ስትቀፊ ዳግም አዳነች

  • @derejekassahun8478
    @derejekassahun8478 Před 28 dny

    ዛሬ ነው ባል ሚስቱን እንደሚያሰለጥን የተረዳኸው ?

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n Před 28 dny

    መላጣ ደግሞ ያወራል እደ

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 Před 28 dny

    አይ ኢትዮጵያ ያዋረደሽን በክብር አበባ ታረጊያለሽ

  • @SolomonTufa-uh4jj
    @SolomonTufa-uh4jj Před 28 dny

    Beka likek atasfeligim

  • @user-rl9ip9eh4v
    @user-rl9ip9eh4v Před 28 dny

    አኩሪ ድል ይላል እንዴ????!!!! አኩሪ አተር ነው!!!??

  • @EmuyeNadaw-mj5bm
    @EmuyeNadaw-mj5bm Před 28 dny

    አፈ አለ እዉኔት

  • @jafare6250
    @jafare6250 Před 28 dny

    እሱ ሀደም ነዉ ሐላፊም ለባነዉ

  • @ewunetuzeleke7388
    @ewunetuzeleke7388 Před 28 dny

    is this man really healthy ?

  • @habtishhabtish1241
    @habtishhabtish1241 Před 27 dny

    ይሄ ሰዉዬ ጭንቅላቱ ልክ አይደለም

  • @SanioumerSanioumer
    @SanioumerSanioumer Před 28 dny

    Ye dikala cirash kurat yilal ende shibruuuu

  • @FelkchEshtu
    @FelkchEshtu Před 28 dny

    መጀመሪያ ነበር የአዞ እምባ አታንቡ

  • @Bonytube
    @Bonytube Před 28 dny

    Ay Ashabir 😂

  • @OmoLaundry-tv6gh
    @OmoLaundry-tv6gh Před 28 dny

    Shame

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 28 dny +1

    ምን አይነት ቀጣፊ ነው ደግሞ ይዋሻል ፍልስፍና ጥርስ መፈልፈል መሰለው አንዴ ወራዳ!
    ልጆቹ ቀን ከሌሊት ከአውሬ ከዘራፊ ከመጥፎ አየር ንብረት አየታገሉ የሚለማመዱት ለተሳትፎ ብቻ አይደለም ለውጤት አንጂ.

  • @DarGar-mv4ze
    @DarGar-mv4ze Před 28 dny

    מחצי טיבקאו

  • @sikossilo6269
    @sikossilo6269 Před 27 dny

    ኢሄ ጥቸል ጀሮ አሁንም አያፍርም ወራዳ ጅላፎ