Video není dostupné.
Omlouváme se.

የተግባር ኃይል በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ | The Power of Action | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = ‪@genuinestage‬
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Komentáře • 52

  • @melssmelkamy3903
    @melssmelkamy3903 Před 3 dny +1

    ዶክተር ነፃነት እግዚአብሔር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @DINK456
    @DINK456 Před 3 měsíci +2

    Netsi በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ከ2008 ጀምሮ በርታ

  • @SeifeGebru-hn6xp
    @SeifeGebru-hn6xp Před 2 měsíci +1

    ❤የእውነት ነው የሚልህ ነፂ ከሚልህ በላይ በጣም ...........አደንቅሃለው❤ባገኘሁት ግዜና አጋጣሚ እከታተልሃለሁ ግን የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነና ፍቃደኛ ከሆንክ ባናግርህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በጣም የሚያስጨንቁኝ ነገሮች ስላሉ መፍትሄ አንተጋ አይጠፋም አመሰግናለሁኝ ይህን የፃፍኩት ጨንቆኝ ነው ይቅርታ

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 3 měsíci +1

    ነፂ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ❤❤❤❤

  • @uugh5188
    @uugh5188 Před 3 měsíci +1

    ድንቅ ነዉ ነፃነት በርታልን

  • @Teki1986
    @Teki1986 Před 3 měsíci +1

    breaking the ego is the first step!

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 4 měsíci +2

    Thanks neshi❤🙏

  • @MYno1Fashion
    @MYno1Fashion Před 3 měsíci +2

    Thanks

  • @Animutmoges-ox4ln
    @Animutmoges-ox4ln Před 4 měsíci +2

    You wellcome

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Před 3 měsíci +2

    I’m Number One ወላዋይ 😁 ወንድም ነፃነት 💕 thank you አላህ ይስጥልኝ , Ensha Allah I will be there One day ✍️🙏🏼

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Před 3 měsíci

    You are the best brother!!!! Thanks for everything. God bless you and your family. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @asnakewolde7648
    @asnakewolde7648 Před 4 měsíci +2

    Thanks bro

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před 4 měsíci +2

    እኔ ከእናንተ ጋር እያለው በጣም ደስተይኛ እሆናለው ቃላታቹ በጣም ይስባል አመስግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oliyad05
    @Oliyad05 Před 4 měsíci +2

    Netsiye btm nw madenkh mwedh I know one day tlk ngr asakche beakal endemagegnih

  • @user-zj2fo7ox6d
    @user-zj2fo7ox6d Před 3 měsíci +1

    nethant you are semart

  • @user-ny4oy9ul5d
    @user-ny4oy9ul5d Před 3 měsíci

    Thanks ❤❤

  • @geremushadmasu
    @geremushadmasu Před 4 měsíci +2

    netsi🥰

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RedietShibesh
    @RedietShibesh Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před 3 měsíci

    Right net inaction breeds doubt and fear.

  • @zeah22
    @zeah22 Před 4 měsíci +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v Před 3 měsíci +2

    መምህር ነፃነት እናመስግናለን❤❤❤ ምን ኣለበት የነፂ ልጅ ብታድርገኝ ኣምለኬ

    • @abundance5270
      @abundance5270 Před 3 měsíci

      የግብር ልጁ መሆን ትችላለህ። ከሱ ጋር አብረህ መስራት እንደምትችል ታውቃለህ?

    • @nuurstudio
      @nuurstudio Před 3 měsíci

      Kesu ga mesrat yichalal .
      Temertun tetekmo melewet yichalal

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @RobelHailemariam-fk6xt
    @RobelHailemariam-fk6xt Před 3 měsíci

    ለመትግበር ትቆማት ክፋት መሆን አለባችዉ

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu763 Před 3 měsíci +1

    Location,time, i nead full info.!!?

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před 3 měsíci

      ቅንመድረክ ዘወትር ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 6:30 ቦሌ አለም ሲኒማ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913566271

    • @abundance5270
      @abundance5270 Před 3 měsíci

      ራስህ ላይ መስራት ከፈለክ፣ የነፃነትን እና አብረውት የሚሰሩ አካላትን የሚሰጡት ህይወትን የሚቀይር ተከታታይ ስልጠና ላይ መሳተፍ ከፈለክ በውስጥ መስመር አውራኝ

  • @GenetMengistu-vb3zj
    @GenetMengistu-vb3zj Před 3 měsíci

    Seltena yet new yemsetew

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před 3 měsíci +1

      ዘወትር ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 6:30 በቦሌ አለም ሲኒማ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ። 0913566271

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity Před 4 měsíci +6

    እኔ የሃሳብ ቀዶ ጥገና ላይ ልምድ ስላለኝ ከእናንተ ጋር ልስራ

    • @user-tt2rb6ef3v
      @user-tt2rb6ef3v Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @Call-your-identity
      @Call-your-identity Před 3 měsíci

      @@user-tt2rb6ef3v ተሻግሮ ለመውረስ ቃል በቂ ነው አስተያየት የግለሰቡ አረዳድ ገላጭ ግስ ነው
      አመሰግናለው

    • @alwaleedajlouny9683
      @alwaleedajlouny9683 Před 3 měsíci

      ለመማር ከፈለክ በውስጥ አውራኝ

    • @RobelHailemariam-fk6xt
      @RobelHailemariam-fk6xt Před 3 měsíci

      አኔም እንዳንትው 2ሆን ለምን ጋደኛ አንሆንም

    • @HayatIbti
      @HayatIbti Před 3 měsíci

      Ene abre new mseraw kefelk mekelakel techelaleh replay arglgn

  • @endalkachewy
    @endalkachewy Před 3 měsíci +1

    Manipulator and disiver

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602 Před 3 měsíci

    አንተ አውርቶ አደር ከምታወራ ይልቅ እየተገበርክ ለምን አታሰይንም?

  • @987654321susu
    @987654321susu Před 3 měsíci +1

    Thanks 🙏🏾

  • @SabaTache
    @SabaTache Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x Před 3 měsíci

    ❤❤❤