የተግባር ኃይል በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ | The Power of Action | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2024
  • #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Komentáře • 17

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli Před 2 měsíci

    እግዛብሄር አምላክ ይመስገን እንደዚህ ያለ እንቁ መምህር የሰጠን እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 Před 2 měsíci +1

    ቅን ልብ የእውነት ነው

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před 2 měsíci

    መምህሬ ነህ አከብርህ እወድህ አለሁ የኛ ቅን ና ልዩ ሰው ነጺ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ 🙏❤❤❤❤

  • @mihretusimeonamengodblesu2198

    ዋው !! ዋናው ልምምድ ነዉ ።
    ከልብ አመሰግናለሁ ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 2 měsíci

    ነፂ እግዚአብሔር ይጠብቅክ በጣም አመሰግናለው

  • @DanielMessi-rp5kp
    @DanielMessi-rp5kp Před 2 měsíci +1

    I am eager to see my transformation after a year . thank you netsi I hope that one day I will meet you with all of my dreams fulfilled

  • @habtamuadela
    @habtamuadela Před 2 měsíci +1

    amazing thought

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Před 2 měsíci

    Thank you 🌿🤎🌿

  • @Edenlibmogn
    @Edenlibmogn Před 2 měsíci +2

    Bewnet betam nw kzek bfet yenbrgnn adtsaseb yekyerklgn betam amsgnalhu

  • @JOASH-HABT
    @JOASH-HABT Před 2 měsíci

    Thanks nst

  • @muridusani
    @muridusani Před 2 měsíci

    netsiya akbarih negn ahune yena hiwete eytekeyere newuu klbe amesegnalehu

  • @zamzamhussein711
    @zamzamhussein711 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 2 měsíci

    የኔድቅመምህርከነቤተሰብህፈጣሪዪጠብቅህነጲካተብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤❤🙏🙏

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Před 2 měsíci

    👍👌🙏❤️

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +1

    Wow amazing ❤❤

  • @sarahajjy8753
    @sarahajjy8753 Před 2 měsíci +1

    Went naw nasty thank you