و عليكم السلام ورحمة الله ماشا الله.جزك الله يا شخونا .اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما.
አምላኬ ሆይ ልቤን አታዘብልብኝ የማይጠቅመኝን አገር ከልቤ አታስገባብኝ ያራህማን
የአሃህ ምነኛ ያማረ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ
ሡብሀነክ ያረብ ሰለሏሁ አለሂ ወሠለም
መፅናኛዬ ከአሏህ በታች የሂወቴ መሳሪያነህ
ያረቢ ልባችንን በኢማን ሙላልን ያአላህ
አሚንን
Amin yareb
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
ያረብ ኸይሩን ነገር አላህ ይወፍቀን ጥሩውን ትዳር አላህ ይስጠን ያረብ በኢማናችን ጠካራ ያዲርገን ያረብ ጀዛኩሙላህ ኸይር ❤❤❤
ወአለይምአሰላም ኡስታዝ ወላሂ አቀራረብ ማራኪ እማይሰለች ላአላህ ቢዬወድሃለው❤❤❤❤❤❤
ሱበሀነክ ጌታዬ ጥራት ይገባህ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻላህ ውስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ የመጨረሻችን ነገር ያሣምርልን ያረሂም እራሂም
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝ ጄዛኩም አሏሁ ኸይርን ሥፈልግ የነበር ወሏሂ በኮመት አያልቅም አላህ ይጠዉል ኡምርክ
ሱባሐን አላ ታሪክነው ያአላሕ ከይር ስራ ወፍቀነ ያረብ
ያረቢልባችንንበኢማንሙላልንያአላህ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶች አሚን Tube ተቀላቀሉ የወድማችን ነው የሚገርም መልክት ይተላለፋል ❤❤
ጀዛክ አላህ ኸይር
አሰላ ዋሌኩም. ወራህመቱ. ላሂ. ወበረካትሁ. የኛ እቁአላህ. ይጠብቅህ. የሰው ልብ. ከመስበር. አላህ. ይጠብቀን ለማስታረቅጂ ለማጦላ. ትሰበብተመሆን አላህ ይጠብቀን. ❤❤❤❤❤
መሻአላህ ተባረከላ አላህ ዪስማህ ያረብ
ኢለፍ ምርጫችን
ኣላህ ሆይ ኣንተ ለኔ ያልሆነ ነገር ላይ ልቤን ኣተንጠልጥልብኝ ያረማን ያረሂም ኣላህ ኣንተ የወደድክልኝን ነገር ያምወድ ባሪያህ ኣድርገኝ ያረቢ ወንድሜ ጀዛከለህ ኸይር ኣላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረቢ በእነትህ በራኽመት ሁሉን ነገር ኣንተ ኣገዘን
ሡባሀን አላ
ለኔም ዱአ አርጉል በጣም የሚወደኝ ልጂ ነበር ብዙ ግዜ በጣም ለመነኝ ላግባሽ እያለ በጓደኞቸ በጓደኞቹ አሰለመነኝ 3አመት ያህል ተለማመጠኝ እቢ አልጉት ከዛም ሌላ አገባ አሁን እኔ ከሱ ሌላ ሰዉ የለለ እስኪ መስለኝ ደረስ በጣም ወደድጉት በጣም አለቅሳለሁ እቢ ስለዉ ምነዉ የዛኒ ሙቸ በነበር እስክል ድረስ ያረቢ ዱአ አርጉል አላህ ከልቤ እዳስገባዉ እድያወጣልኝ ከአቅሜ በላይ ነዉ የሆነብኝ
አብሽሪ በሶብር ዱአ አድርጊ ላንች ያለው አለ
አብሽሪ ዱኒያ እንድህ ናት እኔም የምወደዉን ትቼ ሌላ አገባሁ የራሴን ፍላጎት ወደ ሆላ ብዬ ለቤተሰብ ስል ምርጫ ቢኖረኝ ደስ ባለኝ ግን የለኝም የግድ ያንን ሰዉ ማግባት ነበረብኝ ግን ልወደዉ አልቻልኩም በጭራሽ እንደዉም ሳይደዉል ሲቀር ደስተኛ ሁኜ እዉላለሁ አድራለሁ ፍታኝ ብለዉም አልፈታም አለኝ💔
አብሽሪ!!! በቃ ዝምብለሽ ከአሏህ ጋር ያለሽ ግኑኝነት (ዱዓ) አበዢ
ግን አሁን ላይ ከውስጡ ካልወጣሽ 2ኛ አታገቢውም ነበር!!????
ለምን መሰለሽ ከመፈለግ ይልቅ መፈለግ ÷
ከመውደድ ይልቅ መወደድ÷
ከማፍቀር ይልቅ መፈቀር፡ልዩነት ስላላቸው
ከስፈርትሽና ዳግም ፈልጎሽ ከመጣ አግቢዉ፡፡
አለያም አሏህ ብዙ አለውውው!!!!
አሚን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር
ባረከሏሁ ፈኩም ሸህ
ሰብሁን አላህ
I cannot stop crying when I listen to this
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዛሬንበፃም በኢባዳየረሱንንሱና ጨብጠዉ ለሚጓዙ የመጣዉ የሄደዉ ከሱናቸዉ ፈቅቅ በማያደርጋቸዉ ሰወች አላህ ሰላሚንያብዛ አዱአችሁም አትርሱኝ ጀዛከላህ ኸይርወጀዛ ኡስታዙና
ስብሕንክ ያ ኣሏህ ልባችን በእማን ሙላልን በሰማናዉ ተጠቃሚዎች ኣሏህ ያደርገን ኣሚን❤❤❤
Alhamdulilah❤❤❤ Alhamdulilah
وعليكمالسلام ورحمة الله ور وبر كاته😢😢😢😢
Allah ye jant yargeh
ጀዛኩሙላህኸይረን ኡሥታዙና
መጀመሪያ አላህ ሙሉ እድሜ ከነሙሉ ጤናህ ይስጥልኝ፣በሁለቱም ቻናልህ የምትለቀውን ትምህርት በቀን በቀኑ ነው ደጋግሜ ማዳምጠው፣ብዙ ለውጥ አምጥቶልኛል ትምህርትህ፣ሁሌም ሳትደክም ሳትሰለች ልቀቅልን፣ትምህርትህ ረፍትን ይሰጠኛል፣አላህ ዱኒያ ወል አኼራህን ውብ ያድርግልህ።
ሁለት ነዉደ ያለዉ ይሄንብቻነዉ እማቀዉ
አሚን አላህ ይጠብቀው እህቶቼ 3ት ቻናል ነው ያለው ጉቡና ተከታተሉ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ኢላፍ እና, ኢላፍ ቱዩብሲራ, አሚን ቱዩብ ባጠቃላይ 3 ነው
Wallahii 3tunim etakamalawu bettam mirt program nawu wallahii raziqanim beetam nawu yamewadat allah yicamirilachu afiyana tena yistachuu amiin yarrab
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير الجزاء
ጀዛኩሙላኸይር ኡስታዝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን
❤❤❤Ma Sha Allah ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲
Subhanellah
ጀዛኩሙ አላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ
ጀዛከአላህኸይርአባታችን❤❤
ያአላህ ልቤን በኢማን ሙላልኝ🤲🤲🤲
ሱብሀን አላህ። አልሃምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም
ጀዛኩሏህ ኸይር🎉
ጀዛክ ላህ ኽይር
ያረብ
wealeykum selam werahmetulahi webrkathu jezakumullah heyren austaz
ሱብሀን አሏህ
ኡስታስጀዛክአላህኸይር
❤❤❤
Wa wr wb
Allah gezahin yekfeleh endete yale temherete naw ya allah kalate yatregale
ሱበሀነአላህ
ሡባሀንአሏህ አምሏኪ ጥራትይገባህ
Ws wr wb jzk ❤
አላህ ይጨምርልህ በርታ ማሻአላህ
ያረብ😢
አሚን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹💜💜🌹🌷🥀💔
❤❤❤❤❤Mashaa alhaa Mashaa alhaa Mashaa alhaa Mashaa alhaa
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ አሏህ ኸይሩን ጀዘአ ይወፍቅህ
ወድም አላህ ጀዛእህን ይክፈልህ
ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
❤
🌹🌹🌹🌹👍
❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕💕💕💕
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲
ላይክእያደረጋችሁያጀማአወላሂአንዳንድጊዜበኢላፍትዩብየሚቀርቡታሪኮችንስሰማበእኔሂወትላይየደዚህአይነትታሪክቢከሰትብዬእመኛለሁ
❤❤❤❤
ሡብሀነክያአላህ ያረቢ ሠብረን ወፍቀኝ ውሣኔህን አንዲጠብቅ
ዋሊኩምአስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ያርብ. ሶብርኒአላኩሊሽይ
❤❤❤😊
ያአላሕ እዝነትን ለግሠን
❤❤
❤❤❤Www❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
😢😢ኢሻአላህ ተሰፋ አልቆርጥም
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ መታደል 😢😢😢😢
😢😢😢
አሳላሙ አሌኩም ዎራማቱለህ ዎባራካቱሁ ኡስታዝ ሹክራን ❤❤❤
ሱብሀነላህ አላህያለዉ ሊሆን እኛ ስትእንጨነቃለን ሚገርም ታሪክነዉ
❤❤❤🎉
Yareb edezih aynetu eman ysthen
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
👍👍👍☝☝☝☝💐💐💐💐💐
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አስለሟለይኩም ዋራህምቱላሂ ዋባራካቱ ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ የልብ መዳኒት የሆን ቻናል የአንተን ቻናል ሳዳምጥ ሰላም አገኛለዉኝ ❤❤❤😊😊 እኔን በጣም ጠቅሞኛል 🙏🙏🙏 እላህ የጠብቅክ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ولىخمثلم ❤❤❤
አላህን ሰጠ ሰው እሱራሱ የተደሳብህ ባጠራርህ ለዛ የተለየ እሚመሰለኝሰ ነገር አላህ አላህ አላህ
و عليكم السلام ورحمة الله ماشا الله.جزك الله يا شخونا
.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما.
መሽአላህ
እስኪ ዱአእ አድርጉልኝ ሥራ አልመቻችልሺ ብሎኝ ብስጭት እያልኩ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ
ሱለላሁአለይሂወሰላምሱብሀንአላህጀዛከላህኸይርወንድምአላህመልካምስራንይቀበልህአሚንያረብ
አሠላም አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወዶቼ ጥያቄ ነበረኝ የኡስታዝን ቁጥር ፈልጌ ነበር ተባበሩኝ
ያርብ እኔ ለእኔ አትተተውኝ
ወላሂ ለኔ በተለይ ከአላህ ከጌታየ በታች በአንተ ነው እምፅናናው ቤተስብምየለኝ ካሉትበታ ከሞቱትበታችነኝብቻ አልሃምዱሊላህ😢 ወንድም እባክህ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ በውስጥ ላዋራህእፈልጋለሁ
አበሽሪ አላህ ቢቂ ነው
ሥልክሽን አስቀምጭልኝ ላግኝሽ
እኛ ሙስሊም እህቶቺሽ አለን ነይ ቁጥርሽን አስቀምጪወይ የኔን ልስጥሽ በዉስጥ አዉሪኝ በአላህ ዉድ አትከፊ
@@ifj8189 ኢንሻአላህ
እኔም አለሁ የማልወደዉን እሱ የሚወደኝን አግብቼ እሱ የሚፈልጋት አይነት ሚስት አልሆንኩ ወይ ከሱ ተለይቼ ለብቻየ አልኖር እኔም እሱም ስቃይ ብቻ የራሴን ሂወት ትቼ ለቤተሰብ ስል ብቻ ከአላህ ጋር ሁሉን ቻል አረግኩት አላህ ሱባነዉ ታአላ በሁሉም ነገር ላይ መቻልን ይስጣቹሁ
የአሃህ ምነኛ ያማረ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ
ሡብሀነክ ያረብ ሰለሏሁ አለሂ ወሠለም
ያረብ
❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤