Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
subhanela ነብሴ በጁ በሆነችው ጌታ እምላለው ማነው በዚ ቢዲዬ እንደኔ የተፅናናው 6 ወር በሰው ሀገር የለፋሁበትን ሀቄን ተነጥቄ አላህን ሳማር ነበር አልሀምዱሊላ ነካስ ለህይር ነው በገንዘብ የማይተመን ጤና የሰጠኝ አላህ ጥራት ይገባው ወንድሜ ጀዛ ከላህ😢❤❤❤❤
አብሽር
አላህ በምትኩ የበለጠ ሁሉን ኸይር ይመንዳሽ አብሽሪ
Abshiri ihitee😢😢😢
አብሽሪውደአላህእጥፍአድርጎይተካሽ አላህይገዝሽ
አብሽሪ ብናልባት ጥንካሬሽን ሊፈትንሽ ይሆናል አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው እናም አረብ ሃገርያላችሁ እህቶች ብራችን ስንቀማ በጣም እናዝናለን ግን ለኛ ስላልሆነነው አስታውሱ አመስግኑ አልሃምዱሊላህ ነገም ሌላቀንአለ ኢሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ያረብ ሁሉበጁህ የሆነውጌታ ሆይ ይማንሰጠኝ ጀዛከላከይር
አልሐምዱሊላህሙስሊምአረገህለፈጠርከንጌታየምስጋናይገባህአልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላምሙስሊምሆኖመፈጠርመታደልሙስሊምሆኖመኖርመታደልሙስሊምሆኖመሞትመታደልሙስሊምሆኖመቀስቀስመታደልአልሐምዱሊላህአላህየበዝነትህናበራህመትህገድፈንእርዳንቀጥተኛዉንምመንገድምራንመጨርሻችንምአሳምርልንወንድማችንለምክሮችህሁሉጀዛከላህኸይር
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤ አሚን ያረብ 🤲🤲
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡስታዜ አላህ ሀላል እርዚቅን በዲን ላይ ጥንካሬን ይረዝቀን ያረብ
አሚን ያረብ
ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኡሥታዝ ጀዛ ካላህ ሡበሀን አላህ ያረቢ በሠማነው ተጠቃሚ አድርገን
❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀናሏህ ያአሏህ ኢማን ወፈቀን
ጀዛኩምሏሁ አላህ ከይር ስለሏሁ አለይሂ ወስለም 💚💚💚❤❤👍👍አሚን ያርብ
ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ምክራችሁን ሥሠማ ሁሉም ነገር ይለቀኛል 😥😥ሀሣብ ፣ጭንቀት ፣ኧረ ሥንቱ 👉👉በአሁኑ ሠአት ግን ወላሂ ትግል ላይ ነኝ ራሤን ማሸነፍ አቅቶኛል 😭😭ቁርአን መቅራትና ዝምብየ ማልቀስ ብቻ ከአላህ ሱበሀኑ ተአላ ዉጭ የዉሥጤን እሚያቅ የለም ብቻ ነፍሴን ወደመጥፎ እንዳትሄድ በመታገል በጎን ግን እሥከዛሬ የማደርጋቸዉን ጥሩ ነገር ትቻቸዋለሁ 😭😭😭😭ብዙ አላማ አለኝ ግን ዝምብሎ ገና ሣሥበዉ ይደክመኛል አላህን አሥታዉሸ አልቅሸ እቶዋለሁ 😭😭😭😭እሥኪ የሆነ ነገር በሉኝ ኡሥታዝ
አብሽር ዉድ ቁርአን ቅሪ ሰላት ሰገጄ ዱአ አርጊ አላህ የዉስጥ አዋቅነዉ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@@halima7669 አሚን ሀሊምየ አላህ ይበሽርሽ 🥰🥰🥰
አሚንን😢😢😢
ጀዛከሏህ ኸይረን አልሀምዱሊላህ ያረብ
ጃዛካ አላህ ኪራኒ ዎዲማቺኒ አዪጣቢቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ ያረብ አንተጽናት ሰጠን
❤❤❤❤❤ ያረብ አተ ታውቃለህ
ጀዛኩምላህይርኡሰታዜ
አሚንን ያረብብብ ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚንንን ጅዝካል❤❤❤😢😢😢😢😢
ያረብ❤❤❤❤
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ በሰጠህን አጣቅመን አመስጋኝና ሷሊህ አድርገን ኢላሂ
ሱብሀንአላህ 😢😢😢
Alhamdulillah Maasha Allah
ሱባህ አላህ ❤❤❤
አላህ ሆይ ደካምህ ነኝ ፍተናወችን በስቡር እምዋጣ ጠንካራ ሴት አድርገኝ ያርብጀዛ ከአላህ ኽይርን ኡስታዝነ
ኣልሓምድልላ ዓለድንየል እስላም❤❤❤❤❤
Masha allha tebark allha Anjet arashe dahewa Allha beajeru yabeshabeshe Berkan renan emanen allha yechemrlhi bezu amet nureln
አሚንን
ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ አያድ
ያረብ አንተ እርዳኝ በሰማሁት ኸይርነገር ተጠቃሚአድርገኝ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
❤❤❤❤❤ሱብሃነአላህ❤❤
ያረሂም😊
ጀዛከላህ❤
S A W
ጀዛከላኸይር ❤❤❤አሚንን🤲🤲🤲🤲
ሰሉ አለን ነቢ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amiiiiiiiiiin 🤲🤲🤲♥️♥️♥️
🥰🥰🥰
የአላህ ከርስቃችን አገኛኝን😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ስብሀነላ
ዎሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካ ትሆ ልቤተጨናነቀ ዱአአርጉልኝ
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤😂
subhanela ነብሴ በጁ በሆነችው ጌታ እምላለው ማነው በዚ ቢዲዬ እንደኔ የተፅናናው 6 ወር በሰው ሀገር የለፋሁበትን ሀቄን ተነጥቄ አላህን ሳማር ነበር አልሀምዱሊላ ነካስ ለህይር ነው በገንዘብ የማይተመን ጤና የሰጠኝ አላህ ጥራት ይገባው ወንድሜ ጀዛ ከላህ😢❤❤❤❤
አብሽር
አላህ በምትኩ የበለጠ ሁሉን ኸይር ይመንዳሽ አብሽሪ
Abshiri ihitee😢😢😢
አብሽሪውደአላህእጥፍአድርጎይተካሽ አላህይገዝሽ
አብሽሪ ብናልባት ጥንካሬሽን ሊፈትንሽ ይሆናል አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው እናም አረብ ሃገርያላችሁ እህቶች ብራችን ስንቀማ በጣም እናዝናለን ግን ለኛ ስላልሆነነው አስታውሱ አመስግኑ አልሃምዱሊላህ ነገም ሌላቀንአለ ኢሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ያረብ ሁሉበጁህ የሆነውጌታ ሆይ ይማንሰጠኝ ጀዛከላከይር
አልሐምዱሊላህሙስሊምአረገህለፈጠርከንጌታየምስጋናይገባህ
አልሐምዱሊላህአለኒኢመተል
ኢስላም
ሙስሊምሆኖመፈጠርመታደል
ሙስሊምሆኖመኖርመታደል
ሙስሊምሆኖመሞትመታደል
ሙስሊምሆኖመቀስቀስመታደል
አልሐምዱሊላህ
አላህየበዝነትህናበራህመትህገድፈን
እርዳንቀጥተኛዉንምመንገድምራን
መጨርሻችንምአሳምርልን
ወንድማችንለምክሮችህሁሉ
ጀዛከላህኸይር
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤ አሚን ያረብ 🤲🤲
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡስታዜ አላህ ሀላል እርዚቅን በዲን ላይ ጥንካሬን ይረዝቀን ያረብ
አሚን ያረብ
ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኡሥታዝ ጀዛ ካላህ ሡበሀን አላህ ያረቢ በሠማነው ተጠቃሚ አድርገን
❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀናሏህ ያአሏህ ኢማን ወፈቀን
ጀዛኩምሏሁ አላህ ከይር
ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
💚💚💚❤❤👍👍
አሚን ያርብ
ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ምክራችሁን ሥሠማ ሁሉም ነገር ይለቀኛል 😥😥ሀሣብ ፣ጭንቀት ፣ኧረ ሥንቱ 👉👉በአሁኑ ሠአት ግን ወላሂ ትግል ላይ ነኝ ራሤን ማሸነፍ አቅቶኛል 😭😭ቁርአን መቅራትና ዝምብየ ማልቀስ ብቻ ከአላህ ሱበሀኑ ተአላ ዉጭ የዉሥጤን እሚያቅ የለም ብቻ ነፍሴን ወደመጥፎ እንዳትሄድ በመታገል በጎን ግን እሥከዛሬ የማደርጋቸዉን ጥሩ ነገር ትቻቸዋለሁ 😭😭😭😭ብዙ አላማ አለኝ ግን ዝምብሎ ገና ሣሥበዉ ይደክመኛል አላህን አሥታዉሸ አልቅሸ እቶዋለሁ 😭😭😭😭እሥኪ የሆነ ነገር በሉኝ ኡሥታዝ
አብሽር ዉድ ቁርአን ቅሪ ሰላት ሰገጄ ዱአ አርጊ አላህ የዉስጥ አዋቅነዉ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@@halima7669 አሚን ሀሊምየ አላህ ይበሽርሽ 🥰🥰🥰
አሚን ያረብ
አሚንን😢😢😢
ጀዛከሏህ ኸይረን አልሀምዱሊላህ ያረብ
ጃዛካ አላህ ኪራኒ ዎዲማቺኒ አዪጣቢቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ ያረብ አንተጽናት ሰጠን
❤❤❤❤❤ ያረብ አተ ታውቃለህ
ጀዛኩምላህይርኡሰታዜ
አሚንን ያረብብብ ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚንንን ጅዝካል❤❤❤😢😢😢😢😢
ያረብ❤❤❤❤
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ በሰጠህን አጣቅመን አመስጋኝና ሷሊህ አድርገን ኢላሂ
ሱብሀንአላህ 😢😢😢
Alhamdulillah Maasha Allah
ሱባህ አላህ ❤❤❤
አላህ ሆይ ደካምህ ነኝ ፍተናወችን በስቡር እምዋጣ ጠንካራ ሴት አድርገኝ ያርብ
ጀዛ ከአላህ ኽይርን ኡስታዝነ
ኣልሓምድልላ ዓለድንየል እስላም❤❤❤❤❤
Masha allha tebark allha
Anjet arashe dahewa
Allha beajeru yabeshabeshe
Berkan renan emanen allha yechemrlhi bezu amet nureln
አሚንን
ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ አያድ
ያረብ አንተ እርዳኝ በሰማሁት ኸይርነገር ተጠቃሚአድርገኝ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
❤❤❤❤❤ሱብሃነአላህ❤❤
ያረሂም😊
ጀዛከላህ❤
S A W
ጀዛከላኸይር ❤❤❤
አሚንን🤲🤲🤲🤲
ሰሉ አለን ነቢ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amiiiiiiiiiin 🤲🤲🤲♥️♥️♥️
🥰🥰🥰
የአላህ ከርስቃችን አገኛኝን😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ስብሀነላ
ዎሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካ ትሆ ልቤተጨናነቀ ዱአአርጉልኝ
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤😂
ያረብ ሁሉበጁህ የሆነውጌታ ሆይ ይማንሰጠኝ ጀዛከላከይር