መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ | Zehohitebirhan media official |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #eotc #Orthodox #Tewahedo
    #ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc
    Instagram - / zehohitebirhan_official
    Facebook - / zehohitebirhan
    TikTok - www.tiktok.com...

Komentáře • 21

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Před měsícem +1

    ምን አይነት ድንቅ አባት ናቸዉ😢😢።የቤተክርስቲያን እራስ ስለነዚህ ሃይማኖታቸዉ ስለቀና ደጋግ አባቶች ብሎ ኢትዮጵያውያንን ያስበን😢😢😢

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před měsícem +1

    በረከታቸው ይደርብን በእውነት
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ጸጋውን ያብዛላችሁ የአባቶቻችን በረከት ያድልልን በርቱ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የቀደሙ አባቶች ሊዘከሩ ለትውልድ መታወቅ አለባቸው በስፋት ባይቻል በጥቂት ለቀጣይም ትውልድ ትምህርት አንድም ታሪክ ይቀመጣል ተስፋም ይሰጣል

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታችው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w Před měsícem

    Amen Amen Amen Bereketachew Yidereben

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před měsícem

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ እያለኝ እየጣመኝ ነው ያዳመጥኩት የማላውቃቸውን አባት ነው ያሳወቃችሁን የእኝህ እንቁ አባት በረከት ይደርብን እንደዚ አይነት የቤተክርስቲያን እንቁ አባቶች ስላሉን ደስ ይለኛል

  • @mefordada
    @mefordada Před měsícem

    በረከታችው ይደርብን

  • @amanawit-zehohite
    @amanawit-zehohite Před měsícem +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን ለቤተክርስቲያን ክብር የቆሙ አባት የመቃብር ቦታ ማጣት ያማል እጅግ በጣም ያማል !!ክብር ይስጥልን ኆኅተ ብርሃናውያን በርቱ አቀራረቡ እስከ አጥንት ድረስ ጠልቆ የሚገባ ነው

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Před měsícem

    አባቶቸ በናተ ዘመን በተፈጠርሁ በዚህ ኩፉ ዘመን ባርተፈጠሁ😢

  • @getasewtilahun2076
    @getasewtilahun2076 Před měsícem

    በረከታቸው ይድረሰን። ለእናንተንም የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ።

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před měsícem

    Berketachewo yederben
    Egzabhare yestelen gerum akerareb

  • @nebiyudaniel1571
    @nebiyudaniel1571 Před měsícem

    በእውነት አባታች ስራቸው ምንጊዜም ህያው ኾኖ ሲያስታውሳቸው ይኖራል ከቤተክህነት እሟ ምንም አንጠብቅም

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Před měsícem

    ነብሴቸዉን በገነት ያኖርልን

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Před měsícem

    Berketo yiderbin

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Před měsícem

    አባ አያሌው እያልክ የምትጠራቸው ልቀሊቃውንት አያሌው ወርቅነህን ብቻ እንዳይሆን ከሆነ ጀርባህ ሊጠና ይገባል😢

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 Před měsícem

    ተባረኩ፡

  • @amanuel.m
    @amanuel.m Před měsícem

    😢🥺

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w Před měsícem

    Tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hope7-r5g
    @Hope7-r5g Před měsícem

    Wow❤❤❤

  • @user-he1xy8en2j
    @user-he1xy8en2j Před měsícem

    Talk abat

  • @amanessa9467
    @amanessa9467 Před měsícem

    ቃላት አጣሁ!
    በረከታቸዉ ይደርብን። @Zehohitebirhan ቀጥሉበት።