የአዲስ አበባ ዋና ከተማ ልደትዬ The main capital city of Addis abeba Lideta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #legend
    addis abeba

Komentáře • 21

  • @singleDuble
    @singleDuble Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ታሪካዊ ትንታኔ

  • @EdenTesfaye-ge2po
    @EdenTesfaye-ge2po Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ማስታወሻ ❤❤❤❤

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před 2 měsíci

    የሚገርም ታሪክ ነው ያሰማኽን ሰለሞን ስለሌላም ሰፈር ይሰራልን!❤

  • @nahomersom406
    @nahomersom406 Před měsícem

    በጣም በጣም የሚገርም ትረካ ስለ ከተማዪ ሸገር ብዙ እውቀት እንድጨብጥ እረድቶኛል። ግን ትንሽ እንደ አስተያየት የድምጽ ጥራት ቢኖረው አሪፍ ነው።

  • @mengeshafentaw6752
    @mengeshafentaw6752 Před 2 měsíci

    ኧረ ሰሌ አሁን በዋናው መጣህ
    ታሪካችንን ማስቀመጥ መልካም ስራ ነው!
    ደስ የሚል ሃሳብ❤
    በብዙ ተባረክ ሰሌ!!❤❤❤❤

  • @nunuhenos1240
    @nunuhenos1240 Před 2 měsíci

    አዲስ አበባ ፈርሳ ከማለቋ በፊት ትዝታ ማጠራቀም ነው!!.... አዲስ ዘዬ ነው ተበረታቱልን

  • @hermelazenebe360
    @hermelazenebe360 Před 2 měsíci

    I'm glad you’re interested in Ethiopian history! and thank you for the teaching of a new sol😊

  • @biniyamnegatubina273
    @biniyamnegatubina273 Před 2 měsíci

    አሪፍ አገላለፅ ወንድሜ ሰሌ
    ታሪክ ያመሰግንሀል 🙏
    ደሞ ሰፈራችንን ገልፀሀታል

  • @ribkawodajo5461
    @ribkawodajo5461 Před 2 měsíci

    Des yelal bertu; 4kilo ; cherkosenm; 😊😊

  • @alfamyc7877
    @alfamyc7877 Před 2 měsíci

    yimechachu

  • @djabi-pr8mj
    @djabi-pr8mj Před 2 měsíci +1

    ለታሪክ ይቀመጥ

  • @YonatanFulas
    @YonatanFulas Před 2 měsíci

    መርካቶስ

  • @YonatanFulas
    @YonatanFulas Před 2 měsíci

    እውነት ነው መርካቶስ ግን?

  • @singleDuble
    @singleDuble Před 2 měsíci

    እና ደሞ በክፍለ ከተማ ልንሟገት ነው ማለት ነው 🤔 ?

    • @Lijegirentertainment
      @Lijegirentertainment  Před 2 měsíci

      😂😂 ኧረ ምን በወጣን አዲስ አበባ ፈርሳ ሳታልቅ የሁሉንም እንሰራለን

    • @nunuhenos1240
      @nunuhenos1240 Před 2 měsíci

      Endza adelem wedage yemenenorebeten sefer መግለፅ ተገቢ ነው yhn madereg አዲስ አበባን ከመታደግ አንፃር ትንሽ ጅማሬ ነው movenment ayasfelgenm telalh?yemtaw yehedew seyaferaresat ከመቆርቆር ነው bezi betayew ባይ neg