💯ምርጥ ለፊት እና የምግብ እርድ አዘገጃጀት ‼️Ethiopian food how to make Turmeric powder

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2021
  • እርዱን ለማዘጋጀት የተጠምኩት
    እርጥብ እርድ
    Turmeric
    ነጭ ሽንኩርት
    Garlic 🧄
    ዝንጅብል
    Ginger
    ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
    Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

Komentáře • 184

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  Před 3 lety +14

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

    • @batkerobekele3610
      @batkerobekele3610 Před 3 lety +1

      ሰላም ወይንዬ በጣም ጥሩ ነገር አሳየሽን ወንንዬ እባክሽ የምትፈጪበት ማሽን ስሙን ፃፊልኝ አማዞን ላይ ከተገኘ ልግዛ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      @@batkerobekele3610 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ የኔ መፍጫ ስሙ kitchenAid ነው🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @batkerobekele3610
      @batkerobekele3610 Před 3 lety +1

      @@weynikitchen እሺ ወይንዬ አመሰግናለሁ

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 Před 2 lety +2

      @@weynikitchen እርጥብ እርድ ኢትዮጵያ አለወይ ካለስ የት ነው የሚሸጠው ?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 2 lety +2

      @@zeynebzeyneb6859 ለልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ እያለሁ ደረቁን ነው የምናገኘው እዚህ ያለሁበት አገር ህንዶች ሱቅ ይገኛል ምናልባት አትክልት ተራ ወይም ደረቁን ገዝተሽ እጠቢውና ለ6-7 ስአት ዘፍዝሬው እያየሽ ረጠብ እስኪል ድረስ 🙏🏽

  • @mesmak826
    @mesmak826 Před 3 lety +6

    ውይ እንዴት ግልግል ነው ሁለቱም ጥራት ያላቸው በቤት ውስጥ የተሰራ ስለሆነ እጅ ይባርክ ውይኒዬ👌👌👍👍share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 Před 3 lety +4

    ቢጫ እነቱ ሲያምር አላቅም ነበር እርድ ለፊት እንደሚጠቅም ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ እንደ ቅን አመለካክትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +3

    ወይኒ ዋዉ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽዉ እቤት የተዘጋጀ ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ 😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @helenyohannes2918
    @helenyohannes2918 Před 3 lety +3

    ወይንዬየኔ ባለሙያ በጣም ጏበዝ እግዛብሄር ይባርክሽ ከነመላው ቤተቦችሽ እመስግናለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄልሾዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ ነው ሁለቱም ጥሩ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ለጤናም ተመራጭ ነው 👌👍❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ከልብ ባለሞያ ነሽ ወይንዬ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 Před 3 lety +4

    ወይንዬ ወረጃ ማሬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ለዉጭም ለዉስጥም በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ነብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ወይንዬ👍👍👍‼️‼️ላይክ ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ወይንዬ በጣም ቆንጆነው ባለሞያ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 Před 3 lety +2

    ቆንጆ ነዉ ዉዴ በርች ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @luliya6032
    @luliya6032 Před 3 lety +3

    ወይኒ ሞያ ፅድት ካለ ስራ ጋር ነው ያሣየሺን እድሜ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ !!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety +1

    ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው እቤት የተዘጋጀ በጣም ጤናማ ነው እናመሰግናለን😍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral Před 3 lety +3

    በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው የገለፅሽልን
    በርቺ እናት ቀጥይበት 🙏 ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +3

    ዋው ወይኒዬ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ባለሙያ እንዲህ እቤት በንፅህና እንደተሰራ የሚሆን የለም ሐገር ቤትም ያላችሁ ተጠቀሙበት እርድ ብዙ ጊዜ ንፁሁ አይሸጥም
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👍👏👏👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem Před 3 lety +1

    ወይዬ እንደ ሁሌውም ጥሩ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው 🥰🥰like share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před 3 lety +1

    Watching Weyni

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před 3 lety +3

    እቤት ውስጥ ሲዘጋጅ ለጤናም ጥሩ ነው ወይኒዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ውዴዴዴዴዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +2

    ቆንጆ አዘገጃጀት ወይኒዬ እኔ ቤት ውስጥ አዘጋጅቼ አላውቅም ነበር እሞክረዋለው ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ጤናማ ነው thank you for sharing ወይኒዬ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tihutmengistu2134
    @tihutmengistu2134 Před 3 lety +2

    ስላሳየሽን እናመሰግናለን እሞክረዋልሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @muluneshmamo5779
      @muluneshmamo5779 Před 3 lety

      @@weynikitchen ።ሸ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen Před 3 lety +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ውዴ ሼር

  • @zementube3787
    @zementube3787 Před 3 lety +1

    እንግዳ ነኝ ሰዎች ተቀበሉ ሀገርኛ ደስ ይላል

  • @MayetMaki
    @MayetMaki Před 3 lety +2

    ሁልግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ አቦ👍👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ውይንዬ አድናቂሽነኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 3 lety +1

    🙏👌❤️👍 ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +3

    እውነት ነው እቤት የተዘጋጀ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ዛሬም እንደተለመደው ልዩ ነው ተባረኪ ወይኖ🥰💚💛❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሃዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 3 lety +3

    ሰለም ማሬ እጅሽ ይበረክ በርችልን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety +1

    እቤት የሚዘጋጀውን የሚያክል የለም በጣም ቆንጆ ነው ወይንየ 👌😍ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @etege1119
    @etege1119 Před 3 lety +1

    ጥሩ ዘዴ ነው home made is the best thank you for sharing!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ወይኒዬ📍 አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን። share😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 Před 3 lety +1

    Betam konjo Sera new enamsgnal 👍👌🙏 ❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 Před 3 lety +2

    ይምወድሽ በርችልኝ ፍቅር የኔ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 Před 3 lety +2

    wow weyeneya betam mefelegew neger new yasayesheg .Betame new menamesegenesh + Betam tanama aserar new and letanachenem betam asefelagena tekame new.blike

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 3 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ወይንዬ እጅሽ ይባረክ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ew8cp3kg7x
    @user-ew8cp3kg7x Před 3 lety +1

    ጉበዝ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ወይኒየ ተባረኪ ሼር🥰❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood Před 3 lety +2

    ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍❤🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz Před 3 lety +1

    ወይንየ እንደ ሁልጊዜዉ በጣም ጥሩ ነዉ👍🏽👍🏽👍🏽

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ወይኒዬ 🙏🏾😍😍😍❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mekiamohammed362
    @mekiamohammed362 Před 3 lety +1

    WaW Thenk you weyni

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ ሚኪያዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 Před 3 lety +1

    Masa Allha Btam gobze nse 10000like🙏👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤ዋውውውው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 6 měsíci +1

      Thank you for watching my dear 💕💕💕

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 3 lety +1

    ቆንጆ አዘገጃጀት

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት 🙏 ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 3 lety +1

    ዋዉ ወይኒዬ እንደሁልግዜ ስራሽ ምርጥ ነው በጣም እናመስግናለን🙏🙏👌🏽👌🏽👏👏❤️❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 Před 3 lety +1

    Watching👍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety +1

    Watching

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 Před 3 lety +2

    Wow I am definitely going try it. There is nothing like homemade spice. Thank you for sharing yene konjo.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 Před 3 lety +1

    እጅሽን ይባርከው እህቴ በጣም ጥሩ ሞያ ነው ከኣንቺ የተማርኩት በርቺ❤️👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +2

    konjo aserar niw arif zede niw ebakish 😍 carot niw yemimesilew degmo erdu 😍 enameseginaln wude 👍🏾😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @our_life4825
    @our_life4825 Před 3 lety +1

    I will definitely try this one

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear it’s very easy try ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +1

    ዋዉ ወይኔዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ ተልካች አካባሪ ነሽ የእርድ አሰራር አሳዬን ብዬ ከጠየኩት አንዶ እኔ ነበርኩ ስላሳሽኚ ደስ ብሎኛል በርቺ እናቴ ሚገርመዉ እርዱ ሳየዉ ትንሹ አሳ ይመስላል ተፈጭቶ ነዉ ማቀዉ እርድ ምን እንደሚመስል ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቤት የተሰራ ሁሉም ነገር ጥሩ ነዉ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ልክ ነሽ አሳ ነው የሚመስለው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen Před 3 lety +1

    ምርጥ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @samira7639
    @samira7639 Před 3 lety +3

    ልዩ ነው💕😍💕😍💕😍💕😍😍😍😍😍💕💕💕😍😍💕💕💕😍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @co1ful
    @co1ful Před 3 lety +2

    Hi weniy it is so wonderful to see how you prepare tumuric for face I am going to try it 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 Před 3 lety +3

    በተለይ ለፊታችን በቤታችን ማዘጋጀቱ በጣም ጥሩ ነው; እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 Před 3 lety +1

    እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 Před 3 lety +1

    Tebarke 🙏🙏❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @madocreate7565
    @madocreate7565 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 3 lety +1

    👌❤👏ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ጄሪዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 3 lety +2

    Thank you my dear for sharing 😘🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 3 lety +1

    ዋዉ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 3 lety +1

    ወይንዬ💚💛❤😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před 3 lety +1

    Arife nawe

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle Před 3 lety +1

    🥰👌👌🙏🙏❤share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gojofilm
    @gojofilm Před 3 lety +1

    Betam konjo nw hultum enameginalen

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety +1

    Thankyou!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +2

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕💕💕

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 Před měsícem +1

    Yet gezut

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před měsícem +1

      ከልብ አtመስግናለሁ ህንዶች ሱቅ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +1

    👀😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @user-rp3nm5rs5e
    @user-rp3nm5rs5e Před 10 měsíci +1

    አመሰግናለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 9 měsíci +1

      Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 Před 3 lety +2

    ወይንዬ ከየት ነዉ የምትገዠዉ በጣም ቆንጆ አዘገጃጄትጀ ነ ዉ የኔ ቆነጆ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ከህንዶት ሱቅ ነው የገዛሁት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +1

    👁👁😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 3 lety +1

    ወድ ዬአገሬ ልጅች ሰብ ለይክ ምትፈልግት ጎረ በል ወደ ቤቴ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Před rokem +1

    ነጭሽንኩርቱና ዝንጅብሉ እርጥብ ናቸው?? እርዱ ደረቁን ገዝተን መቀመም ለወጥ ለፊት ከይቻልም??

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před rokem +1

      በጣም አመስግናለሁ ትችያለሽ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tsehayelobe8692
    @tsehayelobe8692 Před 3 lety +1

    How can you use it on your face?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear I use with a little bit milk and Honey 🙏

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety +1

    Try the tea as well.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety +2

      Thank you for watching my dear ok I will God bless you 🙏🙏🙏

    • @user-ce5mu3qn4i
      @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety

      @@weynikitchen you're welcome you doing great job great benefit to all of us

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +1

    በርድ ቅመማ ቅመም አይገባትም ማለት እንደ በርበሬ ወይስ አስገባሽበት ።።።።።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ግን ባለሞያዋ እናቴ በዚህ መልኩ ነው የምታዘጋጀው የእናቴን ሞያ ነው የተከተልኩት ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነውየጨመርኩት ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ነው ሌላ ቅመም አልጨመርኩም🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EmebetShimelis
    @EmebetShimelis Před 3 měsíci +1

    ደርቁን እንዴትመፈቅፈቅ እነችላለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 měsíci +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ደረቁን እርድ ለ8 ስአት ያህል ዘፍዝፊው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @le1785
    @le1785 Před 3 lety +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mesitakele1042
    @mesitakele1042 Před 3 lety +1

    😍😍😍😍😍😍👑😘😘😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Před rokem +1

    ኦቭን ከሌለን በምን ይድረቅ ነጭሽንኩርቱ ዝንጅብሉ እርዱ??

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před rokem +1

      በጣም አመስግናለሁ በፀሓይ ማድረቅ ይቻላል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 Před 2 lety +1

    Good jon how can i get

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 2 lety +1

      Thank you for watching my dear አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ህንዶች ሱቅ ታኀኝዋለሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 Před 2 lety

      @@weynikitchen wawa u aswer thanks

  • @user-ri6nc7or7s
    @user-ri6nc7or7s Před 7 měsíci +1

    እርጥቡ የት ነው የሚገኘው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 7 měsíci +1

      ከልብ አtመስግናለሁ ህንዶች ሹቅ ወይም Safeway or other food store, 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 3 lety +1

    ከምን ጋርነው ለፊት የምንቀባው ብታሳይን? አጠቃቀሙን? እና መፍጫሽ ለየት ያለ ነው የት ነዉ የገዛሽው?

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 3 lety +1

      ለምን ያህል ደቄቃ ወይም ስአት ፊታቼን ላይ እና ቆየዋለን እናመስግናለን ባለሙያ ነሽ!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ይቅርታ አሁን ነው ያገኘሁት መፍጫውን የገዛሁት Walmart ነው እርዱን የምትቅቢው አንድ የሻይ ማንኪያ ወተት እና ትንሽ ማር አድርገሽ ለፊትሽ እንደሚበቃሽ አድርገሽ ለውስሽ መቀባትና ከ15-20 ደቂቃ አቆይተሽ መታጠብ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 Před rokem +1

    ይቅርታ ማለት ግልፅ አይደለም ወይንዬ,አጥበነው ነው መጀመሪያ ወይስ ዘፍዝፈን አሳድረን ነው ወይስ በደረቁ?አንዳንዱ 3 ቀን ዘፍዝፋቹ ይላሉ እንዴት ነው?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před rokem +2

      Thank you for watching my dear እኔ የገዛሁት እርጥቡን ነው መጀመሪያ በደንብ እጠቢው ደረቁ ከሆነ ደግሞ ዘፍዝፊው እኔ ብዙ ግዜ የምጠቀመው እርጥቡን ነው

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem Před 3 lety +1

    Watching

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @samira7639
    @samira7639 Před 3 lety +1

    ልዩ ነው💕😍💕😍💕😍💕😍😍😍😍😍💕💕💕😍😍💕💕💕😍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesmak826
    @mesmak826 Před 3 lety +1

    👁👁😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Před 3 lety

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️