Hi Enat I really like your muya! Keep the good work But I see the enjera lastic 10pics 11 $ 🙉 really expensive. There is 100 pieces of plastic by $ 11 dollar ezaw amazon lay some times fear yehon neger letefu! It's my opinion 🤷
Hello enat I really like watching your cookery videos and I am a subscriber even though I don’t understand what you are saying. Could you please consider putting English subtitles on your videos?
You’re very inspiring and precise in the way you explain things. - Thank you for preserving the traditional ways and making it easy for those of us that are away from home. You’re doing great service especially for the youth that need to know the hard work and skills that goes into preparing the traditional meals.
Dehydrator amzn.to/3txrn6F
መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_DSEA7N8FSAEHXEJM3TQB
የእንጀራ ላስቲክ www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_awdo_JJVZZAB9FN1J0SCDPY5C
የእንጀራ ላስቲክ ሰፋ ያለ www.amazon.com/dp/B07R7RBXY2/ref=cm_sw_r_awdo_AC15SFYRTH2G4XJ60WTV
Hi Enat I really like your muya! Keep the good work But I see the enjera lastic 10pics 11 $ 🙉 really expensive. There is 100 pieces of plastic by $ 11 dollar ezaw amazon lay some times fear yehon neger letefu! It's my opinion 🤷
@@mery1st18በእርግጥ ውድ ነው ግን ሳይዙ ይለያያል ይህ በጣም ሰፊ ነው ለእንጀራ ላስቲክ ለቤት ከሆነ እያጠብን ደጋግመን መጠቀም ይቻላል እና ለረጅም ጊዜ ያገለግላል አሁን የምልከው ስስ ነው ሳይዙም ትንሽ ነው ግን ሀበሻ ሱቅ ይረክሳል እኔ ባካባቢየ ስለሌለ ነው www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_awdo_JJVZZAB9FN1J0SCDPY5C
Good Job, please show us how to clean stove.
Were I can buy Bernese mefchia
Were can I buy Berbere mefchia
Wow በጣም ቀላል የሚገርም አዘገጃጀት ነው እንደዚ ኑሮን ማቅለል ነው በጣም ጎበዝ thank you💖
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
meski ሰለም ነሺ
እረ ምን አይነት ልጅ ነሽ ቃላት አጣሁ እኮ በስማም የተባረክሽ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ግዜ አይሻለሁ ያለ ምንም ስስት ነው የምትሰሪበትን እቃ የምታሳይን እግዚአብሄር ይስጥሽ የመጨረሻ ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ
እስቲ ከሷ ብዙ ነገር ተምረናል ሁሉ አዳዲስ ነገር ታስተምረናለች አንደኛ ነች መሸለም አለባት የምትሉ ለምታውቁት ሰው ሁሉ ሼር አርጉት
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ሁሌ አዲስ ነገር ይዛልን ትመጣለች የራሷ የሆነ ፈጠራ ተሰጦ አላት እጅግ ባለሙያ ናት ድንቅ ነሽ ብያታለሁ። የምትገዛውን እቃ ሳትደብቅ ሊንኩን ታስቀምጥልናለች ብዙ ነገር ለኔ ጠቅማኛለች ላይክ አንዴ ሆነብኝ እንጂ ሚሊየን ጊዜ ባደርጋት በምን ደስታዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💝
በጣም በለሞያና ትግሰተኛ ነሸ ድምፅሸ ራሱ ያበረታታል በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሞልታል ሁሉም ከጤፍ በስተቀር ወሪ አታብዥው ሞልቷል እየሰራን ነው የምንበላ
ህንዳዊ ሼፍ ነኝ....አሁን በአቡ ዳቢ እየሰራሁ ነው....ዶሮ ዶሮሽን መስራት ተማርኩኝ የኢትዮጵያን የስራ ባልደረባዬን መውደድ ከዛም አደረኳት,,,የእርስዎ ማሳላ ለዛ ረድቶኛል. አዎ በጣም አመሰግናለሁ 💓💓
በጣም ደስ የሚል ትህትና እግዚኣብሄር ይህን ጸጋሽን ያብዛልሽ ቆንጆ ቀለል ያለ ኣዘገጃጀት ነዉ እና መስግናለን ተባረኪ
አሜን
እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ኑሮን የሚያቀል እንዲሁም በቤታችን እንዲህ ሲዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው ሁሉን ነገር ስለምናውቀው ጤናማነቱም የተረጋገጠ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍👏❤🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
😊😊😊
እናት እጅሽ ይባረክ ❤
እናትዬ ሙያሽ እቃዎችሽ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል የአመትሽን በርበሬ አዘጋጀሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም ቪዲዮችሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው :: 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🙌🏽💐
I admire your patience to do all these processes. Thanks for sharing dear.
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ምርጥ
አዘገጃጀት እጅሽ ይባረክ!!!
ተባረኪ መልካምና ደግ መሆንሽን ያሳያል
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
ከለሩ እራሱ ሲያምር በጣም ቆንጆ ነው።የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን።እንደሀሳብ ግን እንደዚህ የምታዘጋጃቸውን ነገሮችን ለገበያ ብታቀርቢ ብዙ ሰው በደስታ እንደሚቀበልሽ አምናለሁ።እኔን ጨምሮ።አስቢበት
That's a great idea 💡
Me too ✋️
Yes me too
Me three 😍😍😍
እሽ በጣም አመሰግናለሁ አስብበታለሁ🙏❤️
Me too
ጎበዝ በጣም ልዩ አርገሺ፡ነው፡የሰራሺው፡ተባረኪ
በጣም ነው የወደድኩሽ በርቺ በጣም ጣቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው እምታስተምሪው❤🙏
ዋዉ ሲያስጎመጅ የሀገርቤት ትዝታ ቀሠቀሽብኝ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ የጤና ቀለብ ይሁንልሽ
እህታችን በርቺልን ለኛም በጣም ትምህርት ሰጥተሽናል እናመሰግናለን
ማሸአላህ ጡሩአዘገጃጄትነው ባረከላህፊች
በጣም ጎበዝ ባለሙያ👍🙏
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመስግናለን!!!!!
በጣም ባለሙያ ነሽ ትዕግስሽም የሚደነቅ ነው። በርቀሬን የሚያህል ነገር ቤት ውስጥ ማዘጋጀት በጣም ይከብዳል👏👏👏
በጣም ምርጥ በርበሬ ነዉ እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ 👏👏👍👍🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@@enat-ethiopianfood7261 መፍጫው የትነው የሚገኘው
በጣም ጎበዝ ነሽ እቃወችሽ ልዩ ናቸው በርችይ
መፍጫው የት ይግኛል
ዋው! በጣም ባለሞያ ነሽ! እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏
Wawu ijshi yibareki bexami konijo 👍💯💯👈
You’re unbelievably talented, with beautiful voice. Bless you sister and thank you so much!!!
ልዩ ነው እናት 👍🏾👍🏾👍🏾
ማር የሆነች ኢትዬጲያዊ ባለሞያ ከጎበዝም በላይ ነሽ እዳንቺአይነቱን ያብዛልን ።
በጣም ነው የምትችይ መፍጫውን ማስቀመጥሽ ይበልጥ ደስ ብሎኛል❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ በጣም ጠቅሞኝል እራሴ እያዘጋጀሁ መመገብ ጀምሬያለሁ
ወላሂ ከበርበሬው ይልቅ ያንቺ ስነ ስርአትሽን እንዴት እንደወደድኩት አላህ ይውደድሽ እህቴ እንዳንቺ አላህ ያብዛልን ስራሽ መልካም ነው እናመሰግናለን
በርች እህት ጡሩ ትምህርትነዉ
የምወዲሺ ልየ እኮነሺ😍🌹🌺🌹የኔ ዉድ በርችልኘ በጣም አሪፍነዉ እጂግ ያማረና የተዋበ አቀራረብነዉ እጂሺ የተባረከ ይሁን የኔ ቅን የምወድሺ ሁሌ ሰኬታማ እዲትሆኘ እመኘልሻለሁኘ ጠክሪልኘ
Besemam betam balemuya nesh kanechi bezu temereyalw Thankyou 🙂 demo sedatesh des sil tebareki!🙏
በጣም ምርጥ ነው የኔ ዉድ
በጣም የምትደነቂ ጎበዝ ባለሞያ ሴት ከእነለዛሽ ተባረኪ አቦ በርቺ ኑሮን ቀለል ታደርጊያለሽ🙋♀️🙏💕
ጎበዝ በርቺ
ተባረኪ በጣም አሪፍ ነው
በጣም ገራሚ ባለሞያ ነሽ እህቴ ተባረኪ
አሁን ቋንቋህንም እየተማርኩ ነው። 😥😥😥😥😥 የኔን ሁኔታ ልታስብበት ይገባል 💓💓💓💓
ዋዉ ልዩ ነው
Hello enat I really like watching your cookery videos and I am a subscriber even though I don’t understand what you are saying. Could you please consider putting English subtitles on your videos?
I appreciate and there is English in it.. would put sub title 🙏❤️
WOW!!! U make life easy 🙏🏽
Ma shaa alla 👍❤
አንቺን ያገባ እናቱ የተመረቀችው እድለኛ ነዉ ። very flexible and adaptable. ጎበዝ
ባለሽበት እመ ብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ባለ ሞያ ሁሉም አማልቶ የሰጠሽ እጠግዚአብሔር ስለ ምታካፍልን ሞያሽ እናመሰግንሻለን በርቺልን ለባም::
Wow betam arife new
በጣም ጎበዝ ነሽ
Woww gobez yehgeriy liji👍👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
እረ ማሻአላህ አሪፍዘዴ ነው
woow amazing thank you for sharing
በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው ተባረኪ
Mashallhaa bexami yamrali
ጎበዝ ነሽ የኔ ጀግና እዚህ አገር ቤት እኮ መደለዝና ማመስ ትተውል በርበሬ እንዲህ ነው እንጁ በርበሬ ሲዘጋጅ የሚጣፍጠው....
ማሻአላህ የሚገርም ነው
Wow thank for share dear sister God blessing u❤❤🙏🏼🙏🏼
Yay!😘❤🌻Thank you so much for sharing!!!!
Thank you for watching 🙏❤️
ዘመንሽ ይባረክ ደምጽሽ አይረብሽም በጣም ተሁት ድምጽሽ ተሰምቶ የማይሰለቺ ሰራሽ ያማረ ✅እቃሽ ያማረ✅ ጌታ ይባርኸሽ ቀጢበት
You’re very inspiring and precise in the way you explain things. - Thank you for preserving the traditional ways and making it easy for those of us that are away from home. You’re doing great service especially for the youth that need to know the hard work and skills that goes into preparing the traditional meals.
እናትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ደስ የሚል በርበሬ ነው በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጂት እናመሰግናለን
ይገባታል
Waww ,amazing, well done bless you 🙏
በጣም ብዙ ነው የምታስተምሪን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
በጣም ጎበዝ ስርአትሽ ደስ ይላል
Wow great yene konjo
Wow....ejishi work yhun ehtachin
ማሻአሏህ ጎበዝነሽ እንዳንቺ ጀግናም አላየሁኝ
ዛሬ ነው ያየሁት እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው❤thank you
ጎበዝ ነሽ በጣም👍
Wow 👌
Betam gobez nesh wow balemoya endena 🥰❤🥰❤👏👏
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
Por fin encuentro la receta del berberic ! Muy rico en doro 😊lo único malo es los 20,000 mil comerciales
ዋውው በጣም ጎበዝ ነሺ 👍👍👍
Maashaa allaa
You are a genius!! Thank you! ❤️
ገራሚ ባለሞያ ነሽ የውነት።እጆችሽ ይባረኩ አመሰግናለሁ።
ጎበዝ በርች
Masha allabeyalew batam balmoya nash tedat she becha baqenaw barche eqawech sh des yelalu ❤❤❤
Tebareki🙏ejish yebarek.
thank-you for sharing 👌 👏 😍 👍 🥰
በጣም ጎበዝ የኔ ባለሙያ
Tebareki ❤
በጣምጎበዝ የናቶቻቺንንሰራያሺ እደዘመኑሴትያልሰነፉሺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Wonderful work
Thank you Enat. You are amazing ❤
Wow. Thank you. I live in the USA, and this is helpful. You are such a hard worker, and you are so clean :).
ቀጥይበት ማሻላ
I love watching your great job
Thank you 🙏❤️
Betam gobez nesh 👍🏼
ጎበዝ በረች ውዴ
Good job 👏
Betam arif new wow💯
Thank you 🙏❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ይስጥሽ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ ባለሙያ ሲታይ ቀላል ይመስላል ግን ስራው ከባድ ጉልበት ፣ጊዜ ፣ትእግስት የሚጠይቅ ነው ።ልዬ ነሽ ❤💪💪💕💕💐💐💐💐💐
አመሰግናለሁ👏
እጅግ የተዋጣለት ምርጥ ግሩም በርበሬ ነው
I really appreciate you. Thank you, my beautiful sister.
Good job enat I will try too
ዋውውውው እጂሽ ይባርክ
Gobez nesh betam
Ejesh yebarek
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
ጎበዝ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አጅሽን ይባርከው