#ለክፋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2023
  • ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ጓደኝነት እህት ወንድማዊነት እንደሚያስፈልግ ብናምንም ግን በተለይ በዚህ ዘመን ለወጣቱ ፈተና እየሆነ ስላለው ስለህብረት ልናነሳ ብቅ ብለናል! ለዚህም ጥቂት ምልከታ ይሰጡን ዘንድ በጣም ሰፊ ልዩነት ያላቸው ግን ደግሞ አንድ በመሆን እየኖሩ ያሉ በክራቶስ ወንድማማቾች (ጓደኛማቾች) ዮሃንስ ኦቦሌሳ እና በርናባስን በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ czcams.com/channels/PSl.html...
    FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023: #BetachnTv
  • Zábava

Komentáře • 2