አለማየው እሸቴ ለመጨርሻ ጊዜ ዶ/ር አብይ ፊት አዲስ አበባ ቤቴን ሲጫወት | Alemayehu Eshete Last Stage | ADDIS ABABA BETE
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- Ethiopian Artist Alemayehu Eshete - Addis Ababa Bete Music at MIllinium Hall April 2 2019.
Ethiopian New Music.
Alemayehu Eshete Last Stage Performance IN front of PM Abiy Ahmed.
Addis ababa bete - Alemayehu Eshete Best Music.
Addis Ababa Bete / አለማየው እሸቴ - አዲስ አበባ ቤቴ ጠ/ሚ አብይ ፊት ለፊት
Alemayehu Eshete Best Music.
Alemayehu Eshete Music. Amazing Stage Performance.
አለማየሁ እሸቴ አዲስ አበባ ቤቴ.
ነፋስ ይማር 😢 ሁሌም በሥራዎችህ ስትታወስ ትኖራለህ እናመሰግናለን 🙏
Q
ምርጥ ዘፈን የሚያሳዝነው አዲስ አበባ ላይ እንዳይዘፈን መከልከሉ ነው በጣም ነው የሚገርመው
አዲስ አበባ ቤቴ እረ እደዉ ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙ ወዴት ያገኙሻል ትክክል በጣም የምወደዉ ዘፈን እዉቁና ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️.
ስት አይነት ክፉሰው እያለ ደጉደጉን እየመረጠ ይወስድብናል እፍፍ😭😭😭የኔ አባት ነፍስ ይማር
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏💚💛❤️
ነፍስህን ይማር ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ
አዲስ አበባ ቤቴ 🌻🌻🌻
Rip ጋሼ አለማየሁ 🙏🏿😭😭
❤❤❤
ክብር ዶክተር ዓለማየሁ እሽቴ ነፍስህን አምላክ በገነት ያኑርልን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ወንድም አለማየሁ እሸቴ የክብር ዶክትሬት አልተሰጠውም ::
ሰይፉ በበኩሌ አሌክስን ስላቀረብከው ደስታየ ወሰን የለውም። አመሰግናለሁ። በመድረክ ላይ የተጫወተው ወጣት በራሱ ስልት መጫወቱ ደስ ይላል። የአሌክስ ኦርጅናል ድምፁ ለየት ይላል፣ የተለየ ቃና አለው ስሜትህን ጎትቶ ያወጣል። ሙሉ ጤናው ተመልሶ እንደገና በመድረክ ላይ ለማየት እንድንል እግዚአብሔር ይርዳው እኛንም ይርዳን።
ምድረ ኦነግ አዲስን ማግኚትሽ ህልም ነዉ ዘንድሮ ለዘላለም ህልም ነዉ!!!
በጣም
Haha this is so funy :)
የኔ ውዶች ምናለበት የዚያ ዘመን ትውልድ ቢያደርገኝ ኡፍ ጋሸ ወድሀለው❤❤❤❤❤
ዋው ደስ የሚል በተሰብ
ከዚ በላይ ደግሞ ደስ ይለችሁ ልጆቻቸሁን ለቁም ነገር የብቃላችሁ
🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌿🌿
He is my favorite 😍🔥🥰🥰
ነፍሰ ይማር የኢትዮጵያ ውድ ውድ ስው
ፍቅርን ዘፈናችሁ ፍቅሮች ሀገራችን ሰላም ያርግልን
" My home, Addis Ababa"!! What amazing performer, the music and the lyrics!! Addiss Ababa is home for all Ethiopians, unfortunately our government officials created unprecedented obstacles by dividing our people by their ethnical means which is so sad. Some of us don't care about our identity if we are compensated by money which is very sad too. Let's try to understand this great artist's message. By the end all we are humans. Let's respect the very simple natural laws of human dignity!!!!??
እዛ ጥግ ማነክ አስተናጋጅ አንድ ቀዝቃዛ ውሃ ለታከለ ኡማ ላቡ ሲተን ይታየኛል
Haha 😁😁😁 ይመችህ
ኢትዬጵያዊ ነኝ 😂😂😂min takele bicha midire zeregna hula yikatel
😂😂😂😂😂😂😂😂
ይኸው ገደሉት
Funny comments
እግዚአብሔር በቀኙ ያኑርሕ አለማየሑ እሽቴ ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ናቸውና ከስራቸው ውጪ ተንኮል የማያውቁ ትውልዶች።
Perfect! I wish most of the instruments were real instruments instead of computer.
this what we need all the time
ያ ማን 😎👍
ልዩ የሆነ ዘፍኝ አረፈ ነፍስህን በገነት ያኑራት
አለማየሁ እሸቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነበር! በሰው በላው ፀረ አማራና ፀረ ኢትዮጵያ ሰይጣን አቢይ አሕመድ ፊት መዝፈኑ ግን ይቆጫል! ምን ይደረግ በወቅቱ ሰው መስሎት ነበር!
አለማየሁ ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍ !!
ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር አለማየሁ እሸቴ ።
ታላቁ ድምፃዊ ጋሽ አለማየሁ እሸቴ ነብስህ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ነብስ ይማር
When he say "Ere endew yemegnushal"....they didn't seem to be happy...😂🤣😅 🙏 RIP🙏 Gash Alex.
Yep! especially obo Shemlis😃
True to bad
እውነትም ኤልቪሥ ፕርስሊን የሚገል ደስ ከሚል ሥብእና ጋር ብትኖር እና በመድረክ ሁልግዜ ባይህ የማትጠገብ የኔ ጀግና አባት ነብሥህን ከደጋጎቹ ጎን ታኑርህ ነብስ ይማርልን ።❤
ያምራል
we love u alex u express our emotion
Respect😊
Wow my Faber
ይህን ዘፈንህን ስሰማ አጐቴ ከነጓደኞቹ በወቅቱ የጨፈሩበት ነዉ
Addis Abeba bete .............elelele
Betam yemakebrehe Alemayhu Eschetu😢✊🏾❤️🙏🏽RIP
I miss you so much. You was my favorite one.
ሰለዘመን ተሻጋሪ ስራችሁ ዘላለም በሰው ልብ ውስጥ ትኖራላችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር
Addis Abeba bete❤❤❤
ነይ አደራህን እንጠብቃለን ይኔ ገልቱ አጠገቡ ያለው አደርባይ ብትገለፍጡ አትመቹንም ።
I miss my home Afdis Ababayieeee😢
Rip. You own the stage with your unique style.
very nice for ever .
ነፍስ የማር ተወዳጁ ሙዚቀነኛ አለማየሁ እሸቴ የማይሰለቸው ያጥቁር ገሥላ።
ዛሬ ሰብስክራይብ አአደረኩ
እባካችሁ ኣለማየሁ እንጁ ኣለማየው ኣይደለም ኣማርኛ ተማሩ
RIP my favorite musician.
Alex we mis you
እረ እደዉ ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙ ወዴት ያገኙሻል !!!!
አይ ሞት አጉዳይው😪😭
the ladt time i saw him on stage was 1973. Rest in peace Alemayehu.
Rest in Paradise our legend
ነፍስ ይማር ❤️🙏🏻
እረ እንደው ይመኙሻል እረንእንደው ይመኙሻል
በምኞት ቢስክሩ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል።
ነፍሶን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
Artist Alemayew Ishete Egzabher N3bsachuhin be genet yanurilin hulem be wusxachen tinoraleh dinqiyyee nehina.
It was just a simple music. One of his best songs. However, by look at the face of some of the attendant, you can tell they are not happy with his music choice. He was a legend and a treasure for Ethiopian jazz music. May be one day, we will stop arguing over what belongs to whom and live in peace. I totally support the Oromo's claim over addis. At the same time, it is the capital city of the country and filled with people came from the 4 corner of the country. There has to be a way to reconcile this and Addis Ababa City administration has the knowledge and means to do just that!
አሌክስ ነፍስ ይማር
Wow Alex dimisu endale new. yakorefu sewoch yitayalu😂😂
Rest in peace our hero
RIP
አሁን ያለውን የአዲስ አበባንጉድ
Alex the legend of Ethiopia
ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
Rip 🙏 the greatest artist of all time 🙏
💔💔💔💔💔 ሁሉ ማቺ ነፍሰ ይማር 😭
Nebshe begente tekemeti❤️❤️❤️
ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏
Alex Rip legend
Yihe zendo endet endemiayew ayachihut. Akwededeletim. Yihe araj koretemew
Video ቀረፃ 0
great man
አረጋኧኝ ቆሞ አሌክስ መሞቱ !
አንቺ ብትሞቺለትስ ምንይመስልሻል ? የእዜሩንም ስራ ልትቀሙት ነው
Rest im peace
ያልሆነን ሆነ እያሉ ማቅረብ ለምን አስፈለገ
Ke demeke mekonnen jereba yalew sewye gin Alexn lifeneketew asebo neber ende fitun endeza yakisaterew?
😭😭😭😭💖💝🌹
RIP ❤❤❤
Abiy lebaw addiss abeban eyaferese nuw
Top
Ymarh
🙏🙏🙏
R.i.p ethiopia teleq angafa yetebab sew atech
በዚህ ሙዚቃ ገደሉት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Rip
🥰
ሰማይ ቤት ሙዚቃ አለ ወይ ? 😂🤣
Rip 🙏 Rip 🙏 Rip 🙏
Besak fenedahu
RIP
Menwdew Alex Nebs Yemar. Enesu Gen Ytedmemut Adis Abeban Yedgsulat Selmyawku Yante Adlchem New Melsachew
Eko
❤❤❤❤🎉👍👍👍👍🙏🙏🥀🥀🥀🥀🙃
ነብስ ይማር ግን አብይ ሚለው ማጣፈጫ ግን
Hoyahoye bleh dictator feterk
Min ayinet hiziboch nen gin
ነብስሕን ይማረዉ አብይ እኮ አዲስ አበባ የሚጠራበት ሠዉ አየወድም እንግዲ ጋሼ አለማየሑ በምን እደሞተ እግዚአብሔር ይመርምረዉ
እኔና፣አሊክሰ፣ለያሰተዉሰ፣አይችልም፣እንጂ፣የአምሰት፣ብር፣ጫት፣ሰባተኛ፣እሱ፣የያዘዉ፣አልቤርጐ፣ላይ፣አበረን፣ቅመናል፣1980፣አመት፣ምህርት፣የኔ፣ጐርፌ፣ቤት፣መጠጥ፣የማታ፣ምሸት፣ይጫወት፣ነበር፣አሊክሰ፣በጣም፣ደግ፣ልጀነው
ዶ/ር አብይ ለፕሮቶኮል ብሎ ነው እንጂ ቁጭ ያለው በውስጡ እየደነሰ ነው 😉 👌👍
አወ ክክክክክክክ
እየነደደነው😅😅😅
ጅላጅል ደግሞ የውስጥ አዋቂ ሆንክ። የሰው ልጅ የውስጥን ሃሳብ ሊያውቅ አይችልም። ዱቄት
ጥርስ የተነከሰብህ የመሞትህ ሚስጥር ይህ ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉
አሌክስ ምርጥ ሰው ነበር። ይህንን ከዘፈነ በኃላ ዐብይ ገደለው።
ዐብይ ብዙ ሰው አስገድሏል።
ዘመድኩ ነጭ ነጯን ከዐብይ ጋር ውስጥ ለውጥ እየሰራ መሆኑን ተደርሶበታል።
ነብስ ይማር🙏
ይህ ቡዳ የሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዴት ነው በቅናት እሚያየው አፈር ብላ
Tashkakalech doro..... hahahaaaa :-) :-)
ነፋስ ይማር ለኦነግ ሸኔ ህልም ነው የሚሆነው አዲስ አበባን ማግኘት