Ethiopia :- ቅዠት ምንድን ነው ? | ሰው ለምን ይቃዣል ? | መፍትሄውስ ምንድን ነው ? | Qizet | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2023
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ቅዠት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ቅዠት ምንድን ነው ? | ሰው ለምን ይቃዣል ? | መፍትሄውስ ምንድን ነው ? | Qizet | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Komentáře • 121

  • @yonastube
    @yonastube  Před 9 měsíci +18

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @melihashelmotube4100
    @melihashelmotube4100 Před 9 měsíci +22

    ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው👍👍👍👍

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 9 měsíci +18

    ውድ መምህራችን ለኔ ነው 😢😢የረዳህኝ በጣም ነው እሚያቃዥኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲

    • @zinabmohamammd3146
      @zinabmohamammd3146 Před 9 měsíci +3

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስብሽ እኅታችን ወለተ ማርያም

    • @TigistHabetamu
      @TigistHabetamu Před 9 měsíci +2

      እህታለም እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመለልከትሺ እማምላክ አዛኝቷ ትዳብስሺ ፀልይ እኔም ያቃዠኛል መምህራችን እዳሉት ስፀልይ በሰላም እተኛለሁ

    • @fhhgggv6367
      @fhhgggv6367 Před 9 měsíci +2

      እመ ብርሃን ታስብሽ ታስበን አይዞን

    • @gfd5107
      @gfd5107 Před 6 měsíci +1

      እመብርሃን ትስብሽ አይዞሽ

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před 9 měsíci +5

    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፣

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 9 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን
    በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
    በእውነት የብዙወቻችን ችግር ነው😢😢

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 9 měsíci +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የጣፈጠየህይወት ቃል ፀጋውን ያብዛልዎት አቤቱ ጌታ ልቤን መልስልን ይህን ቅዱስ ቃል የምሰማበት አደበቴን ክፈትልኝ አስተዋይ ልብ ፍጠርልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u Před 9 měsíci +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከቅዠት ይጠብቀን

  • @hay5360
    @hay5360 Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያያቆይልን አሜን መምህራችን የሊዲያንን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን

  • @hanadinku8031
    @hanadinku8031 Před 9 měsíci +3

    እንኳን በሠላም መጡ መምህር ጠቃሚ የምንፈልገውን ነገር ስለሚያስተምሩን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @gfd5107
    @gfd5107 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @josephjo9345
    @josephjo9345 Před 9 měsíci +8

    እግዚአብሔር ዳግም ከቅዠት ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🤲🤲

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እኔማ በቃ መቃጀት ሁነብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል በውነት እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @user-ti6xq2fm7b
    @user-ti6xq2fm7b Před 9 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ
    ፀጋውን ያጎናፅፍልን በውነት ዲቅ ትምህርት በፆሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ አፀደማርያም

  • @alesaalesa54
    @alesaalesa54 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 Před 9 měsíci +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ያቆዮልን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před 9 měsíci +3

    አሜን ቃሉ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hg4ej3tb8z
    @user-hg4ej3tb8z Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fasikaassefa1784
    @fasikaassefa1784 Před 9 měsíci +1

    Aemn Amen Amen
    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 2 měsíci

    በእዉነት ቃልየለኝም መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏ብዙትምህርት እየተማርነዉ 🙏 እህትወድሞቼ በፀሎታችሁአስቡኝ ወለተሰማያት😥🤲🤲🤲✝️

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከቅዠት ይ ጠብቅን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 9 měsíci

    ቃለሄወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን🙏🥰🥰

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ ውድ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኔ የሚለቁትን ነገር ሁሉ በፍቅር ነው የምከታተለወት እናመሰግናለን ለምታስተላልፉልን ትምህርት ❤❤❤❤

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 Před 9 měsíci +2

    *እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን✝️🕯️✝️*

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ክርስትያኖች ልቦና ይስጠን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AbrihamAweke
    @AbrihamAweke Před 3 měsíci

    አሜን እሱ ይርዳህበሉኝ❤❤❤

  • @salamaweke3575
    @salamaweke3575 Před 9 měsíci

    Kale hiwet yasemaln bedme bethega ythebkln yagelglot zemnkn ybalklen memhrachen enamsegnaln 🙏🙏🙏💚💚💚💙💙💙

  • @sabiyadook3249
    @sabiyadook3249 Před 8 měsíci

    ቡኡነት ቃልሂወት ያሰማለን መምህራችን እግዚኣብሔር ኣምላካችን በአድሜ እና በጤና ይጠብቅልኝ የኔ ሂወት ነው ዛሬ ታምሬበታለሁ ❤❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 9 měsíci

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 9 měsíci +1

    ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AyelechYifiru
    @AyelechYifiru Před 2 měsíci

    እናመሰግናለንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤😢

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 Před 9 měsíci

    ❤❤❤ቃለህይወትንያሰማልንእውነትነው

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 Před 9 měsíci +1

    Amen kalehewate yasemaleni🙏🙏🙏

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Před 9 měsíci

    የኔ አባት እዉነት ነዉ ትምርትሁ በጣም ነዉ የሚመቸኝ💞🤲🤲🤲😭😭🤲🤲

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 9 měsíci +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን

  • @user-tn1ou2mi6b
    @user-tn1ou2mi6b Před 9 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ።እድሜና ጤና ይሰጥልኝ

  • @user-kb9bg8nr2k
    @user-kb9bg8nr2k Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @user-ky9vt6fy6w
    @user-ky9vt6fy6w Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 9 měsíci +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-zl8xf7cf7h
    @user-zl8xf7cf7h Před 9 měsíci

    8:39 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Před 9 měsíci

    ተባረክ መምህራችን

  • @ghb333
    @ghb333 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadaba3524
    @destadaba3524 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen kelehiwot yasemaln ehea yeneam chgir new 😭😭😭

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nq3vh1nw1k
    @user-nq3vh1nw1k Před 3 měsíci

    Wendime betam new yemameseginew bizu timihirt new yagegnehubet medihanialem yakibirh

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Před 9 měsíci

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ተምሰጨ ነው የሰማሁት ግን ቅዝት ምን ማለት ነው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa1222 Před 9 měsíci +1

    ቃለህወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 9 měsíci

    Amen amen amen

  • @AbrihamAweke
    @AbrihamAweke Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 9 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @MekuanintBirru
    @MekuanintBirru Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 9 měsíci

    አሜን ልቦና ይስጠን❤😂

  • @mariyamenatenechi2838
    @mariyamenatenechi2838 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-zl8xf7cf7h
    @user-zl8xf7cf7h Před 9 měsíci

    እ/ር ይባርክልኝ

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye Před 2 měsíci

    እኔ ተቸገርኩ ቅዠት እግዚቤር ሆይ አንተ እርዳኝ

  • @user-ic7gz9cl3x
    @user-ic7gz9cl3x Před 9 měsíci

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @genetadugnaa1714
    @genetadugnaa1714 Před 9 měsíci

    Waaqayyoon sagalee jireenyaa sii haa dhagesisuu barsisaa keenyaa

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před 9 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን 😅😊😅😮😢

  • @farescell3583
    @farescell3583 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እኔም አንድ ሰሞን እንዲህ እቃዦ ነበር

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 9 měsíci

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ከቅዥት ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @lidyateklay9468
    @lidyateklay9468 Před 4 měsíci

    ከኔ የበረታችሁ አስካለ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ እንቅልፍ አጥቼ ነው ማድረው

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር "አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም እንድናስተዉል ይርዳን ።

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 9 měsíci

    እግዚአብሄር ይርዳን እሱ ጉልበት ይሁነን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልኽ🙏♥️♥️♥️እኔ እራሱ ቀን በሰዉ ሀገር በመዳም ቤት ስደክም እዉልና ለሊቱን ደግሞ ቅዥት ሲያሰቃየኝ ነዉ እማድረዉ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለጸሎት በቆማችሁ ሰዓት #ወለተ_ሚካኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲🤲😥😥😢

  • @werryuir6389
    @werryuir6389 Před 9 měsíci

    አሜን፫ በእውነት መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን እድሜ ና በጤና ይስጥልን እመብዙሐን ትጠብቅልን እኛን ደካማወቹን በፆሎታቹህ አስቡን❤❤❤

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ስሙን ጠርተን እንድናመሰግን ከቅዝት ይሰወረን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልባችን ላያ ያሳድርልን

  • @hanademeke4765
    @hanademeke4765 Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ብዙ ትምሀርት አገኘሁበት 🙏🙏🙏

  • @user-vk2ji8ez9u
    @user-vk2ji8ez9u Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetwerku2315
    @genetwerku2315 Před 8 měsíci

    🙏✝️🙏

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-zg1rw8vo6w
    @user-zg1rw8vo6w Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen Mameheri Kala Hiyewotne Segwne Yebezalachuei

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 9 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልኝ ስለራሴ ልናገር አንድም ቀን ሳልፀልይ አድሬ አላውቅም ለዛውም በቀን ሁለት ግዜ ጠዋት ታጥቤ አምላኬን አመስግኜ ልመናዬን አቅርቤ በስላም እንዲያውለኝ የጠበቀ ፀሎት ሳላደርስ ቁርሴን አልበላም ከቤቴም አልወጣም ማታ ከመተኛቴ በፊት ስላም ያዋለኝን ፈጣሪ አመስግኜ ምህረትን ጠይቄ ጥያቄ ልመናዎቼን አቅርቤ በስላም እንዲያሳድረኝ ለምኜ እተኛለሁ ፀሎቴን እማደርስው ሻማ አብርቼ ከፊቴ የፀሎት ስፍራዬን በመስቀል በመብራት የክርስቶስ የቅድስቷን ምስል አድርጌ ማታም ጠዋትም ፀሎቴን ተንበርክኬ ነው የማደርስው ግን ሁሌም የሚያስግርመኝ ካለ ህልም የስላም እንቅልፍ ተኝቼ አላድርም እስቲ የሚመክረኝ ወይም የህልም ቅዠቴ ምክንያት ምን ሊሆን እንደሚችል የሚነግረኝ ካለ ወይም ከዚህ ከማደርገው ጥብቅ ፀሎት ውጭ ምን ላድርግ ? ቸግሮኝ ነው ፆም እፆማለሁ ስብከትም እስማለሁ መፅሀፍ ቅዱስ ታቅፌ ነው የምፀልየው ቀኑን ሙሉ በመንገድ ላይ በቤቴ ውስጥ ቁጭ ስልም ምናልባት ፈጣሪዬን ከአስር ጊዜ በላይ አነሳዋለሁ ስጋዊ የሴትም ጋር ግኑኝነት የለብኝም በጣም ስለቸገረኝ ነው

    • @EndalkAnmen
      @EndalkAnmen Před 9 měsíci

      ጽና ጽና ጽና። ፍቅር:ትሕትና እና ጽናት/ትዕግስት ተስማምተው መገኘት ግድ ነው።ምግባር ከጽናት ጋር ካልተባበረ ዋጋው ጥቂት ነው።

    • @meherat938
      @meherat938 Před 8 měsíci

      የኔ ተሞክሮ ላካፍል: እኔ ፀሎት የማላደርግበት ግዜ ምንም አያቃዠኝም ፀጥ ያለ እንቅልፍ ነበር ግን ጸሎት ስጀምር ፈተናውም እንደዛው በዛብኝ ግን አላቆምኩም እሰግዳለው በጸሎት ሳአት በፈጣሪ ፊት የሚያፀይፈውን ላለማድረግ እሞክራለው ዘፈን .... ዋናው አለመሸነፍ ነው ዲያቢሎስ ይበልጥ የሚፈትነው በጸሎት ሳአት ነው እያሰሩ መጸለይ መሰገድ ነው መቃውም ከእኛም ይሸሻል ጽና!!

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 Před 9 měsíci

    እረፍት የለኝም ሁሌም ነዉ የሚቃየኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ በቃ በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 Před 9 měsíci

    ለፀሎት መፅሀፋን ይዤ እያነበብኩ የተለያዩ ሀሳቦች ውስጤ ይመጣሉ ።እኔም አልተውኩም መፀለዬን እቀጥላለሁ

  • @ajmanuae
    @ajmanuae Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @intalaoromticha4309
    @intalaoromticha4309 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vr1fw4sq6y
    @user-vr1fw4sq6y Před 3 měsíci

    የእውነት መተኛት አልቻልኩም በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላችሁ ቀን ሳንቀላፋ ነው ምውለው😢

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Před 9 měsíci

    እማላየዉ ነገር የለም እኔ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በልኝ እኔ ሀፅተኛ ነኝ😭😭😭

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před 9 měsíci +1

    ወንድማለም እኔ አእምሮየ ሁሌ ይጨነቃል ያስባል ሰላም የለኝም ምን ባደርግ ነው ፍፀም የተረጋጋ ሰላም እማገኘው

    • @shhshhd9756
      @shhshhd9756 Před 9 měsíci

      ፀሎት ጀምሪ ድያብሎስ ነው የምያስጨንቅሽ ስትፀልዪ ፣ስትሰግዲ፣ይጠፋልሻል።

  • @user-vr9bv5kj9v
    @user-vr9bv5kj9v Před 9 měsíci

    መምህረ ጥያቄ ነበርኝ

  • @user-vr9bv5kj9v
    @user-vr9bv5kj9v Před 9 měsíci

    እኔስ እንቅልፈ እንቢ አለኛ

  • @isetemariamtebeje4057
    @isetemariamtebeje4057 Před 8 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን ይኼንን ቻናል የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለኹ ፈጣሪ ይባርክልን ። በዛሬው ትምህርት ጥያቄ አለኝ እሱም ፀሎት ባርቶስ እናቴ በፅሎት ጊዜ አንብቢው ብላ ላከችልኝ ሳነበው ቃላቶቹ ይከብዳሉ ትርጉሙንም አላውቅም ስለከበደኝ ማንበብ አቁሜአለኹ ምን ትመክሩኛላችኹ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před 9 měsíci +1

    እረ እኔ አንድም ቀን ካለህልም ወይም ቅዥት አድሬ አላውቅም በፅሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ እባካችሁ

  • @ghb333
    @ghb333 Před 9 měsíci +2

    አይ እኔሥ መጣም ያቃዠኛል ስነቃ በጣም እበሣጫለሁ በቃ እረሴን አጠላሁት ድረስ😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እኔስ ግራ ገባኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před 9 měsíci +1

      የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ በደንብ መፍትሄ ታገኛለሽ

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Před 9 měsíci

    አረ ነብስ ተሰቃየች ትፅልይ እቅልፊ ይመጣል ያስተወኛል 😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭🤲

  • @abrhambaye3077
    @abrhambaye3077 Před 9 měsíci

    እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ቀኑን በጭንቀት ሌሊቱን በቅዥት አድራለሁ በፆለት አስብኝ

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh Před 9 měsíci

    እኔ ገና ሳየዉ ሳልሰማዉ ነዉ የመጣሁት እኔ አንደኛ ነኝ መፍትህ አገኝ ይሆናል 😢ልስማ

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Před 9 měsíci

    እኔም ሁሌ ነው ምቃዠው ፆሎት አረጋለው ግን አልተውም ብሎኛል?