የቀበርቾ አሰገራሚ የፈውስ በረከቶች /HIV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቀበርቾ አሰገራሚ የፈውስ በረከቶች

Komentáře • 206

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 Před 11 měsíci +30

    እናመሰግናለን ታሜ አተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ስለቀበርቾ ያስተማሩት ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው ቁራአን ማለት የአላህ ቃል ሲሆን ለነብዩ የወረደ መመሪያ ነው

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 Před 11 měsíci +11

    በጣም አድናቂህነኝ አንተን የወለደች እናት መሐፀኗ ይባረክ በጣምም ከዛሬ ግዜ ሰው ያልተ።ጠርክ ልዩ ፍጥረት በየህ አለሁ ቀሪ እድሜህን በአለም በደሥታ። ምታሣልፍ ያርግህ እሒን ሥልህ ለሥንፈተ ወሢብ ምታሥተላልው በሚሊየን ሣይሆን ቢሊየን ብል ማጋነን አይሆንብኝም ምክኒያቱም በዚህ ያልተጠቃ ሰው አይኖርም መዳሀኒት ሢጠይቁ ይሥራ። ይሥራም ለአንድ። ሰው 400 ሽብር ነው ሚጠይቁ ሥለዚህ የአንተው በነጻ ሆነ ማለት ነው ልፋትህን እግዚአብሄር ይመልሥልህ ሌላው ቅርፉድ ከሰራሀው ላይ ሚሊ ግራም ያልከውን እሂን ያሀል የሻሂ ማንኪያ ብትለው የበለጠ ግልጽ አድረሰግለሰን ይቅርታ አበዛውብህ

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph Před 11 měsíci +8

    አመሰግናለሁ ቀበርቾን በዚህ መልኩ አላውቀውም ነበር ተባረክ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Před 11 měsíci +3

    እናመሰግናለን እንጠቀማለን እንደሚጠቅም አላወቅንም እንጂ ገበያ ውስጥ ሞልቷል እውቀት ይብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዘግይቼ ብሰማም በገንዘብ የማይታመን እውቀትሕን ሁሌ ታስ።ላልፋለሕ ጊዜሕን ለእኛ ሰውተሕ ተባረክ ፀጋ በረከቱ ይብዛልሕበእድሜ ጤና ያቆይሕእኔ የናፈቀኝ ሐገራችን መተሕ የተጎዳነውን ወገኖችሐሕን የምታክምበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ሐሳብሕን አሳክቶልሕ አእኛም ተጠቅመን መዳኛ ያድርግልን

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ቁርአን ያልተበረዘ ያአላህ ቃል ነው በቁርአን ነብዩ መሀመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው።ሳይንትስቶች አሁን ተመራምረን አወቅን የሚሉት ነገር ሁሉንም ነገር ነብያችን ነግረውናል።እናውቃለንም።ይሄንንም አንተም እየተናገርከው ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ።

  • @WeletAman-nz4ut
    @WeletAman-nz4ut Před 11 měsíci +3

    እኳንአደረሰህ ለአዲሰ አመት እና ለመሰቀል ወንድሜ በጣም አመሰግናለው አሪፍትምርትነው ልክነህ ተጠቅሜ የህቴንልጀ ቶንሲል ድኑል ። ጤናህንይሰጥልኝ ከእድሜጋር.....ደናዋል አመሰግናለው።

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před 11 měsíci +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሠላምን ይስጠን አሜን 🙏 🙏 🙏 🌹 🌹 🌹

  • @BettyKunu-pe8pf
    @BettyKunu-pe8pf Před 11 měsíci +5

    ወንድሜ ጌታ ይባርክ ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @Blen703
    @Blen703 Před 11 měsíci +3

    ታሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጠና እመኝልሀለሁ ❤❤❤

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 11 měsíci +3

    እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ውንድማችን

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Před 11 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን የኛ ውድ ወንድም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר Před 11 měsíci +5

    እናመስግን አለን ዶክተር ክ❤

  • @Nany-jd3vu
    @Nany-jd3vu Před 4 měsíci +2

    ለስኳር ህመም አወሳሰዱን አልነገርከንም ስለሌላው እናመሠግናለን

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Před 11 měsíci +1

    ሰላምህ ይብዛ ገርሞኛል ለእባብ ያልከው ትክክል ከብዙ አመት በፊት በቤታችን ተሞክሮ ውጤት ሰላሳየን 👌👌👌ነው

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥህ

  • @King2papa
    @King2papa Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Před 11 měsíci +2

    ሰላም ታሜ እንካ ደና መጣክ ተባረክልን👏🏾👏🏾

  • @aminatadem2776
    @aminatadem2776 Před 11 měsíci +5

    አይ ታሜ ወድማችን ልክ ነህ ነብዩ ብለዋል በትክክል ወድም እድሜ ይስጥህ

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Před 11 měsíci +5

    ቲክቶክ ቢኖርህ የበለጠ ሰዎች ጋ የሚደርስ ይመስለኛል ተንትነህ ስለ ምታስረዳን አዱናቂህ ነኝ ቡዙም ተጠቅምያለሁ

  • @Tube-yg5vw
    @Tube-yg5vw Před 11 měsíci +1

    ትምህርትህ ጥሩ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @alemayehutesfaye4530
    @alemayehutesfaye4530 Před 8 měsíci

    ሰለሰጠኸን ት/ት እናመሰግናለን። አወሳሰዱ ግልጽ አይደለም በዱቄት መልክ ነው ወይሰ እንደሻይ ተፈልቶ ነው የሚወሰደው መጠኑም ለስንት ጊዜ ይወሰዳል ለዘረዘርካቸው ችግሮች ብትገልጠዉ ከጎንዮሽ ችግር ይዳናል ማለት ነው። እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @hagosgemechu3485
    @hagosgemechu3485 Před 9 měsíci +1

    ጥሩ ትምህርት ነው። አወሳሰዲ ወይም መጠኑ ብትገልፅልን?

  • @kidusmeskel2048
    @kidusmeskel2048 Před 2 měsíci

    ሰላምህ ይብዛ - ተክሉን በፎቶ ከነ አበባው ከቻልክ ብታሳይኝ ከሌላ እሱን የሚመስል የእሾክ ዝርያ ስላለ ለመለየት ስለምቸገር ነው፡፡

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 10 měsíci +4

    Can you please tell me what it is called in English thanks

  • @ashiqtyemen3392
    @ashiqtyemen3392 Před 10 měsíci

    መረጃህ ግሩም ነው ስለቀበርቾ ጥቅም በኮረና ግዜ ነው የበለጠ ጥቅሙ የታወቀው በተለይ አረብ ሃገር ውስጥ

  • @ehudnew9090
    @ehudnew9090 Před 11 měsíci +1

    ታሜ መልካም ት/ት ነው. እርማት ብታረግበት.
    ቀበርቾ ቁርአን ላይ ሳይሆን ሀዲስ ላይ ነው የተገለፀው.
    መልካም ግዜ.

  • @Aynalem-j6t
    @Aynalem-j6t Před 7 měsíci

    እግዚያብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @chjkvhjk7775
    @chjkvhjk7775 Před 3 měsíci +1

    ተልባ በጣም እወዳለሁና ደሜ ደግሞ Aነው ችግረ አለው ወይስ መላ በለኝ

  • @Usermh22
    @Usermh22 Před 11 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ ጥቅም አለው የአበሻ መድሃኒትን የሚያህል የለም ለዓይን ሞራ የአበሻ መድሃኒት ካለ ንገረን እናመሰግናለን

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Před 9 měsíci

      የጉሎ ዘይት ወይም በእንግሊዘኛ ካአሰትሮ ኦይል አይን ላይ ማታ ማታ ሸፈሸፈ ላይ መቀባት

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix Před 4 měsíci

    የቅዱስ ምስክርነት ሳይሆን በነቢያችን የተነገረ ነው። በሚል ቢስተካከል። በፍጹም በቁርአን የተጠቀሰ አይደለም።

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před 7 měsíci

    ከጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን ነው ያዳነጥነው ፣ ተባረክ

  • @sameersameera475
    @sameersameera475 Před 7 měsíci

    አላእ የጠብቅእ በጦም ጥሩ ትምርት ነወ ለኪታሮት እዴት ለጠቀም ከይቅርታጋ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před měsícem

    አመሰግናለሁ ወድም👍👍👍🙏🙏🙏

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 11 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለው🍀❤️

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 4 měsíci

    እንዴት ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ

  • @aryamy6216
    @aryamy6216 Před 11 měsíci +3

    Thank you for the advice. Can you tell me the name in English if there is any thank you so much.🙏🏾

  • @emebettezera922
    @emebettezera922 Před 7 měsíci

    እግዜር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እንደ ቀላል የምናየው ተባሰክ አቦ

  • @diretutor
    @diretutor Před 6 měsíci

    May God Bless you for All your Efforts

  • @diretutor
    @diretutor Před 5 měsíci

    ወንድሜ እርሶ የማይክፈለው የኔና የፋሚሊዬ የግል ዶክተራችን መሆኖትኝ እርግጥኛ ይሁን! Additionally ይህንን ቋንንቋ ለሚረዳ በሙሉ ዶር #ethio_family እንድሚሆኖ እርግጠኛ መሆኖን የሚያሳይ channel Name creat ማድርጎ ያሎትን የተቀደሰ ሰፊ እቅድ አማልካች ነው ። God bless you. What I want tell you There is a single verse of Quran talk about "kebericho" but it mentioned in the "HADIS" OF THE #prophet_muhammed PBUH.

  • @rcgtghh7505
    @rcgtghh7505 Před 11 měsíci +2

    ❤ጤናና እድሜ ይሰጥልኝ

  • @samrisamrasamri6977
    @samrisamrasamri6977 Před 11 měsíci +1

    ለሆሮይድ የለከው ፈጨትን በባዚሌን ወይም በሌላ ቅባት ነገሮች መቀባት ይቻላል መልሰህን እጠቢቃለሁኝ ስላም ባለህበት ወንድም።

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 Před 6 měsíci

    ወንድሜ እኔ ባንተ ብዙ ተጠቅማለህ እግዚአብሄር ይስጥህ ውሀ የሚሞላ ጉልበት መፍትሄው ምንድነው እባክህ አሁን እኔ ችግሬ ተረከዜ ከባድ ህመም አለው

  • @omuyusra6566
    @omuyusra6566 Před 11 měsíci +2

    ለታይሮይድ እና ለ ጉበት እንዴት እነውሰደው ለነርቭ አጠቃቀኑን

  • @fejrunet
    @fejrunet Před 3 měsíci

    እባክህ ወንድሜ የስኳር ታማሚ ነኝ እንሱሊን የምወስደው መፍትሄ ካለህ አንድ በለኝ ወንድሜ

  • @miramahir2328
    @miramahir2328 Před 11 měsíci

    ስለ ምስክርነትህ እናመሰግናለን

  • @Aster57
    @Aster57 Před 10 měsíci

    እባክህ ስለ አፍ ጠረን ያልከውን መድኃኒት ድገምልን።

  • @1mkadiryasin111
    @1mkadiryasin111 Před 3 měsíci

    Thanks

  • @gfdgfd3841
    @gfdgfd3841 Před 11 měsíci +1

    ሰላም ወድማችን ለምሰጠው ትምህርት ክልብ እናመሰግናለን እውቀቱን ያብዛልክ

  • @abdelahashim4115
    @abdelahashim4115 Před 11 měsíci +1

    ከልብ የምትመሰገን ነህ በርታ

  • @ogbaiayahuney7274
    @ogbaiayahuney7274 Před 7 měsíci

    Hi Tamrat
    እንዴት ነህ ልጠይቅህ የፈለኩት ቀበርቾ በ እንግሊዘኛ እና በትግርኛ ምን እንደሚባል ብትነግረኝ ጥሩ ነበር። ተከታታይህ ነኘ።

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 11 měsíci

    ተባረክልኝ ከአንተ ብዙ እውቀት አገኝው

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 Před 8 měsíci

    ሰላም ወንድም ቀበርቾ ለውጋት ህመም እንዴት እንጠቀም ሁሌም ዱአ የማደርግልህ ቅንሰውነህ

  • @diretutor
    @diretutor Před 6 měsíci

    Qabarichu is not mentioned in THE HOLLY QURAN BUT IN The 'Hadith' Of The Profit MUHAMMED (PBUH)

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Před 11 měsíci +2

    Thank you Tama God blase you and family

  • @frehiwotgirmaytesema711
    @frehiwotgirmaytesema711 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ተባረክ 🙏💕🙏

    • @AlmazKassa-tr5li
      @AlmazKassa-tr5li Před 7 měsíci

      ሽንትቤት የምገባዎ.6ቀንእስከ7ድረስይቆይብኛል ስኳርበሽተኛ ነኝየደምአዬነቴቢ ነኘ እባክህን መፍትሄ ካለህ ግታ ይባርክህ

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 Před 11 měsíci +2

    you are right ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @hamziyahaji
    @hamziyahaji Před 4 minutami

    How can we use for strokes pls

  • @AshengoMengesha
    @AshengoMengesha Před 11 měsíci

    Thank you for your efort to supporting us

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 Před měsícem

    ለደም አይነት A± Karot Enkulala Kukumber Ena Tekel Goman Yefkdalewye

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před 4 měsíci

    Likeneh Wounedima Intata Be fit Ebatwust Deirdre Neber

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Před 4 měsíci

    ሰላም ወንድሜ ቀበሪቾ ለሀሞት ጠጠር ይሆናል?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 11 měsíci +1

    ቁርአንን ታምነዋለህ????????????????

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq Před 10 měsíci +1

    ለታይሮይድ እንዴት ነው የምንጠቀመው።

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq Před 9 měsíci

    ታሜ እናመሰግናለን ለኩላሊት ጠጠሩ የሰጠኸን መረጃን ወድጄዋለሁ ነገር ግን የኩላሊት ጠጠር እንዳለብኝ የሚያሳይ ምልክቱ ምንድነው?

  • @abaGebrher
    @abaGebrher Před 11 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ የቀበርቾ ዛፍ ምን ይመስላል መወቅ ፈልጌ ነዉ ቅጠሉስ ይጠቅማል ወይ ደግሜ አመሰግናለሁ

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 Před 7 měsíci

    Thank you very much God bless you

  • @foziyamohamed7877
    @foziyamohamed7877 Před 11 měsíci +1

    ሠላም ታሜ ስለ ከሙን ስራልን

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Před 11 měsíci

    Thank you dearest brother Tamrat

  • @WubayehuHambisa
    @WubayehuHambisa Před 2 měsíci

    ከለላ መድሐኒት ጋር እይቃረንም

  • @diretutor
    @diretutor Před 6 měsíci

    Wow I ike It . I appreciate that.

  • @roza7158
    @roza7158 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sameersameera475
    @sameersameera475 Před 7 měsíci

    ሰላም ለኪታሮት ያልካቻው ዘይቶ ፃፋልኛ

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Před 11 měsíci

    እዉቀትህ ያብዛልህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 Před 3 měsíci

    ቀበርቾ በእንግሊዝኛ ምን ይባላል?

  • @zebenaykifle2973
    @zebenaykifle2973 Před 10 měsíci

    I am dignosized with kideny stone.I start drinking keberecho as per your instruction.the burning is too much on my throat.and its bitterness is strong.Is it normal?
    Do I have to take every day? Please advise me.

  • @kassahunHailu-xl7yr
    @kassahunHailu-xl7yr Před 11 měsíci

    ተባረክ ታሜ

  • @falmilelisa8467
    @falmilelisa8467 Před 11 měsíci +1

    Tebarek wendimachin bizu astemirehinal.

    • @shtayealmu8308
      @shtayealmu8308 Před 3 měsíci

      የኮሰረትሻይ ለህፃናት ይሰጣል ወይ

  • @Mohammed-p4r8r
    @Mohammed-p4r8r Před měsícem

    ስልክህን❤ 13:32

  • @werkyeasefa3173
    @werkyeasefa3173 Před 11 měsíci

    Selamh ybza tame ethio metek slemjemrewu sra betam des blognal yet hager newu yemtkeftewu

  • @habibaeliyas6480
    @habibaeliyas6480 Před 11 měsíci +2

    ታሜ ተባረከልን የአገራችን ቀበረቾ ይሂወናል

  • @YeAbe-ed7kn
    @YeAbe-ed7kn Před 5 měsíci

    እር ስልክህን የትነው የማገኝው😢

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Před 11 měsíci

    🎉 እናመሰግናለን

  • @tewfiqsiraj9131
    @tewfiqsiraj9131 Před 11 měsíci

    ታሜ ጤናና እድሜ ይስጥህ፣

  • @user-nu5fv2ls7w
    @user-nu5fv2ls7w Před 11 měsíci

    አወ በጣም ምርጥነው እኔእጠቀመዋለሁ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ታሜ ❤❤❤

  • @user-dm3wz8ql3k
    @user-dm3wz8ql3k Před 5 měsíci

    ለስኳር በምን አይነት ነው የሚወሰደው

  • @abdehusei4811
    @abdehusei4811 Před měsícem

    Le nerv yihonal wey?

  • @BrookSewunet
    @BrookSewunet Před 2 měsíci

    Axeqaqemun iyasayek bro

  • @Mohammed-p4r8r
    @Mohammed-p4r8r Před měsícem

    ስልክህን

  • @mengistedesta9398
    @mengistedesta9398 Před 6 měsíci

    ለጭንቅላት በሽተኛ እንዴት ነው የሚወስደው ?

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Před 11 měsíci

    Hi Doc,please please betam hard worker negn doctereye,neguergen lower back yemibalew betam yamegnal,le wegueb yemihonem exercise gize sinoregn eseralehu,gen still yamegnal, relax alhon alegn,painem yesemagnal yamegnal,please eredatahen elemenalehu be akeberot

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 Před 8 měsíci

      @saratadesse6657, lower back pain yemibal enenem bekerbu amogne wode google search (Internet) heje lower back pain beye search saderg bezu exercises agegnhu. Anchim google search letagegne techeyalesh. lower back pain exercise yasefelegal, bezu gize yetekemech ena kelal sera yemateseri kehone beshitaw yechemral. yehen meker yemsetesh yene doctor selenegeregn new.

  • @YeAbe-ed7kn
    @YeAbe-ed7kn Před 5 měsíci

    እር በፈጠርክ ቁጥርክ የት ላግኝ

  • @omo9577
    @omo9577 Před 11 měsíci +5

    እርማት ይደረግ
    ስለቀበርቾ የተነገረው በሀዲስ እንጂ በቁርአን አይደለም።
    وفي رواية للبخاري عن أم قيس بنت محصن أنها قالت: سمعت النبي صلى الله عليه وسلم: ” عليكم بهذا العود الهندي فإن فيه سبعة أشفية: يستعط به من العذرة ويُلد به من ذات الجنب “.

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 11 měsíci +2

      መጽሀፍ ውስጥ መገኘቱ በቂ ነው

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před 11 měsíci +3

      በማንም ይፃፍ መልእክቱ ስማ ደሞ በዚህ እንጨቃጨቅ ኪዳን ላይ ይፃፍ ቁራን ላይ ምን ችግር አለው እስቲ ጥሩውን ብቻ እንውሰድ

    • @omo9577
      @omo9577 Před 11 měsíci +1


      እኛ ሙስሊሞች ጋ ልዩነት አለው።
      ቁርአን የፈጣሪያችን አላህ ቃል ሲሆን።
      ሀዲስ ደግሞ የመልክተኛው መሐመድ( ሰ አ ወ)ንግግር ነው።
      ለዛ ነው ያንዱን ለሌላው አለ ማለት አይፈቀድም።

    • @omo9577
      @omo9577 Před 11 měsíci

      ​@@user-qs1wf1bl3w
      እኛጋ እንዲህ ቀልድ የለም።

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 Před 2 dny

      @@omo9577ነገር ፍለጋ ከመጣሽ ይሄ ላንቺ አይመጥንም

  • @lemlemargaw5524
    @lemlemargaw5524 Před 11 měsíci

    Thank you!!

  • @monamona4720
    @monamona4720 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @tegistnigussie2769
    @tegistnigussie2769 Před 11 měsíci

    Thank u tame really u r good person

  • @mesimesi1662
    @mesimesi1662 Před 11 měsíci

    ቀበርቾ ለሴቶች ለወሊድ መቆጣጠሪያነት የሚጠቅም ከሆነ መውለድ ለምትፈልግ ሴት መውሰድ የለባትም ማለት ነው ?