ራስ ሚካኤል ንጉሰ ወሎ ወ ትግሬ [ዋዜማ ራዲዮ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Wazema Radio

Komentáře • 10

  • @AsuSa-uu4hm
    @AsuSa-uu4hm Před 7 měsíci

    አብተ ጎርጊሰ እውነተኛ ሰማቸው ጎበና ዳጫዬ ነው

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 2 lety +1

    የወሎ ባህል ሲጀመር ጋብቻ ሲጠያየቁ ባላአባት ባላአባትን ነው የሚያገባ አሁን ዲረስ በገጠሩ ዘር ሳይቶጠር አይዳርም በከተማው ቀርቆል እጂ በገጠሩ አለ አሁንም ዝብሎ ማግባት የለም

  • @almaz3950
    @almaz3950 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ዋዜማ!!!

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 2 lety +1

    ንጉስ ሚከሰኤል የአፀ ፍሲል ዝረያ ናቸው እጂ የአረብ ዝረያ የለባቸውም አማራ ናቸው ልጂ እያሱ ብዙ ግዜ ሲተርት እኔ ያማራው ልጂ እያለ ነውና አረብ አደሉም ሲጀመር በወሎ ባህል ከሌላ ባታ የመጣ ሰው ባላባት ወረሴ ተብሎ አይጠራም ባላባት ከአያት ቅዲመአያት የምትወርሰውና በዘር የሚተላለፍ ነው እና ከአረብ ሀገረ ከመጡ ማን ነው ባላባትነት የሚሰጣቸው ይሄ ውሽት ነው።

  • @ti3er094
    @ti3er094 Před 5 lety

    ሚካኤል የወሎን ሙስሊም ቁም ስቅል ያሳየ አረመኔ ፍጡር ነው

    • @henokkebede2402
      @henokkebede2402 Před 5 lety

      እራሣቸው እኮ ሙስሊም ናቸዉ።

    • @hayunag5369
      @hayunag5369 Před 4 lety +1

      እረ እሳቸው ፍታሀዊ መሪ ናቸው ከልጃቸው እያሱ ጋር

    • @zizu584
      @zizu584 Před 2 lety

      ንጎስ ሚካየል ሙስሊም ነበሩ ከክፍረ ቦሀላ የሚኒልክን ልጅ ካጋብት ና ሳልጣን ከያዘ ቦሀላ በሚኒልክ ትዛዝ ያስቃይ ነበር ለትንሽ ጊዜ ጣሊን ሲመጣ ግን ስምምነት ፍጥርዋል

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f Před 2 lety

      ታሪክ እወቁ ንጉስ ሚኪያል ራሱ ሙስሊም ነበረ ልጂ እታሱ ሙስሊም አገባ ብለው አደለ እዴ ሀይለስላሴ ያስገደላቸው እኮን ሙስሊምን ሊገሉ ራሳቸው ተሳዳጂ ነበሩ