የህወሓት ሊቀ መንበር ዶር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር አስመልክተው የሰጡት ማብራርያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Subscribe Woyen Newspaper
    -------------
    ©Copyright: Woyen Newspaper
    Any Unauthorized Use, Copying or Distribution is Strictly Prohibited.
    -------------
    E-maiL: woyengazeta@gmail.com
    www.Facebook.com/woyen

Komentáře • 640

  • @ዘፍጥረት
    @ዘፍጥረት Před 21 dnem +9

    ምድራችን ሰላም ናፍቃለች እባካቹሁ ፓለቲከኞች ሰላም ስጡን

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Před 21 dnem +1

      ፖለቲከኛ እና ሀይማኖተኛ እያለ ሰላም የለም።

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 Před 21 dnem +25

    በፊት የጨረቃ ምርጫ አድርገህ ሰው አስፈጅተህ ነበረ አሁን ደሞ ማን ሊሞትልህ ነው የድሀ ልጅ 😢😢😢😢

    • @wechecha
      @wechecha Před 21 dnem +2

      ሌላ ከየት ያመጣል? የእሱ ማበድ ሳይሆን የሚገርመኝ እሱን ተከትሎ ዘራፍ የሚለው ነው....

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 21 dnem +26

    የትግራይ ህዝብ እግዚአብሄር ይድረስለት ።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem +3

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ዘበኛ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ጉማሬ አስታ ላቢስታ 😂 ስካራም ተኩላው ግንባሩ ይፈርሳል 😂😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem +1

      @@InnocentGuitar-yv4hfየት እንደምትወድቅ አስብ እኛ በቂ ፈጣን ጭንቅላት አለን አስታላቢስታ ደደብ ለራስህ ተመከር ስነፍ አቅምህ እወቅ ሆዳም ጉማሬ

  • @ethio-eritreamotivation9285

    ድል ለፋኖ ✌️ 💪

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 Před 19 dny +2

    ዶ/ር ደበጽዮን መራሒ ውድብ ጥራይ ኢካ። ኣካል መንግስቲ ከም ዘለኻ ጌርካ ኣይትዋሳእ

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 Před 21 dnem +6

    ምትፈጉት ባይሆን ጦርነት ሊነሳ ባልሆነ 🤔🤔🤔 ትግራዋይ ሰው አይደለም ወይ 🫴 መከላከያስ ወንድም አይደልም 🙏
    👉በዚህ ሁሉ ግን... 😍ለትግራይ ፀጥታ ኃይል ገለልተኚነት ሳላደንቅ አላልፍም ❤️❤️❤️

  • @tesfaygebregiorgis4960
    @tesfaygebregiorgis4960 Před 21 dnem +25

    ደብረ ፅዮን ዝብሉካ ግን shame ዝበሃል የብሉን ድዩ ምንም ፖለቲካ ዝርደኦ ፉጡር ኣይኮነንን እባክህ ኣርፈ ተቀመጥ ኣትበጥብጠን

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv Před 21 dnem

      ተረዋእ

    • @user-it6wx1cu9r
      @user-it6wx1cu9r Před 21 dnem

      Hi Tesfa ጉራማይለ።

    • @habtom1983
      @habtom1983 Před 21 dnem

      ብትግርኛ ጀሚርካ ብኡኡ ዘይትውድኦ መን ክሰምዓልካ ደሊኻ ኢኻ ርሙሳት!

    • @HdG-ul8ur
      @HdG-ul8ur Před 21 dnem

      ትግርኛ መልአዮ ኣምሓራይ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ፍንፍኔ የኦሮሞያውያን ነች መውደቅያህ ፈልግ አረብ 😂

  • @tub8545
    @tub8545 Před 21 dnem +7

    ደብረፅዮን ግን ለpolitical SPEECH እራሱ በቂ እውቀት ያለው አይመስለኝም ምናልባት የቋንቋ ተፅእኖ ይሆን?

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Před 21 dnem

      መሪነት ምላስ ወይም እውቀት አያስፈልገውም ።

    • @tub8545
      @tub8545 Před 21 dnem

      so we can say he born to be aleader? ታድያ ለምን አንተ አልመራህም እውቀት ማያስፈልግ ከሆነ ስላልተመቸህ?​@@user-Teferi1df3nn9m

    • @yohanneskalayu9069
      @yohanneskalayu9069 Před 21 dnem

      አደለም ሲፈጥረው የፓለቲካ ሰው አደለም!ይህ ደደብ 2 ልጆቹ ራሱ ማስተዳደር አቅም የለውም!በቃ የስልጣን ጥማት በቻ ነው።

    • @MichaelGhebreamlak
      @MichaelGhebreamlak Před 21 dnem +2

      ቄስ ቢሆን ያምርበት ነበር ፥ እውነቴን ነው !

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Před 21 dnem +33

    ወራሲ ዑና ! ትግራይ ዑና ጌርካያ በጃካ ዘዕነኻያ ዓድና ክንሃንጻ ሕደገልና !

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv Před 21 dnem

      በካዕ ወድዛ ረሳሕ

    • @maharikidane3668
      @maharikidane3668 Před 21 dnem

      Esub

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      ጋሀፍ ድርባይ ጥፋእ ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ትግራይ ንተጋሩ ጥርስህ እያ ብፅብፅ ሀርኢ ክረምቲ 😂ብስንዳ

  • @yohannessissay4052
    @yohannessissay4052 Před 21 dnem +5

    ወደዉጊያም ቢገባም ግን የምትለዋ ቃል? አሁንም ጦርነት የምትሹት? ቆይ መቼ ይሆን ለትግራይ ምስኪን ሕዝብ ቆም ብላችሁ አታስቡም ግን?

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m Před 21 dnem +4

    ህውሀት ያለው ሁለት እድል ነው።
    1ኛ ራሱን እንደ ንስር አድሶ በድጋሜ የምስራቅ አፍሪካ መሪ ይሆናል ። ወይም
    2 ኛ .ጭራሹን ይጠፋል

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 Před 21 dnem +5

    ያንን ስሜያዊ ጓንት ቢያደርግበት እና ደመስስን ቢጨምርበት ጥሩ ነበር😂 የመከራ አቴና 😂

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      የራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች

  • @ras2472
    @ras2472 Před 21 dnem +5

    its all about power struggle. million ppl died and no one gives a damn. sad

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w Před 21 dnem +1

      that's right bro . He is calculating how is going to get the power .

  • @Araya.wedikeshi
    @Araya.wedikeshi Před 21 dnem +10

    ሃሃሃሃሃ አሁን እሄ ነው በብቃት ከጌታቸው ረዳ የሚወዳደረው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ተዉንንንንንንን😂😂😂
    ደብሪፅ ከልጅነትህ ለትግራይ ህዝብ የከፈልከው ምስግና ይድረስልን እያልን አሁን ግን ይብቃህ እረፍት ውሰድ ለግዜው አትመጥንም ፈጣሪ ምስክሬ ነው ለውቅቱ ምትመጥን አይደለህም እባክህ እረፍት ውሰብ በቃ ይብቃህ😢😢😢

    • @Jigar-l6r
      @Jigar-l6r Před 21 dnem

      Yes way better than that inflated balloons Getachew Keda. Yes, he has a big mouth with zero 🧠 your master Mr. Vodka. Yehuda is best fit with PP than TPLF. TPLF is for pure Tegaru, and its leaders are Tegaru. Dr.Debrestion is a genuine elected president of Tigray.

    • @tub8545
      @tub8545 Před 21 dnem

      thats what make funny dis man is not enough you have to wake up guys give the chance for ጌታቸው that guy is briliant!!

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 Před 21 dnem +1

      He cares more for his people than getachew 😊

    • @Jigar-l6r
      @Jigar-l6r Před 21 dnem

      @tub8545 sele Arega Kebede tenager menabah agebah. We know what is best for us. He is 💯 better than inflated balloon Getachew Yehuda. Go and talk about your filthy region, none of your business about Tigray.

    • @KahsayAbrha-cf5hi
      @KahsayAbrha-cf5hi Před 17 dny

      ​@@Jigar-l6rምንም ማለት አልፈልግም ነበር ግን ጊዜ ደጉ ብዙ ነገሮችን ያስተምራል

  • @user-bp2is9de6i
    @user-bp2is9de6i Před 21 dnem +1

    ፀረ መንኣሰይ መራሕ ክዉገድ ኣለዎ ገብረ ፅዮን ፅንተት

  • @ShedItOff-df4tl
    @ShedItOff-df4tl Před 21 dnem +7

    Debre-Zelensiky

  • @adhanomg.hadush2272
    @adhanomg.hadush2272 Před 21 dnem +1

    ኣይ ደብረ ዕንክልል

  • @WeldishAsefa
    @WeldishAsefa Před 21 dnem +3

    ተራ ቀልድ የመይችል መሃይም ! ሕገ ወጥ ጉባኤ ኣካይደህ ጉባኤ ብለህ ትቀደዳለህ😂‼️

  • @hungrytoknow8656
    @hungrytoknow8656 Před 21 dnem +3

    ኣንተን እንዴት ነበር ግን የመረጥንህ🤔🤔 በጣም የወረደ ነው እኮ😂😂😂

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 21 dnem +1

    ይህ ሰው የቀረውን የትግራይ ሕዝብ ለማስጨረስ ካልሆነ በስተቀር ለምንም የሚጠቅም ስላልሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ ፈጣሪ ሲል ሕዝቡን ይታደግ።

  • @user-sb8ff5xy1u
    @user-sb8ff5xy1u Před 21 dnem +3

    Pretoria all inclusive እዩ ልብል ደብረፅዬ 51% አይብልን::

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 21 dnem +2

    የትግራይ ህዝብ ሆይ አሁን ምን ልታደርግ ነው? ሰው፡ በምድር ላይ የሚኖረው ምን ያህል ጊዜ ነው? ለምን ሕዝቡን ያስጨንቁታል ?

  • @enderastube
    @enderastube Před 21 dnem +9

    😢ካለፈው የማይማር 😢በህዝብ ላይ አትቀልድ የደሀው ሞት ያንተ ስልጣን ማራዘሚያ አይሁን

    • @user-it6wx1cu9r
      @user-it6wx1cu9r Před 21 dnem

      ሽምካን ርኢቶኻን ይመሣሠል'ዩ።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      ተጋሩ ለድልጣን አንሮጥም ለህዝባችን ማገልገል ነው ስራችን እንዳንተ ጃዊሳ ለሆዳችን አንስራም ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ጥፋ ዝንብ ጦብያ ይዘህ ጦርነት እናቀዋለን ክስን በላይ ሆዳም ጥፋ ጡት ቆራጭ😂

  • @asefage7357
    @asefage7357 Před 21 dnem +16

    ንግግሩ ራሱ ጠፍቶብሃል በክብር ጥግህን ብትዝ መልካም ይመስለኛል ካልሆነ ግን ዋ

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Před 21 dnem

      Well said and Well explained

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      ጉራ ብቻ !!

    • @Jigar-l6r
      @Jigar-l6r Před 17 dny

      @@asefage7357 mene abah agebah Sela Tigray. Arage yearag sewbela Amara hidena Sela Arega Kebede tenager. Werada yewerada zer.

  • @KingGn
    @KingGn Před 21 dnem +3

    መስመሪዩ ሀይልና

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 21 dnem +7

    ደፂ ግን የምን ዶክተር ነህ😂

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 21 dnem +2

    አንታ ማሀይም ከአስር እንዴት ስው አስሩ ይሳሳታል ስልጣን ይብቃህ ረስት አይድለም ወጣት ይዞ ይመጣል ሲታስብ ራሱ ብቅ አለ ኩፉእያስ ክንዲ ዘስተረስ ይግተር ይባል የለ በቃ ህፈረት የሚባል የለም በአንድ ድብረፀየን ማሀይምነት አንድ ሚልየን ወጣት አልቆ ተመልሶ ልብ ስያድረቅ በጣም ያሳዘናል ሀይ ባይ ጠፉ ትግራይ ውስጥ።

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      የትግራይ ጦርነት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ለአላዊነትና፣ የአገር ባለቤትነት፣ የእኩልነት ፣እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ላይ የተቃጣ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የዴሞክራሲ መብት ፣ መንግሥትን በድምፁ የመምረጥ የማቆም፣ የመቆጣጠርና የማፍረስ መብት ላይ የተቃጣ ጦርነት ነው ። ዶ/ ር ፀጋዬ አራርሣ::

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 21 dnem +3

    ዋናዉ ጠንሻሽ ጥሎ ላሽ ካለ የምን ህዉሀት ነዉ አቦይ ስብአት የሌሉበት የምን ድርጅት ነዉ ተበትኗል ልክ እንደ እድር ።

  • @user-ee6ck9dw7m
    @user-ee6ck9dw7m Před 21 dnem +2

    ዶ/ር ደብረጽዮን፦ተበላህኮ፣ሲጀመር የኢፌደሪ የምርጫ ቦርድኮ የ14ኛው የህወሓት ጉባኤ ውጤት ሙሉ በሙሉ እንደማይቀበል አስቀድሞ ነግሯችኋል፣ደሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ነገር ነው የምታወራውና ይቅርብህ ሌላ መዘዝ እንዳታመጣ።መቼ እውቅና ተሰጠህና ነው።

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      ከኣብይ የሚጠበቅ ዴሞክራሲ የለም ፣ ቲዲኤፍ ለዘለአለም ይኑር።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 21 dnem +3

    ደብረጽዮን ከሕግ ውጭ የሆነ ሰብሰባ ከማካሔድህ በላይ ከጊዚያዊ መንግስት ያሉ የሕወሓት አባላትና ሊቀመንበሩ ጌታቸው ረዳ ማባረራችሁ ማኖ ስለ ነካችሁ ካሁን በኃላ ፍርዱ ምን እንደሚሆን የምናየው ይሆናል። ለስልጣን ብዙ ባትቸኩሉ ጥሩ ነበር፣

    • @KingGn
      @KingGn Před 21 dnem

      ተበዳ ደካማ ካድሬ እንሱን ህግ ልታስተመር ነው ይሁዳዎች ይሁዳ ገንዘብ ብቻ ነው ሚወደው

  • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr

    ere ደፂ 😖😖ሀገር እንዳልመራሽ 😭😭ክልል ለማስተዳደር እንደዚ😫😫😫😫😫ብቻ👍👍👍👍👍👍

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Před 21 dnem

      ነገ ሀገር አይደለም የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና መሪ ይሆናል።

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před 21 dnem +1

      ያውም ከዚህ በኋላ ?

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 Před 21 dnem

      He is great leader of tigray

    • @SemreteyGebreyohannes
      @SemreteyGebreyohannes Před 21 dnem

      🤔🤔​@@user-Teferi1df3nn9m

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      ጥፋ ጡት ቆራጭ ተኩላ 😂ለማኝ ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ዘበኛ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ጥፋ ጦብያ ይዘህ😂 ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ግንባሩ ይፈርሳል 😂

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 Před 21 dnem +6

    ደንቆሮ ልኾነ ሰብ

    • @abbygualadwa7685
      @abbygualadwa7685 Před 21 dnem

      ስዲ አትኩን pls!!

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 Před 21 dnem

      Denkoro denkro eli eyu ztsaef gasa

    • @saliem88
      @saliem88 Před 21 dnem

      @danieldesalegn7045 ስቅ በል ያኣኪ ዘርባቢ ላህጫም

    • @Axumite125
      @Axumite125 Před 21 dnem

      DEDEB

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 Před 21 dnem

      ደናቁር ደቂ ማለሊት ተወሳኺ 1 ሚሊዮን ንከጥፍእ ድዩ ድሌትኩም? ብዝኾነ ለካየድዎ ኣኼባ ተቐባልነት የብሉን!!

  • @User65432s
    @User65432s Před 21 dnem

    ትግርኛ ክትዛረብ ዘይከኣልካ ከመይ ጌርካ ንስካ ክትመርሓና። ብናትካ መሪሕነት፥ በዓል ሰዓረ ሓወግን ክንደይ መንእሰያት ትግራይ ኣጥፊካዮ ኣንታ ዓንጃል

  • @abrahaleyweldegebrial512

    እዘን ኣእዳው እዚአን ፈርፈር እናበላ ኣወዲናናስ ሕጂ ከ ታይ ግበሩ ይብላና

  • @AligazLeu
    @AligazLeu Před 21 dnem +2

    አንተ ያካሄድከው የጨረባ ጉባኤ መች ህጋዊ ሆኖ ተመዘገበ?
    ፐእ የኛ ምሁር።እንደዚህ ያለ የፖለቲካ ትንተናም አይተንም ሰመንተንም አናውቅም።

  • @Moma-cg9ff
    @Moma-cg9ff Před 21 dnem +2

    መቼ ይሆን እንደ ሰው አስበን የትግራይ እናትን ከመከራና ከለቅሶ የምናሳርፋት? ሺህ አመት ለማንኖረው የትግራይ ወጣት እስከ መቼ ነው ከእልቂት የሞናወጣው? ካለፈው ስህተት የምንማሰው? ህዝቡስ መቼ ነው ከስጋት ወቶ በሰላም የሚኖረው? እረ እባካቹ ወገኖቾ ልጆቻቹን ውጪ እያንደላቀቃቹ እያኖራቹ የደሀውን ልጅ አታጫርሱ።በቃቹ ለትግራይ ወጣቶች አስረክቡና ለሀገር የሚጠቅም ታሪክ ጻፉ። ቁጭ በሉና ምክር ስጡ ለወጣቱ።

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      የትግራይ ጦርነት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ለአላዊነትና፣ የአገር ባለቤትነት፣ የእኩልነት ፣እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ላይ የተቃጣ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የዴሞክራሲ መብት ፣ መንግሥትን በድምፁ የመምረጥ የማቆም፣ የመቆጣጠርና የማፍረስ መብት ላይ የተቃጣ ጦርነት ነው ። ዶ/ ር ፀጋዬ አራርሣ::

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu Před 21 dnem +2

    ጥርት ያለ የአቋም መግለጫ ይኑረው። ዶክተር ተብለው ሀሳባቸውን ውስብስብ ያለ መግለጫ ልክ አደለም።

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 21 dnem

      እሱ ትግርኛ ተነጋሪ ሆኖ አማርኛ ይሞክራል፣ አንተስ አማረኛ ተናጋሪ ሆነህ በክብር ኦሮምኛ ወይም ትግርኛ ትሞክራለህ?

  • @calebd9456
    @calebd9456 Před 21 dnem +8

    የመከራ አንቴና አቶ ደብረፂዮን ስልጣንና ፓለቲከኛ መቼም አላምንም ብቻ እናንተ እንደፈለጋችሁ ጦርነት ግን በቃን no more war stop🛑 war

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      ጦርነት ጀማሪው ምን ነው ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ዘበኛ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ግንባሩ ይፈርሳል አድጊ ስደተኛ ጠገብክ አስታላቢስታ ፍንፍኔ የኦሮሞያውያን ነች መውደቅያህ ፈልግ ጥፋ ጦብያ ይዘህ ጡት ቆራጭ😂

  • @tngimma7577
    @tngimma7577 Před 21 dnem +1

    አቤት !!! ለፍርድ ሳትቀርብ እንደገና መጣህ እረ ለየትኛው እድሜ ለመኖርነው? ይሄ ሁላ እንቅልፍ ማጣት ለአንድ እንጀራ ቱ መሞት ይሻላል። እረ በዘራችሁ አይድረስ

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před 20 dny

    ሁለት ህወሃት አለ የጌታቸውም ተቀባይነት አለው

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru Před 20 dny

    ቀፃዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ደብረጽዮን ይሆንልን ዘንድ በርትተን እንፀልያለን

  • @user-bd8ep5qk2x
    @user-bd8ep5qk2x Před 6 dny

    ደብረ ዕንክልልል

  • @zenebeme1721
    @zenebeme1721 Před 21 dnem

    ንግግር እንኳን አያቅም
    ምን አይነት ከንቱ ፍጥረት ነው ።

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 21 dnem +1

    እናንተ ማሀይማን 30አመት በካድሬ ጉባኤ እያላቹ የትግራይ ህዝብ ማታለል በዚህ በስለጠነ በ2024 አይስራም ከተቻለ ካድሬው ወድ ህግ መቀረብ አለበት በማጨበርበር ስልጣን ለዘመድ አዝማድ እያካፈለ ህዝብ ወድ ጦርነት ወድ ድህነት ያስገባው ካድሬ ጉባኤ እያለ በውጭ ምርጨው ጨረሶ እየመጣ ህዝብ መረጣቸው እያለ አታለለን

  • @JohnAbadi-tc1we
    @JohnAbadi-tc1we Před 21 dnem

    ብሱሩ ብዚ ድዩ ንምራሕ ነይርና
    አማርኛኻ አፅርይኻ ንዓ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 Před 21 dnem +1

    የተከበሩ አቶ ደብረጽዪን ያለፈዉ ይበቃል ሰልጣኖትን ለወጣቶች ለቀዉ እርሶ አረፍቢሉ ይሻላል። እናቶች እያለቀሱ ነዉ ያሉት እግዚአብሄርን ይፍሩ ።

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před 20 dny

    ጉባኤው ዕውቅና የለውም እየተባለ አይደለም ወይ?

  • @abdurehimosman8838
    @abdurehimosman8838 Před 21 dnem

    ሲያዩት ምስኪን ይመስላል። የአለማችን ተንኮለኛ

  • @tngimma7577
    @tngimma7577 Před 21 dnem +1

    ትግራይን ያለ ወጣት አስቀረሀት አይደለ?ምናለ ለቤተሰቦቻቸው አርድተህ ህርማቸውን ቢያወጡ

  • @GebreGebre-bz4sn
    @GebreGebre-bz4sn Před 21 dnem +6

    ስለ ህወሓት እወቅና አሁን እንዴት አነጋጋሪ ይሆናል ነፕቶርያ ፈራሚ እኮነው ስለዚህ ህወሓት በቦታው አለ ማለት ነው

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Před 21 dnem

    ለህውሀት ስልጣን ሲባል ከአሁን ሰአት በኃላ የሚሞት የትግራይ ወጣት የለም ።

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Před 21 dnem +6

    ኣነ ጥራሕ ዲየ ናይዚ ሰብ እዚ ዘረባ ክሰምዕ ከለኹ ዝጉሂ !

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 Před 21 dnem +3

    Please be carful! Don’t try to create conflict in Tigray. What you did is deadly wrong!

  • @Omerta-life
    @Omerta-life Před 21 dnem +5

    ደጺ ጏንትህን እረሳሀት 🧤🧤🧤🧤

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay Před 21 dnem +11

    ኤህ አግዜአብሄር ይፍረድ ብህዝቢ ትግራይ ትቅልድ አለካ

  • @destagebrehiwot4556
    @destagebrehiwot4556 Před 19 dny +1

    Wein bael sre!!👍👌❤️

  • @eliasyohanes8543
    @eliasyohanes8543 Před 21 dnem +1

    Kick out of Tigray Banda G/Reda and his team who betrayed the people of Tigray to. Work for Evil Abiy Ahmed Ali👹👹👹

  • @kiflomtsgehanns6598
    @kiflomtsgehanns6598 Před 21 dnem +3

    እዚሲ ክመርሓካ ዘይኮነስ ክትመርሖ እኻ ንጋዶ

  • @gdagnew6909
    @gdagnew6909 Před 21 dnem +6

    ደብሪፅ ምርጫ ቦርድ እውቅና ሳይሰጥህ እንዴት ሌሎችን ማስወገድ ትፈልጋለህ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem

      @@gdagnew6909 የጁዉሳ ምርጫ ቦርድ ኮካኮላዎቹ

  • @Habesha3789
    @Habesha3789 Před 21 dnem

    ባባ ደብረፅዮን ንህዝቢ ትግራይ እንድሕር ትጭነቑ ኾይንኹም ካብ ስልጣንኩም ውረዱ እሞ ትግራይን ህዝቢ ትግራይን ሰላም ንረክብ።😊

  • @semeregebrekidan6013
    @semeregebrekidan6013 Před 21 dnem

    ብኹቡርካ ካብ ፖለቲካ ትግራይ ርሓቐልና፣ ውርደት ኣይትፀውዕ።

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 Před 21 dnem +1

    Gech wuste new

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l Před 21 dnem +1

    ካብ ምቅናስ ምግዳድ ሕማም እዮ እዙይ ሰልጣን ክሳብ ዝንመዉት ኻልእ አይመረሓን ትግራይ ድዮ ትግራይ ናይ ተጋሩ እንበር ናይ 45 ካድረታት ህወሐት አይኮነት ሐደሽቲ መራሕቲ የድልየነ አሎ

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio Před 21 dnem

    ጎይታ እንታይ ክንገብሮ እምበር እቲ ዝኣዘዘና ትብዓት ንነቅሕ ሕጂ ኢና 😪😪😪፡ ጸላኢ ትግራይ ድማ ኢኻ ፡ ክትድምስሶም ኢኻ ።

  • @abebekesete
    @abebekesete Před 21 dnem

    ደብሪጽ የኛ ጀግና እናከብራሀለን ማንም ሊንጫጫም ልያለቅስም ይችላል ድርጅታችን ህወሓት ግን ጉዞው ይቀጥላል

  • @user-qo1ir6rj8d
    @user-qo1ir6rj8d Před 21 dnem +1

    ቀልድህ ኣይጠገብም እኮ😂😂

  • @MuzayeneMebrahtu
    @MuzayeneMebrahtu Před 6 dny

    ህወሓት መቼ ተመረጠት በ2012 የጠረባ ምርጭ ተበሎ የቀረ ነው ።

  • @solomonguish7775
    @solomonguish7775 Před 21 dnem +1

    ህወሓት ናይ አቦካ ርስት አኮነን ዉረድ

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed Před 20 dny

    በዚህ የጃጃ አስተሳሰብ የጃጃ ድርጅት ይዛችሁ ለህዝቡ ሸክም ከመሆን በላይ የምትጨምሩት እንደሌለ መች ይሆን የምትረዱት

  • @zelelamaru
    @zelelamaru Před 21 dnem +3

    በየትኛው ህግ ነው የታገደ ጉባኤ ውሳኔ የሚፀናው አንታ ዓሽዮም ድዮም እዞም ሰባት ወይ ስልጣን

  • @ermiasabraha9991
    @ermiasabraha9991 Před 21 dnem

    Thank you Dr Debretsion for your leadership. You have won the argument. If Getachew is unable to hold majority within the party he is free to leave and have his own party. Mr Getachew should have respect for the people of Tigray.

  • @tsegaalemberihu1943
    @tsegaalemberihu1943 Před 21 dnem +2

    እሚለወጥ ነገር የለም

  • @macksyou3743
    @macksyou3743 Před 21 dnem

    ብአምሓርኛ ንባዕሉ ምግላፅኻ ንህዝቢ ትግራይ ንዕቐት እዩ::ጉባኤው እውቅና የለውም::የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል::

  • @eeeee2022
    @eeeee2022 Před 21 dnem

    እንደዚህ አይነት ያረጀ አመለካከት ያለው ,ከስልጣንና ከጥቅም ውጪ ማሰብ የማይችል ሠወች ስልጣን ካለቀቁ በስተቀር ለትግራይ ሄዝብም ሆነ ባጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሠላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው

  • @YemaneHailu-b4e
    @YemaneHailu-b4e Před 16 dny

    ህዋሕት ለመሆን የት መወለድ አለበት ? በናንተ እልህ ድጋሚ የድሃ ልጅ ማለቅ አለበት? አረ እፈሩ

  • @User65432s
    @User65432s Před 21 dnem

    ኣጻብዕቲ እዚአን ዝቆርጸን ሰብ ዶ ተሳኢኑ። ኣብ ክንዲ ሓብርካ ንህዝቢ ትግራይ ዝምጥን ንኩሉ ዘሳተፈ ሓዱሽ መንግስቲ ምህናጽ! በይነይ እንተዘይገዛእኩ እንተዘይነገስኩኩም ብዝብል ኣጭበርባሪ ጠባይን ባህርን፥ ንህዝቢ ትግራይ ኣይጠቅምን። ኣብ ትግራይ ንህዝቢ ዝጣበቅ፥ ስለ ህዝቢ ዝሓስብ፥ ንኩሉ ዘሳተፈ ሓበራዊ መንግስቲ የድልየና ኣሎ።

  • @danielkidane8810
    @danielkidane8810 Před 21 dnem +21

    ተቀባልነት ዘይብሉ ጉባኤ ዝወሰኖ ውሳነ ክትግበር አይክእልን ትርፋ ድካምን ዕግርግር ን ህዝቢ እዩ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 21 dnem +1

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ዘበኛ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ቃንቃ ባህል መንነት የለህም ብሄር አይደለህም ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ደንቆሮ አድጊ የፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልከወል ጊዜ አይደለም የብሄሮች መሬት የተስረቀው ይመለሳል በክት ለማኝ ጌታቸው ረዳ ደርቆ ቆመ ግምባሩ ይፈርሳል መንጨባረቅ አንፈቅድም ጥፋ ጦብያ ይዘህ ጡት ቆራጭ 😂😂

    • @solomonguish7775
      @solomonguish7775 Před 21 dnem

      @@aronyonas7563 ናይ ሻአቢያ ድስቲ ሀጻቢ

  • @user-df4sh9sn1x
    @user-df4sh9sn1x Před 21 dnem +1

    አይትድከም ሰብ ሰልጥኑ እዩ አይትጋገ ህርፋን ሰልጣን ዲዩ

  • @GoitomGmariem
    @GoitomGmariem Před 21 dnem +1

    በጦርነቱ ጊዜ ሒደት ከመጀመርያ ለምን አይገመምም ያጠፋሀው አለ ማለት ነው ?
    የ አንድ ሚሊዮን ሕይወት ማ ይጠየቅ በትግራይ በኩል ?
    ሓላፊነት ውሰድ !!!!

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 21 dnem

    ማን ነው የሚበዛው አራት ወይስ አራት ሞቶ እነ ጌታቸው ነው ህዝብ የተቀበላቸው ድብረፀየን ሄድ እና አድዋ አንድ ቁሽት አስተዳድር

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 21 dnem

    ቆይ ግን ትግራ ለሕዝቧ የሚያስብ ሰው የለም እንዴ?ሰዎቹ ለስልጣን እንጂ ስለሕዝቡ ግድ የላቸውም

  • @middle8420
    @middle8420 Před 21 dnem

    ናይ መከራ አንቴና

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 21 dnem

    በኢትዮጵያ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አልተካሄድም! (የአሜሪካን መንግስት መጋቢት 10 /2016 ዓ.ም)

  • @Bnatu-27
    @Bnatu-27 Před 21 dnem +1

    ሰልጣን ዘይሓዝካ ክትዓብድ ኢልካ ናትካ ጉድ እዩ:: ናይ ኣሕዋትና ደም ግጥም ኣብልካ ሰቲካዩስ እነደገና ነቲ ዝተረፈ ህዝቢ መሊእካ ክተፅንት ተጉርዕ ዘለካ መሕፈሪ

  • @MahdereEwket-ww4kb
    @MahdereEwket-ww4kb Před 21 dnem

    ኣልኳም። ንስኻስ ኣሽንባይዶ መራሒስ ንዋርድያነት'ውን ኣትበቅዕን።

  • @Abe208
    @Abe208 Před 21 dnem

    መቼ ነዉ ይህ ሰዉ ለሰላም የሚሰራው? አይበቃም?

  • @getachewnega6586
    @getachewnega6586 Před 20 dny

    ደብረፅዮን ዝበሃል ሰብ ግን እንታይ ዓይነት ሰብ እዩ፣ ብናቱ ናይ መሪሕነት ውድቀት ክንደይ ኣሕዋትና ኣብ በረኻታት ትግራይ፣ ዓፋርን ወሎን ከምዝተረፉ ኣይፈልጥን ድዩ። ብዘይ ኵናት ወይ ስልጣን ክነብር ዘይኽእል ፍጡር እዩ። ኣነ ክነግረካ ብሰንኪኻ ፆመይ ክሓድርን እቶም ብዕድል ዝተረፉ ኣሕዋተይ ክስእንን ኣይደልን። ካብ ዝኣክል ንላዕሊ ወድቕካ ኢኻ! We need peace, no more war, no more Debretsion!

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay Před 21 dnem +3

    ካብ ሀዚ ንደሃር ናይ ባኢልካ ኔትወርክ ምራህ

  • @BekaluTegegne-n3w
    @BekaluTegegne-n3w Před 21 dnem +1

    you are resolute persone!!

  • @tngimma7577
    @tngimma7577 Před 21 dnem +1

    ትግራይ መቀበሪያ ይሆናል ብለህ ነበር እረሳከው እንዴ በዚያች በሰማያዊ ጓንትህ 😂

  • @MiliyonKinfe-mk1ws
    @MiliyonKinfe-mk1ws Před 21 dnem

    አይ ደፂ ጀግና እኮ ነክ ግንምን ያረጋል

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 21 dnem

    የጥፋት ዲሽ እንዴት እንዳገኘልህ ቴዲ ሪኦት

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 21 dnem

    Thank you no pp in Tplf

  • @User65432s
    @User65432s Před 21 dnem

    ህዝቢ ትግራይ ሕማም ትግራይ እንበር ሕማም ውድብ የብሉን፥ ውድብኩም ሒዝኩማ ተጸረጉ! ህዝቢ ትግራይ ንህወሓት ክብል ኣይተሰወአን፥ ኣይቆሰለን፥ ኣይዓወረን፥ ህዝቢ ትግራይ ዓዱን፥ ህዝቡን ከድሕን ዩ ሓሰራ መከራ ከፊሉ። ትግራዋይ ከኣ ፍቅሪ ትግራይን ህዝቡን ደኣ እንበር ፍቅሪ ውድብ ኮነ፥ ህወሓት ሃሊዎ ኣይኮነን ዝዋጋእን ዘዋግእን። ትግራዋይ ንህዝቡን ንሓርነቱ ንትግራይን ይመውት፥ ይቆስል፥ ይኳሻሕ ይስዕር ድማ፥ ንህወሓት ኣይኮነን፥ ክትፈልጡ ድማ፥ ህወሓት ዝወለደቶ ትግራዋይ የለን ስለ ዝኮነ ዩ ከኣ ሞትን፥ ስደትን መከራን ትግራዋይ ዘይሕምመኩም! ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ሰማእታትና ትግራይ ትስዕር

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 Před 21 dnem +1

    ጊዝያዊ ኣስተዳደሩ እኔ ነኝ ህወሓት እኮ ነው እያለ ያለው

  • @TomiAtale
    @TomiAtale Před 21 dnem

    አንድ ከተማ ላይ ሆናቹ ያለምንም ጠብ በውይይት ስላመናቹ ልትበረታቱ ይገባል።

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 Před 21 dnem

    የተፈናቀሉ መመልስ ይላል እንዴ ደግም ለማፈናቀል እየተዘጋጀ ዶማ ራስ ለህዝቡ የማይራራ

  • @User65432s
    @User65432s Před 21 dnem

    ህወሓት፥ ናይ ህዝቢ ኣይኮነትን፥ በዓል፥ መንጀሪኖን፥ ኣለም፥ ገብረዋሒድን ደም ህዝቢ ትግራይ እንዳሰተዩ ከረጺቶም ከካዕብቱ እንበር ንህዝቢ ሓሲቦም ኣይፈልጡን። እዛ ህወሓት ኣዚኣ ክርህዋ ከሎ ክንደይ ግዘ ንህዝቢ ትግራይ ዝጠለመት፥ ክጽልምታ ከሎ ሓገዝ ህዝቢ ትግራይ እትደሊ፥ ደም ህዝቢ ሰትያ ከኣ ዘይትጸግብ ከዳዕን ጠላምን ውድብ ያ። ፖሊሲና ቀይርና ንዕበ እንተ በልካያ ከኣ ሓሳብ ህዝቢ ዘይትቅበል፥ oneway እትከይድ ፋራን ድሕርትን ውድብ ያ። ደብረጽየን ከኣ ዋላ ኣብ ፓራዳይዝ ውሲድካ ሪላክስ ክከውን ዘይክእል ብተፈጥራዊ ስቅ ኢሉ ዝጭነቅ ሰብ ዩ። ስለዚ ደብሪጽ ምስ ኩሉ ክብርካ ስልጣን ንህዝቢ ኣረክብ! ስለጣን ንጥቅሚ ህዝቢ እንበር ንጥቅምካ፥ መህብተሚካን ኣይትጥቀመሉን ትግራይ ከኣ ደም ያ ከፊላ፥ ደቃ ያ ከፊላ፥ መንእሰይ ወለዶ ያ ክፊላ ስነ ስርዓት ግበሩ እንቱም ደነቁር።

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 Před 21 dnem

    ጌታቸው ምንም የህወሓት መልክም ስነልቦናም የለውም ስለዚ ጌታቸው ህወሓት ለቀህ ወይ ብልፅግና ወይ ኢዜማ ኦነግ ወይ ባይቶና ንካው በህወሓት ስም አትነግድ

  • @soliyan
    @soliyan Před 21 dnem +1

    why don't you leave and enjoy the rest of your life? There is life out there with outside politics