አስደናቂ የአምልኮ ጊዜ, "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024
  • #ኃይል #የእግዚአብር #ነው !! #power #belongs #to #God!!
    #duet #christian #live
    #worship
    መዝሙር 100
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥
    ² በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።
    ³ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
    ⁴ ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤
    ⁵ እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።
    Psalms 100 (KJV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ (A Psalm of praise.) Make a joyful noise unto the LORD, all ye lands.
    ² Serve the LORD with gladness: come before his presence with singing.
    ³ Know ye that the LORD he is God: it is he that hath made us, and not we ourselves; we are his people, and the sheep of his pasture.
    ⁴ Enter into his gates with thanksgiving, and into his courts with praise: be thankful unto him, and bless his name.
    ⁵ For the LORD is good; his mercy is everlasting; and his truth endureth to all generations.
  • Hudba

Komentáře • 3

  • @Sala-tq6ck
    @Sala-tq6ck Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danitube2162
    @Danitube2162  Před 3 měsíci

    ዩኤኢ:- ሻርጃ አሪያና ሆቴል አዳራሽ በነበረን ዓመታዊ ኮንፍረንስ (7ኛ ዓመት ምስረታ በዓል)