ሔዋን ገ/ወልድ ጃኖ አነ ሙዚቃዋን እና ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 171

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f Před 4 lety +11

    ሄዋን ምርጥ ዘፋኝ ከለዛ ጋር ።በጣም ቆንጆ ዘፈን አለባበስሽም ያምራል በርቺ።እናመሰግናለን ።

  • @rayimamuhamed2499
    @rayimamuhamed2499 Před 4 lety +7

    ሄዋንና ሀይሌ በጣም የማደንቃቸው ድምፃዊ ትርጉሙ ባይገባኝም እሄም ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 Před 4 lety +5

    አለባበስሽ ማተብሽ እፍፍፍፍ ስታምሩ የእውነት ዛሬ ነው ገና ያየሁሽ በተለይ ማተብ ያረገ ስው በጣም ደስ ይለኛል

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 4 lety +5

    ኢትዮጵያ ቆንጆና የትፈጥሮ .... ሄዋኔ በርቺ

  • @tg4770
    @tg4770 Před 4 lety +1

    ምርጥ ትግራወይቲ ሄዋን ሽኮር

  • @dyfgdgfffhrgfgg6546
    @dyfgdgfffhrgfgg6546 Před 4 lety +5

    ስወዳት እተን የመሠለ ቆጆ ባል የጥፍ ተግሬዎች አይኖቻቾሁን ገለጡ

  • @wintamekonnen6775
    @wintamekonnen6775 Před 4 lety +5

    ሂዊ ማዕረይ.......አስፋሽ ስወድህ

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 Před 4 lety +3

    I love her she's so beautiful
    I wish you all the best for your future

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety +4

    የኔ ጨዋ ስወድሽ ሔዋንዬ በርቺ

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 Před 4 lety +5

    ሂዋን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑሪልኝ የኔ መልካም

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 4 lety

      esmize esmize manaw yechin Ethiopian yaregat? Yeche leba Eritrean nat. Yebandalijnat

    • @esmizeesmize531
      @esmizeesmize531 Před 4 lety

      @@nunu7353 ሰውን በስነ ምግባሩ እጅ በዘሩ አትውቀስ

    • @danygoush9419
      @danygoush9419 Před 4 lety

      nu nu she is Ethiopian Tigray Tembien bro

  • @yididyamalalm2036
    @yididyamalalm2036 Před 4 lety

    Weyne melik amlake betan new mitamriw beeeeeeeetam👑❤😘

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 Před 4 lety +7

    She is very smart girl and kojo

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 Před 4 lety +11

    መድረክ አያያዝ ዋውውው ትችያለሽ

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 Před 4 lety +1

    አቤ ሰለ መልካም ቆይታ እናመሰግናለን በሰላም ግባ እንወድሃለን!!!!

  • @na-uu5or
    @na-uu5or Před 4 lety +2

    ሄዋን አሪፍ ሙዚቃ ነው በርቺ

  • @abebayohbelete8894
    @abebayohbelete8894 Před 4 lety +1

    Wow Wow Wow! She Just Expressed The Philosophy Of My Life!

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 4 lety +24

    በጣም ታሳዝናላቹ በዚ ሰዓት እንኳን ማበዱ ቢቀርባቹ ሰዉ ግን መቼነዉ በሙሉ ልቡ ወፈጣሪዉ ሚመለሰዉ በጣም ያሳዝናል በዛላ በዓብይ ፆም እንዲ መሆኖ ኢትዮጲያ በእዉነት በጣም ያሳዝናል

    • @user-nv4sy5fi6d
      @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety

      ግብዝ ፈሪሳዊ ያለነው በምድር ክፍ አላወጣን አፍ ብቻ!! ምነው ህይወት እቅስቃሴዋ እቆመች እንዴ???

    • @ethiopeaetio3090
      @ethiopeaetio3090 Před 4 lety

      ተዋህዶ ማንነቴ tkikil welahi offff minm alegbachewmko beallah

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 Před 4 lety

      ተስፋ ስትቆርጥ እኮ ያስጨፍራል!!
      አሁን የልተደነሰ መቼ ሊደንስ ነው?

    • @user-nv4sy5fi6d
      @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety

      @@ethiopeaetio3090 አንችስ ገብቶሽ ነዉ? ኮተታም

    • @menberekidane3664
      @menberekidane3664 Před 4 lety

      ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ tadiya anichi ezih min taregiyaleshi lemikir new weyis lemadamet

  • @anwardenbel1373
    @anwardenbel1373 Před 4 lety +3

    I just love love love the song! and we love you!!❤

  • @anwardenbel1373
    @anwardenbel1373 Před 4 lety +1

    Yene konjo! You are so beautiful❤❤❤💃💃💃💃😘

  • @alemayhufulas7547
    @alemayhufulas7547 Před 4 lety +3

    አይ ምንም ማለት ባልችልም ዝም ልበል እስኪ አለች አለቃየ

  • @na-uu5or
    @na-uu5or Před 4 lety +26

    ውዝዋዜውን እንካን ለራኬብ ትውት ግን በጣም ታዘብካቹ አንዴ እንኳን ሳታነሷት አስፋው ሳይኖር ስንት ታነሱት ነበር 😊😁

    • @hanabekele270
      @hanabekele270 Před 4 lety

      ልክ ብለሻል እራኪ ትደንስ ግን የት ኔዳ ነው

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před 4 lety +1

      @@hanabekele270 እረፍት ወጥታ ነው ትመለሳለች ተናግራ ነው የሄደቹ

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 Před 4 lety +1

      😁

    • @JO-qc5ln
      @JO-qc5ln Před 4 lety

      sahe ename eyalku

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 Před 4 lety +2

    ልጅቷ እኮ ፍቅር ነች። ❤❤

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu971 Před 4 lety

    ሐዊ ጅግና በርቺልን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +2

    ሄዋንዬ መድረግ አያዝሽ ወድጄዋለው ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ወድጄዋለው አስፍቲ & ትሱዬ ዳሳችሁ ውስጤ ነው 😀😀😀 ፈጣሪ የሳምት ሰው ይበለን

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 Před 4 lety +1

    አለባበስሽ ሲያምር

  • @dejenweldemichael9158
    @dejenweldemichael9158 Před 3 lety

    hwaney kojo betam yamral

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 Před 4 lety +8

    ወይ አስፋው መሸሻ የአንተ ዳንስ እኮ የትም የለም በሁሉም ዘፈን ላይ እጅን ዘርግተከው ልተበር ነው በመሸሻ ሙት😃😃😃🥰🥰🥰

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 Před 4 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሒዋን

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri Před 4 lety +2

    ስወድሽ የኔ ቆጆ

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 4 lety +13

    የኔ ማር እስከዛሬ ከሚመጡት አንቺ ትሻያለሽ አለባበስሽ

  • @aronmedia3481
    @aronmedia3481 Před 4 lety +1

    ብቃትዋ ልዩ ነው txs ሄዋነይ

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 Před 4 lety +14

    ቻናሎች በሙሉ ዱአ ብቻ አቅርቡ በአላህ ዱአ እናድርግ ይች ቀን እስክታልፍ

    • @minaiaminaplace2086
      @minaiaminaplace2086 Před 4 lety

      የመጣሽበት ቻይናል ተሳስተሻል ጭራሽ ዱዓ ትጠብቂያለሽ ከነሱ

    • @lemisslemiss2055
      @lemisslemiss2055 Před 4 lety

      @@minaiaminaplace2086 eco gud ekonew

  • @aeyubtube3045
    @aeyubtube3045 Před 4 lety +3

    ሀንየ ስወድሽኮ

  • @Semira109
    @Semira109 Před 4 lety +3

    ስወድሽ💋💋

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ

    እመሠግናለሁ ጋዚጦቹ ጥያቂን ሥለመጣቺሁልኝ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 4 lety +3

    አይዞሽ በርች

  • @user-ec5mi7pq9p
    @user-ec5mi7pq9p Před 4 lety +4

    ቀሚስሽ ያምራል

  • @anwardenbel1373
    @anwardenbel1373 Před 4 lety +2

    You look like Beyonce❤ more beautiful you are!!

  • @kaskokasko5521
    @kaskokasko5521 Před 4 lety

    Ertrawi adnaqinakish ngn very great idea

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 Před 4 lety +3

    ስወድሽ 😘 ገይስ #subscribe.......😎

  • @abutogetahoylensehemotabek1657

    Good bliss you hewe shkore gobz

  • @sarahsarah4544
    @sarahsarah4544 Před 4 lety

    Wawww yene Melkam alebabesish temecheshgn❤❤❤❤❤❤

  • @fatemaargon4028
    @fatemaargon4028 Před 4 lety

    ዋውውውውውው

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 4 lety

    ጃኖ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @naynaprinting2897
    @naynaprinting2897 Před 4 lety

    Hewan love you!

  • @hawi6650
    @hawi6650 Před 4 lety +2

    ግን ራኪ ቂንጆ የት ጠፋች በአላህ ስወዳትኮ

  • @aferataalemayhu5520
    @aferataalemayhu5520 Před 3 lety +1

    Yena fkr

  • @violetter9459
    @violetter9459 Před 4 lety +5

    እረ አሁን የጭፈራ አይደለም. ግዜው እረ እስቲ እንፀልይ ለሀገራች አይ

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 Před 4 lety

    Rakibye are betam tefashibn enam ejig nfk bleshinal sis neylin

  • @umuniemetelah792
    @umuniemetelah792 Před 4 lety +15

    አለባበስሽን ወደድኩልሽ

  • @beha412
    @beha412 Před 4 lety

    Gobeze Hewan👍

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ

    እራኪብ እለማየሁ እዲትነሽ ውዴ የኔ ጨዋ ናፍቀሽኛን መቺ እንዲምትመጭ ባላቅም

  • @last7227
    @last7227 Před 4 lety +2

    እኔ በአሁኑግዜ እንኳን ልዘፉነው እንኳን
    ሙዚቃላዳምጠው ኮኖራ ኢትዮብያገባ
    ሲሎኝ ገና በጪንቀት ልሞት ነው
    ፈጣሪአንተ ጠብቀን እደኛ በደል እና ሀፂያት ሳይሆን አንተ በምረትህ ይቅርበለን😢

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b Před 4 lety

    ስወድሽ እኮ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 4 lety

    There is a time for dance as well there is a time for praying.

  • @asma11asmara
    @asma11asmara Před 4 lety

    Shekorina mkerti 🥰😍😘

  • @hanabekele270
    @hanabekele270 Před 4 lety +4

    መሸሻ ይሙት እዚህ ኘሮግራም ላይ እንደ አስፉቲ ፈታ የሚያደርገኝ የለም

  • @niyamasaliye1152
    @niyamasaliye1152 Před 4 lety

    ስታምሪ

  • @sarasa5030
    @sarasa5030 Před 4 lety

    Wowwwwwwwwww Nies music

  • @alhamdulilahiammuslim875

    ልዩ ነሽ

  • @user-uj5gy2bf6f
    @user-uj5gy2bf6f Před 4 lety

    Hewey yene konjo

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 Před 4 lety +6

    ሀና ግን ተዛዘብን ራኪን ሳታነሷት እኛስ እርፍ እደ ሆነች አውቀን ነው ዝም ያልነው አስፋው እርፍት ላይ እያለ እዴት በየ ሳምቱ ታነሱት ነበር አይደል አሁን ምነው ታዲያ ዝም አልሽ በራኪ ጊዜ

    • @lemisslemiss2055
      @lemisslemiss2055 Před 4 lety +1

      አቃጣሪ ሀሀሀሀ እኔ ምንም አላስተዋልኩም

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 4 lety

      ሀሀሀ ትክክል ታዘብናቸው መሸሻ ይሙት

  • @hshsusjhsjsjs1295
    @hshsusjhsjsjs1295 Před 4 lety +14

    ምንም አያስደስትም አሁን ጊዜው የፀሎት ነው

  • @hawi6650
    @hawi6650 Před 4 lety +2

    የአቡሽ ጭፈራ ሀሀ

  • @biityferaw8122
    @biityferaw8122 Před 4 lety

    ሀኒ የምትለብሳቸው ቀሚሶች ወጣ ያሉ ናቸው ሁሌም ግን አሰርተሽ ነው ወይስ የተሰራ ገዝተሽ በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 Před 4 lety

    Behudade midir tasnekut? Tselot Tselot Tselot

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 Před 4 lety

    ሙዚቃ ነው ወይ ዘንድሮ

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 Před 4 lety

    Wow shkor

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 4 lety

    ጥሩነዉ ንቅል ንቅል ባትይ ቲኒሽ ረጋ ለማለት ሞክሪ ደግሞ ራኪ ናፍቃኛለች አምጡልን

  • @merymakdsy8799
    @merymakdsy8799 Před 4 lety

    Wawwww nice song

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 4 lety +7

    አዎ አሁን የሚዘፈንበት ጊዜ አይደለም !!! ይቅርታ !

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit Před 4 lety

    ሂዊዬ ማር ውድድድድድ በቃ

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 Před 4 lety

    Haniye amrobshal

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 Před 4 lety

    Yene konjo

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 Před 4 lety

    Wow Bella Bella tsbuk keslelu

  • @ayatinnafkshign1291
    @ayatinnafkshign1291 Před 4 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mariammohammed2414
    @mariammohammed2414 Před 4 lety

    Wow festanewa wow

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 Před 4 lety

    Ane ane

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 4 lety

    wowwww

  • @asyaaumor5124
    @asyaaumor5124 Před 4 lety

    ♥️♥️♥️♥️😍

  • @tsigealemayehu7960
    @tsigealemayehu7960 Před 4 lety

    Mnew enate tenatseben eko anyway yzefen geze aydilem

  • @asmarehtlahun5581
    @asmarehtlahun5581 Před 4 lety

    ይህ ሰውየ ያስፋው ልጂነው እዴ???

  • @sisay7
    @sisay7 Před 4 lety +1

    ውይ እንኳንም ጔላይ አድርገርሽ አልሰራሽው። i am so tired with those usual tigrigna and wolitigna beats nowadays.

  • @Effoy
    @Effoy Před 4 lety

    ይደመጥ
    czcams.com/video/1bDZGayQrFM/video.html

  • @Salem-di8pp
    @Salem-di8pp Před 4 lety

    ምነኛነው

  • @alminegnhabeshawit8839

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @thisshallpass5031
    @thisshallpass5031 Před 4 lety

    Is she Agame or Eritrean?

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 Před 4 lety

    አቤ ምን አስበህ ነው አስፋውን ለማናደድ ነው አይደል አልተቻልክም

    • @monamohammed7524
      @monamohammed7524 Před 4 lety

      @Balemoya ባለሞያ tube ምንድነው ምስተራው ፍለጠው ቁረጠው ነው እደነ ጂጂ

  • @talaandnadim8592
    @talaandnadim8592 Před 4 lety

    😍

  • @user-oh6xr2bc2m
    @user-oh6xr2bc2m Před 4 lety +1

    ያአብሽ ዳንስ ውስጤ ናት ክክክክክ

  • @ziy7130
    @ziy7130 Před 4 lety

    Hanni gen zare Rakeben yemimesel negeroch selayehu mayet debrognal lebsunm esua lebsaw neber make-up atekakemum tsegureshm ke size beker

  • @da8387
    @da8387 Před 4 lety +2

    Shikkorina

  • @aeyubtube3045
    @aeyubtube3045 Před 4 lety +5

    አንችኮ ሁለነገርሽ ውብ ነው ግን ሂውማን ሄር ቢቀርብሽስስስስስ

  • @yeznalebanon1161
    @yeznalebanon1161 Před 4 lety

    ኧረ ቀስ በይ የት ልደርሽነው ሆሆ

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu971 Před 4 lety

    Hiwi gegnachn

  • @user-fc5ge3kd9j
    @user-fc5ge3kd9j Před 4 lety +1

    እብደት

  • @ethiopialoveyou3614
    @ethiopialoveyou3614 Před 4 lety

    menwe ankelkelshwe leza yelwem ye tegerga museka er leza alwe yanche leza yelwem jorachen dema ahunese

  • @yaredhagos2129
    @yaredhagos2129 Před 4 lety

    ኮፊደንሰ ብቻ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 4 lety

    ኣረ ሃንየ ልብስሽ ከየት ነው ያማጣሹው😄😄😄የህንድ ነው