እግዚያብሔርን ማንም ኣላየዉም | PASTOR FITSUM ERMIYAS | GENERAL CHRISTIAN FELLOWSHIP | AMAZING TEACHING

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የዮሐንስ ወንጌል 1:18-23
    18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
    19 አይሁድም። አንተ ማን ነህ? ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ፥ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው።
    20 መሰከረም አልካደምም፤ እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ።
    21 እንኪያስ ማን ነህ? ኤልያስ ነህን? ብለው ጠየቁት። አይደለሁም አለ። ነቢዩ ነህን? አይደለሁም ብሎ መለሰ።
    22 እንኪያስ። ማን ነህ? ለላኩን መልስ እንድንሰጥ፤ ስለራስህ ምን ትላለህ? አሉት።
    23 እርሱም። ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ። የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።
    INSTAGRAM= @GCF_IN_PONAD
    EMAIL= GCFPWORSHIPTEAM@GMAIL.COM

Komentáře • 12

  • @user-wm1gt6zw6w
    @user-wm1gt6zw6w Před 6 měsíci +1

    ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Před 8 měsíci

    Ba Ewnati Egizabher Amilaki yibarkhi Lamilimi ❤❤❤❤❤❤

  • @Ayanmercy
    @Ayanmercy Před 9 měsíci

    God bless you more Grace up you

  • @user-jq1op1yq4x
    @user-jq1op1yq4x Před 11 měsíci

    እግዚያብሄር ይባርካቹ

  • @hildanaabebe4410
    @hildanaabebe4410 Před rokem

    GOD BLESS YOU

  • @tsionchema4283
    @tsionchema4283 Před rokem

    🙌🏻🙌🏻❤️

  • @dagmawiyehualashet1083

    🤎🤎

  • @hirittesmicael8325
    @hirittesmicael8325 Před rokem

    Amen amen Tbark

  • @hei7956
    @hei7956 Před rokem

    እጅህ ኪስ ዉስጥ ባይገባስ !

    • @bereketabrham9460
      @bereketabrham9460 Před rokem

      እጁ ነው እንዴ ሚያወራው

    • @lulitambachew6181
      @lulitambachew6181 Před rokem

      አቤት አስተያየት ሳትስጡ አታልፉም አይደል

    • @zablonsolomon8715
      @zablonsolomon8715 Před 9 měsíci

      Subconsciously እጁን የት ማድረግ እንዳለበት ስለማያውቅ የሚያደርገው ነገር ነው. እንጂ አስቦበት ለጉራ ያደርገው ነገር አይደለም sis.