ለታዋቂው ጋዜጠኛ ሽምግልና የተላኩት ግለሰቦች ምን ገጠማቸው ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #Ethiopia #news #entertainment
    ለታዋቂው ጋዜጠኛ ሽምግልና የተላኩት ግለሰቦች ምን ገጠማቸው ?
    Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

Komentáře • 37

  • @user-qm7wg6ev9k
    @user-qm7wg6ev9k Před 4 lety +4

    አላህም ዲሊላህ የድሮ ስራአታችን እንዳለ ነዉ
    በጣም ደስ ይላል።

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +2

    እንዴት ደስ ይላይ ይህንን ባህላችንን በድራማ በትያትር ቤት ነበር ያየነው እውነት አላህ ሊታረቀን ነው ወደ በፊቱ ጨዋ እሴታችን ልንመለስ ነው በጣም ደስ ይላል ሰለሞን ወንድማችን እምንወድህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ትዳርህ ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግልህ።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 4 lety +2

    ይህ ጥሩ ነው አሁን እየሰራ ያለው ጋዜጠኛው እውነተኛ ድራማ ነው ሰርጋቸው ሲጠናቀቅ ድራማው ይጠናቀቃል !!!
    እርሱም የኢትዬጵያ የጋብቻ ስርዓት ይባልና ጥሩ ገቢ ሊያመጣይችላል ይህን እውነተኛ ድራማ በእንግሊዝኛ መተርጎምና አማዞን ላይ መሸጥ ጥሩ ገቢም ያመጣል እና ጋዜጠኛ ይህን ምክሬን ተጠቀምበት !!!

  • @user-tt8cj3fx9i
    @user-tt8cj3fx9i Před 4 lety +1

    እሰይ እሰይ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ባህላችን እኮ ውብ የተለየ ነው።

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 4 lety +1

    ባህላችንን እዚህ ላይ አየሁት ደስ ይላል በጣም

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +3

    ይሄ ክብር አሁን ቢኖር ጥሩ ነበር በየቦታው ታገቢኛለሽ ወይ እየተባለ ቀለበት ከማረግ በፊት
    የቤተሰብ ክብር ይበልጥ ነበር

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Před 4 lety +2

    ሽምግልና ከስድስት በላይአይላክም ባህላቸውን ስለጠበቁ ተመችተውኛል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety

    ዋውው እሺ አሉ ደሰ ይላል

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 4 lety +1

    ወርቅ ነዉ እንዴ የሚሠጠዉ😬 ኮረና ብለዉ ይጠይቃሉ በእግዚአብሔር እጅ ያለን የሠዉ ልጅ ሲገርም

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 4 lety +1

    የውነት ጋዜጠኛው በጣም በዝህ መልኩ ሽምግልና በመላክ ደስ ይላል ሌሎች ሌማሩ ይገባል

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před 4 lety +1

    ባህላችን ነው ግን በጣም ኦቨር ሆነ

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 Před 4 lety +1

    Anchi Ye Beteseb Akbari Endih New Liji Egziabher yakebersh alawukshim gin kurate nesh Akorashin Enamesginalen

  • @user-yn3kr7ry3b
    @user-yn3kr7ry3b Před 4 lety +1

    አኔ እነኩዋን ታዋቂው ጋዜጠኛ ሥትሉ ለእሥክንድር ነው ብየ ነበር የገባሁት ሥራ ፈቶች ሀገሬ እየታመሠች እሄ በዚ ሠሀት ሚቀርብ ነው ሥንት አይነት እንጭጭ ነው ግን ያለው?

    • @negasheamha9632
      @negasheamha9632 Před 4 lety +2

      አንተ የምታውቀውና በውስጥህ ያለው የዘረኝነት መርዝህ የምያሳየውና የእውቀት አድማስህ ደረጃ እስክንድር ስለሆነ እንደ ጣኦት ታመልከዋለህ ይህ ደግሞ ምን ያህል ችሎታና እውቀትን ደረጃ ያሳያል ይህ የምያሳየው አንተ የዘርህን እንጅ ሌላውን የማየት እይ ይህ የታወረ በመሆኑ ጠርሙስ ውስጥ ገብተህ እየተንከባለልክ ነውና እውቀትን ለማዳበር ትምህርት ያስፈልግሃል ካልሆነም አዝማምያህ ጥሩ አይደለምና አባ ግርማ ጋር ተጠመቅ

    • @semung2513
      @semung2513 Před 4 lety

      Ye sega ayneten tera bilut tafya belo jemere alu

    • @fouzibh5606
      @fouzibh5606 Před 4 lety

      እኔምእ እደት ሥፍእ እዳልኩ አይ ሐብታአምእ ማሸቃበጨ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 2 lety +1

    HIV የምትለዋ ነገር ገርሞኛል ዛሬ ድንግልና የሚባል ነገር የለም እንሱ ጉዳያቸውን ከጨረሱ ቆይተዋል ትንሽ ከረረ አለ

  • @Annamelese
    @Annamelese Před 4 lety +1

    Everything is show now😂😂😂

  • @user-yn3kr7ry3b
    @user-yn3kr7ry3b Před 4 lety

    በጣም ደሞ ያሣቀኝ ዲሥታንሥ (ርቀትን መጠበቅ) በቃ ለአንድ ዎር ብቻ ነበር ?ማሥኩ በቂ ነው

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 Před 4 lety

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @tube-pe4kq
    @tube-pe4kq Před 4 lety

    ወይኔ ይሔን ያክል ጣጣ አለው እንደ ጥያቄ በጥያቄ ሆ

  • @tube-pe4kq
    @tube-pe4kq Před 4 lety

    አይ ኮረና

  • @user-zn8uj5wv1d
    @user-zn8uj5wv1d Před 4 lety

    የኛ ሙሽራ ኩሪባቸው በንግሊዝ አናግርያቸው እያሉ ማግባት አማረኝ ……

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 4 lety

    Minim

    • @samsonibrahim8983
      @samsonibrahim8983 Před 4 lety

      ሠላም ለሁላችሁ ለባህላችን ተቃውሞ የለይም ግን በተለያየ ምክንያት የሀገራችን ታዋቂ ስዎች በተለያይ ምክንያት አለዋቂነታቸውን እያሳዩን ነው በዚህ ወረርሽይ በተበራከበት ወቅት በደዚህ ሁኔታ መገየታቸው አዋቂ ወይስ አላዋቂ እባካችሁ አንድ ይበሉ ሌላ ስህተት ሳይደገም አመሰግናለው

  • @tube-pe4kq
    @tube-pe4kq Před 4 lety

    አረ ሸም ነው ይሔን ያክል ሽማግሌና ትልቅ ሠው ማስቆም

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 4 lety

    ይህው መጥችያልው እዚህ ቤት ቤተስብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @fouzibh5606
    @fouzibh5606 Před 4 lety

    አይኢ ሐብታምእ ዳሐ ማግባት አይችልም ነበረ ማለትነወ እር እካን ሕድእ እመጣለሑ መጣአ ሑኦ የድሐአ ግልግል የውቃል አሥብሑ ለዳሐዉ

  • @ethiopiamymotherlove7455

    czcams.com/video/lNooarxVs0g/video.htmlሼርርርርርርር
    በማድረግ ተባበሩኝ እባካቹ ይህ ቪድዮ ሼርርር በማድረግ ፖስቱልኝ

  • @user-or3on5nh5z
    @user-or3on5nh5z Před 4 lety

    ይህ ሁሉ ለምን እስፍልገ

  • @robertobaggio8070
    @robertobaggio8070 Před 4 lety

    ምነው ሰው ጠፋ እንዴ ልቅምቃሚ ሰዎችና ደብተራ ሰብስቦ ሚልከው

    • @nancymike883
      @nancymike883 Před 4 lety

      Kenate yemeselale

    • @politicalpolitical8803
      @politicalpolitical8803 Před 4 lety

      አንተ ደደም ተማሩ እስኪ እሚባል እወቁ

    • @nunafiker8105
      @nunafiker8105 Před 4 lety +3

      ይሄ የኢትዮጵያውያን ድንቅ ባህል ነው እንተ ወይም እንቺ ይሄን እድል አላገኘህም ወይም አላገኘህም ምክኒያቱም አንተ ወይም አንቺ ከእዚህ ድንቅ ማህበረ ሰብ ባለመገኘታችሁ ነው .,ምክኒያቱም የእናንተ ጭንቅላት ተጠቅልሎ ከጫማችሁ ስር ወድቃል ,.,,, ባዶ ራስ

    • @ewekassa5522
      @ewekassa5522 Před 2 lety +1

      አይ አነጋገር ይቅር የበልህ።