🔴 አዲስ ዝማሬ "ውበቴ ሆይ ንዒ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 6. 09. 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 አዲስ ዝማሬ "ውበቴ ሆይ ንዒ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Komentáře • 200

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +2

    ውበቴ ሆይ ንኢ እልልልልልልልል ድንቅ ዝሜሬ እናመሰግናለን ዲያቆን ዘማሪ

  • @kidanmedia27
    @kidanmedia27 Před rokem +30

    የዝማሬው ግጥም ይኸው
    #ውበቴ_ሆይ!
    ውበቴ ሆይ! ንዒ!
    ርግብ'የ ተንሥኢ!
    የጠቢቡ ዜማ የሰሎሞን ግናይ
    ላንቺ ነው #ማርያም ማኅ'ደረ አዶናይ
    ✨✨✨
    #ከክርስቶስ ጋራ ነይ! ሙሽራዬ
    ሸክሜ ይቅለልልኝ ይክሰም መከራዬ
    #ወጀቡን_አሻግረሽ_ሰላሜን_አውጂ
    #ዕድሜዬን_አስውቢ_መዋዕሌን_ዋጂ
    ✨
    ሰበን'ሽን ይዣለሁ ለምልክት ትእ'ምርት
    ከቶማስ በመቅሰም አማናዊን ትም'ህርት
    #ይታወቅ_በይፋ_የጽዮን_መሆኔ
    #ስምሽን_እየጠራሁ_ይለምልም_ዘመኔ
    🙏
    በወንጌል አላፍርም ድንቅ እውነት ልናገር
    "#ማርያም ብፅዕት"#የእግዚአብሔር ሀገር
    #ያንደበቴ_አውታር_የልቤ_ቅኝቱ
    #ይላል_አማላጄ_ድንግል_አዛኝቱ
    🙏
    በኪዳን በምልጃሽ ዓለሙ ተማረ
    የአበው ሱባዔ ፍጻሜው አማረ
    #አንዲት_ነሽ_ለሐና_መደምደምያ_ርግቤ
    #ያደራ_እናቴ_የሕይወት_መዝገቤ
    ✨
    ተጎናፅፈሽ ፃ'ይን ላለሽው በቀኙ
    አፈወ ፍጥረታት ምስጋናን ተቀኙ
    #መዳኒታቸውን_ኃጣን_አይዘነጉ
    #ሳይጠሩሽ_አያድሩ_ባርምሞ_አያነጉ
    🙏
    ዳግሚቱ ሰማይ ምድርን የማረክሻት
    ወላዲተ ትንቢት ያዳም ጸሎት መሻት
    #ባንቺ_ተመለሰ_ከቀድሞው_ማደሪያው
    #ኪዳነ_ምሕረት_ኾነሽው_መክበሪያው::
    🌟
    🌟 ©ቸርነት አንቄ የጽዮን ሎሌ
    ቸርዬ እግዚአብሔር እውቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ግጥሙ እንዴት ደስ እንደሚል ዜማው ደግሞ ልብን ይሰውራል ዲ/ን እንዳለ ወንድማችን የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

    • @poetchernetanke572
      @poetchernetanke572 Před rokem +2

      ኪዳን ሚዲያ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
      እናቴ ጽዮን ማርያም ትጠብቅልኝ!

    • @user-op7hu1nd6n
      @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 9 měsĂ­ci +1

    አጥንት የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @Zetsion
    @Zetsion Před rokem +20

    የምታገለግልበትን ጥበብ ጤና እና እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ።
    ነጻ የጤና ምክሮች👉በግዕዝ ጤና!
    ግቡ♥️♥️♥️♥️ይጠቅማችኋል።

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    በእውነት ግሩም ዝማሬ ነው እንዱ ምልጃዋ ይደግፍህ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsĂ­ci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ማርያም ማረፍያችን ውበታችን ሰላማችን ታብዛልን ኣጥንት ሚያለመልም ዝመሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +2

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Deaconzelalemtakele
    @Deaconzelalemtakele Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ! ጥዑም ናት.!

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +36

    ወቤቴ ሆይ ንዒ ርግብየ ተንሥእ የጠብብቡ ዜማየ የሰሎሞን ግናይ ላንቺ ነው ማርያም ማህደረ አዶናይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድሜ እመ አምላክ ትጠብቅህ 🤲🌻🌿☘️

    • @kntattube7324
      @kntattube7324 Před 8 měsĂ­ci

      ❤❤❤❤😂

  • @user-jc4jl3jn9b
    @user-jc4jl3jn9b Před 10 měsĂ­ci +1

    ውበቴ ሆይ! ንዒ!🌾🌹🌹
    🌻🌻🌻
    ርግብ'የ ተንሥኢ!🌹🥀🌺

  • @qwertqwert6245
    @qwertqwert6245 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማ ወድሜ አሜን አሜን አሜን

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před rokem +3

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew Před 11 měsĂ­ci +1

    ውበቴ ሆይ ንዒ
    ርግብ-የ ተንሥኢ
    የጠቢቡ ዜማ የሰለሞን ግናይ
    #ላንቺ ነው ማርያም ማህ'ደረ አዶናይ
    ግሩም ዝማሬ ❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንፅን በጥበብ በፀጋ ያርዝምልህ ❤🎉

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @esayasgirma74
    @esayasgirma74 Před rokem +3

    የመላህክትን ጥሁመ ዝመሬ ያሰማህ እድሜና ጤናይስጥ አደበትህን አይቀይርብ

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +2

    ውበቴ ሆይ ንዒ!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጡዑም ዜማ ነው ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @user-mr4ok9oh3i
    @user-mr4ok9oh3i Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @aergugalo8402
    @aergugalo8402 Před rokem +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ማርያም ትባርክልህ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰሠማልን ወንድማችንያገልግሎትክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k Před rokem +3

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před rokem +2

    ውበቴ ሆይ ንዒ አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህን ያርዝምል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🤲🤲🤲

  • @user-yk3jh3jr4v
    @user-yk3jh3jr4v Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💟👏👏👏💐💐💐

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @weldetolosa231
    @weldetolosa231 Před rokem +2

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን✝️

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +5

    አሜን ውበቴ ነሽ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +3

    ዚማሪ መልእክትን ያሰማልን

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏❤❤

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +2

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አንዱየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም ጡኡም ዝማሬ ነው

  • @missawkhoury3570
    @missawkhoury3570 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሪ መላእኪት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @aluratutors1172
    @aluratutors1172 Před rokem +2

    ጥዑም የሆነውን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před rokem +1

    አቤት ደምፅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před rokem +2

    መላአክ ቀል ይወት ያሰማን❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን

  • @Olan_Tube
    @Olan_Tube Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🙏🙏🙏🥰

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክቲ ይስምዓልና ድያቆን ሓውና ጥበቡን ጸግኡን የብዝሓልካ

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu Před rokem +17

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሃን ትባርክልህ👏❤

  • @user-cu4eu8jz9k
    @user-cu4eu8jz9k Před rokem +2

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን❤🙏

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před rokem +1

    እንቁ የተዋሕዶ ልጅ እንዳለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ

  • @zenu2831
    @zenu2831 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @grmanesh
    @grmanesh Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይለያል🥰🥰🥰🥰ስወድደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Před rokem +4

    ደስ የሚል ዝማሬ

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před rokem +4

    ጸጋው አይለይህ ወንድማችን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን እንዳለ⛪⛪⛪✅

  • @emushaking2757
    @emushaking2757 Před rokem +2

    ጥኡም ዜማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏🕯

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነት በምህረቱ ይማረን ሥለ ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀዬማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዩብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዩብ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃትደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤

  • @user-bc7ok3kt5g
    @user-bc7ok3kt5g Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐🌿🌿🌿💐🌿እልልልልልልልልልልልልልልልል💐🌿🌿💐🙏🥰🥰🙏🙏በእዉነት ድቅነዉ 💐🥰

  • @atinkutayalewsema5875
    @atinkutayalewsema5875 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልኝ

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 👏💐🌷🎚

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ✝️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem +1

    ውበቴ ሆይ ነይ ነይ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
    እልልልልልልል

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před rokem +3

    ዝማሬይመላከ የሰሰማልን እልልልልልልልልልል

  • @ahbbalekahsay3098
    @ahbbalekahsay3098 Před 9 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @hiskielhabte8248
    @hiskielhabte8248 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጋ በዲበ ጸጋ ይስጥህ ዲያቆን ወንድማችን

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +3

    ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-fh2xd4pv7j
    @user-fh2xd4pv7j Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላክት ያሳማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @bezaabatu4729
    @bezaabatu4729 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-hu2sh3eb4y
    @user-hu2sh3eb4y Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት የስማዓልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Před rokem +10

    ጥዑም የሆነውን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ✝️♥️

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe816 Před rokem +3

    እንድሼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zebnabilay5367
    @zebnabilay5367 Před 11 měsĂ­ci +1

    ዝማሬመላእክትን ያሠማልን
    እማምላክቅድስትድንግልማርያም አማላጅነቱፍቅርአይለይን በህዝበክርስቲያን

  • @hilinatadesse8551
    @hilinatadesse8551 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @wondesenbayisa
    @wondesenbayisa Před rokem +5

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 Před rokem +2

    ጸጋን ከትህትና ጋር አብዝቶ ይስጥህ። በዝማሬ ይሙላህ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ።

    • @endueduofficial
      @endueduofficial Před rokem

      አሜን አቢዬ ውድ ወንድሜ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    ዘማር መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qh2mm2ge4s
    @user-qh2mm2ge4s Před rokem +5

    ውቤቱ ሆይ ነዓ እርግብዬ ተንስኢ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሃን ትባርክልህ

  • @abdisan.5939
    @abdisan.5939 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před rokem +10

    ውበታችን ጌጣችን መአርጋችን የሁላችን እናት እማ ፍቅር እመአምላክ ነይልን💕 ፍቅሯ ይደርብን🌻 *አቤት ፀጋ አቤት አደበት እውነት ቢስማ ቢስማ የማይስለች አደበት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የተዋህዶ እቁ💕🌻*

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @beliymhiret6936
    @beliymhiret6936 Před rokem +5

    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በጣም ደስ የሚል መዝመር

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወድሽ እንዳልዬ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +2

    መዚሙርህ ሁሉ ተወዳጂ ነዉ እግዚአቢሒር ፀጋዉን ብዚት ትርፍ ያርግልህ አሜን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +4

    ድንቅ መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ld5us8vz2d
    @user-ld5us8vz2d Před rokem +1

    ውበቴ ሆይ ንዒ ❤❤❤

  • @beli905
    @beli905 Před 11 měsĂ­ci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀ

  • @user-up3rc4ke5v
    @user-up3rc4ke5v Před rokem +7

    ኣሰይይይ ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና ደስ የሚል መዝሙር ❤💛

  • @lefegegta8358
    @lefegegta8358 Před rokem +2

    Best

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ❤✝️🙏🙏

  • @amenbereket116
    @amenbereket116 Před 11 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመብርሃ ትባርክልህ

  • @orthodoxtewahedomezmur7822
    @orthodoxtewahedomezmur7822 Před rokem +3

    ዝማሬ መልዓክ ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +1

    አሜን(3)🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን እመቤታችን ሆይ እስራት አገርሽ አስብልን 🙏👏👏👏

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +2

    Eleeeeeeeeeeeeeee zimare meleakite yasemal wendimachin🙏

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 Před rokem +3

    ❤❤❤❤zimare Meleaktn yasmalin tsegawn bizit yargilh wedime ❤🙏🙏🙏

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před rokem +2

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እልልልል የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ወንድማችን 🙏🙏🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ🥰