ፍቅር ትቅደም - Ethiopian Movie Feker Tekedem 2021 Full Length Ethiopian Film Fikir Teqedem 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ፍቅር ትቅደም - Ethiopian Movie Feker Tekedem 2021 Full Length Ethiopian Film Fikir Teqedem 2021
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 475

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +311

    እቺን የሚታነቡ በመሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ
    ዉድ. ያጋሬ ልጆች

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +217

    በሰደት ላለንው ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +23

    *ሞኬና ባህሬን ካሉበት በእርግጠኝነት ምርጥ ፊልም ነው ፊልሙን አይቼ ኮምታለው ደግሞ ክብር አረብ ሀገር ተሠዳ ለምትሠራ ጀግና እህት በሙሉ ይሁንልን* 💔💔

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +108

    የሞኬ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትሰወዱት ✌️😍
    ፍቅርን ያድለን!💚💛❤️🙏

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ጎራ በይ ወደ እንማማር

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety

      እህቴ ለምን ዮሴፍ ይጥና ቤት ጎራ አትይም? ነፍጠኞች ብዙ እንወያያለን።አይቼስ ስለማላውቅ ነው 🙏

  • @hayatmohamed2237
    @hayatmohamed2237 Před 3 lety +68

    እስኪ ሀገሬ ልገባ አሰባያለሁ ዱአ አድርጉልኝ ?

    • @r.a8212
      @r.a8212 Před 3 lety +1

      አላህ ያሳካልሽ

    • @user-bc2up1fm1q
      @user-bc2up1fm1q Před 3 lety +1

      ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ ማማዬ እኔም ቲኒሽ ቀርኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @hayatmohamed2237
      @hayatmohamed2237 Před 3 lety

      @@r.a8212 አሚንንን ልዩ

    • @hayatmohamed2237
      @hayatmohamed2237 Před 3 lety

      @@user-bc2up1fm1q አሚንንንን ውዴ😍

    • @hiwotaschalew5687
      @hiwotaschalew5687 Před 3 lety +1

      egzbiher ehta ayazosha tankar huni

  • @أمنحيانأمماهي
    @أمنحيانأمماهي Před 3 lety +27

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 Před 3 lety +53

    ባህሬን ያለበት ፌልም ይመቸኛል
    1ኛ ነክ ለኔ💕

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety +2

      እኔም

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Před 3 lety

      አይሻልሸም አባይ በጥራቃ

    • @tsiygirma7935
      @tsiygirma7935 Před 3 lety

      @@Love-zd2bi 😜😜ወይ አለማወቅ ከመሬት ተነስቶ መሳደብ🙄

    • @medi9725
      @medi9725 Před 3 lety

      ባህሬን የለበት ፍልም ይመቸኛል♥️♥️♥️❤️👍👍👍 ilkey

    • @tekamuzehora3157
      @tekamuzehora3157 Před 3 lety

      💕

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 3 lety +55

    ሞኬ ያለበት ፊልም ተወዳጅ ነው ነገ አየዋለሁ ደናደሩልኝ ኮማቾች

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety +1

      ሰላም ወዴ ጎራ በይ እንማማር

    • @samitube4494
      @samitube4494 Před 3 lety

      እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
      czcams.com/video/EHbxAnmU05k/video.html

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 3 lety +25

    እንዴ ሞኬ አንተ የማያምርብህ የለም የኔ አንደኛ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ጎራ በሉ ወዶቼ አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ

  • @user-yw2rt8jx8q
    @user-yw2rt8jx8q Před 3 lety +28

    ዋውውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ምድር🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety +1

      ጎራ በሉ ያገሬ ልጆች

    • @samitube4494
      @samitube4494 Před 3 lety

      @@SaraEthiopiadiy እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
      czcams.com/video/EHbxAnmU05k/video.html

    • @samitube4494
      @samitube4494 Před 3 lety

      እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
      czcams.com/video/EHbxAnmU05k/video.html

    • @NdamahRamz
      @NdamahRamz Před 10 měsíci

      ​@@SaraEthiopiadiy❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot Před 3 lety +7

    አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ፍቅርን ለሃገራችን ያብዛልን

    • @NdamahRamz
      @NdamahRamz Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před 3 lety +8

    it's true, its shows the current Ethiopian situations. most of us are losing humanity, sovereignty, and common sense. I hope so youtube makers and activists get a good lesson. Ethiopia first! love first! unity first!

  • @emmhammdi7672
    @emmhammdi7672 Před 3 lety +13

    የመዳም ቅመሞች ነገ እናየዋለን ደና እደሩልኝ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +3

    አሪፍ ፊልምነው አስተማሪነው እናመሰግናለን

  • @koki4424
    @koki4424 Před 3 lety +3

    ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር Před 3 lety +9

    በጣም ደብሮኛል ከጓደኛኤ ተጣልቼ እሲቲ በላይክ አፅናኑኝ 😔😔

  • @rawudkhadr276
    @rawudkhadr276 Před 3 lety +3

    በጣም ነዉ የወደድኩት ፊልሙን የአገሬጉዳይ ስለሆናብቻ ለይክ በጉጉትነዉ የጨራስኩት ስትሰሩ እንዲአይነት ፊልም ነዉ መስረት

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

    Ethiopiaye Selamishin Yibiza Amen Kejegiena Wenid Jeriba Melikam Set Alech Kibir Le-Setoch Tenikiw Fore All, Enamesegeinalen Akiterochachin 👍

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +4

    ወይ ሀገሬ በጠመንጃ እንደሚመታ የሠማይ ላይ ወፍ ሆነሻላ ''አምላክ'' ይርዳሽ ኢትዩጵያዬ

  • @meskiethiopiawit6385
    @meskiethiopiawit6385 Před 3 lety +6

    አንደኛ ❤❤❤ይድረስ አክቲቪስትን አምናችሁ ሰውን ምትገድሉ እና ለምታፈናቅሉ

  • @user-rk5yf9sv5m
    @user-rk5yf9sv5m Před 3 lety +1

    ዋውውውው. ምርጥ ድራማ ነው እግዚአብሄር ይስጣችሁ አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 Před 3 lety +4

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መቸም የሰው ዘር የሆነ ይሄ ፊሊም አይመቸኝም አይልም አኛ ሰወች ብቻ ነን አለቀ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 2 lety +3

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ ፊልም

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለዚህ ነፍስ በላውች 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፈጣሪ ዘረኞችን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን እናት ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @zedo4100
    @zedo4100 Před 3 lety +7

    ሞኬ እና ባህሬን ያሉበት ፊልም ይመቸኛል

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 3 lety +6

    አሪፍ ፊልም ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +1

    ይቆይ ይሆናል እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል።
    ህዝባችን አንድም በችግር ወይም እንደ ወያኔ በጥጋብ ወደአላስፈላጊ ነገሮች ይሄዳል አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🙏ትምህርት ያለው ፊልምነው ባህሬን ከድር አይቼነበር የመጣሁት

  • @sifanshow2024
    @sifanshow2024 Před 3 lety +6

    ባህሬን ያለበት ፊልም በፍቅር ነው ማየው

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 Před 3 lety +1

    ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ልብ እና ማስተዋል ላለው ሰው ማንም ለብር ብሎ የሌለ ነገር ሲፈጥር መንቃት አለብን

  • @user-nq1du6hh6t
    @user-nq1du6hh6t Před 3 lety +1

    ባሕሬ ንያለበት ፊልምይመቸኛል ሥወድሕ በርታ

  • @alextakele
    @alextakele Před 3 lety +13

    ውሸት! አዳምና ሔዋን ቋንቋ ነበራቸው
    ምክንያቱም በለስን እንዳትበሉ ብሎ ህግን የነገራቸው በቋንቋ ነው

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 3 lety +1

    ጋነ ማግባቴ ነው ፍልሙን አላያውትም
    ግን ባላይም ይህ ሚድያ ታማኝ ስላሆነ
    ምርጥ ፍልም ነው ብዬ አስባላው ይማቻችሁ ♥♥👆👆

  • @meselehaile7004
    @meselehaile7004 Před 3 lety +4

    ,ሞኬ ስለለ ልያው ግን አሁን ጅምር ለይ ነኝ መጨረሻ ግን የ6 ወር ገደብ የሰጠችው ልጅ ተመልሰው ይተረቀሉ በቀ ። የ አገሬ ድረማ ከዘ አየልፍም ብየ ነው

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s Před 8 měsíci

    መልካም ትወና ነዉ ግን ህዝቤ መቼ ይገባዉና ጥላቻ ተሞልቶ በሚዲያ ወሬ😢አላህ ጥንብ ዘረኞችን ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-ht2dm7tm3d
    @user-ht2dm7tm3d Před 3 lety +4

    ዋውውውው ፖሊሷ ጀግኒት ብያታለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 Před 3 lety +1

    ቢያምርም ባያምርም ባህሬን ልሳለበት ነው ማይ እንቅልፌ ሊደፋኝ ነው ለማንኛውም በርቱ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 Před 3 lety +2

    Love for Ethiopia 🇪🇹♥️

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +1

    በዘር በሀይኖት እሚያባሉን ቻናል ባለቤቶች ቅጣታቸውን ቢያገኙ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር

  • @mahammedsanishafi4277
    @mahammedsanishafi4277 Před 3 lety +2

    ደራሲው እንደ ጋሪ ፈረስ ማየት የሚችለው በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው፣ እንደዚህ ዓይነቱ እይታ የሚያመጣው ትርፍ በድጋሚ ጥላቻን እንጂእንዳላችሁት ፍቅርን አይደለም፤የፖሊሷ ገጸ ባህሪ የሚትናገርው አጓጉል የንቀት ጥላቻ ንግግርም ይንኑ ያሳያል።

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @user-ct1zj6hy5j
    @user-ct1zj6hy5j Před 3 lety +4

    ኑ የመዳም ምርኮኞች አብረን እንየው ባህሬን አለበት በዛላይ የይወኒ ማኛ ስም አለበት
    ኧረ እኛንም አስወድደን ፈጣርየ

    • @kahg1068
      @kahg1068 Před 3 lety +1

      😆😆😆😆😆😆

  • @sameerasd589
    @sameerasd589 Před 3 lety +2

    ዉይ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 3 lety

    ሀገራትንን ሠላምያድርግልን በሥዴት ያላችሁእህትወድሞቸበሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @saifdeen9394
    @saifdeen9394 Před 3 lety +1

    Gen yemigermnge nger lmn muselimna ashebarin melyet akatachu mkeniyatum wanawe befilmulay yalwe ashebari lmn yemuselim lbse yadergall?

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot Před 3 lety

    ለቄሮ ነው ለጀዋር ጋብዙልኝ 😥ቄሮ ቆርቆሮ አይቶ ይሄን ቢማሩ

  • @bazenhaile7742
    @bazenhaile7742 Před 3 lety +4

    At least you tried so thanks.

  • @fenetfenet4538
    @fenetfenet4538 Před 3 lety +3

    Selam hulu leneanet yihun selam libelachu biye new filmun ayeche comtalew😍😍

  • @user-vz1pg3eu2w
    @user-vz1pg3eu2w Před 3 lety +1

    ደስ ይላል

  • @friyefriye8876
    @friyefriye8876 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው ዮኒ ማኛ ፊልም ውስጥም ገባ አባቴ ምችት ይበልህ ማኚዚ የኔ ሻራተን😍😍😍

  • @dalulambore2471
    @dalulambore2471 Před 3 lety +1

    Ethiopian best

  • @mediabdu1696
    @mediabdu1696 Před 3 lety +4

    ደነዞች አሸባሪ ምናም ካራክተር ላይ ኢስላም ነክ የሆኑ ልቦሶች ለምን ትጠቀማላቹ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😠😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @ethopiakwt1697
      @ethopiakwt1697 Před 3 lety

      አይሲሲ አደላችሁ ታዲ ብሸቆች

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 Před 3 lety +2

    ባሀሬን እና መኮንን ያለበት ፊልም መሳጭ ነው በጣም ይመቹኛል

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ

    የመኩና የባህሬን አድናቂዎች ኑ እስቲ 👍 ግጩ

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Před 3 lety +1

    ላም አለ በሰማይ ፤ ህልም አይከለከል :: እና እስከዛሬ በህዝብላይ የብሄር ተኮር ጥቃት ሲያደርሱ የነበሩትን አሁንም ያሉትን ለምን በህግ አልተጠየቁም ፠ዩቱዩበሮችና አክቲቪስቶች ማለት ነው ::

  • @kidistameha5062
    @kidistameha5062 Před 3 lety +3

    ኧረ ማንዴላ የት ጠፍቶ ነው? ፊልም አቆመ እንዴ?

  • @noahmakeba6620
    @noahmakeba6620 Před 3 lety +4

    ጀማሪ ኤዴተር መሁን አለበት ጆሮ ሚገነጥል ድምፅ

  • @asasubeza6453
    @asasubeza6453 Před 3 lety +9

    ዮኒ ማኛ አይቶት ይሆን😳🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kala8905
    @kala8905 Před 3 lety +1

    አሥተማሪ ነው በርቱ

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k Před 3 lety

    ዋው አሪፍ ትምህርት ነው

  • @aliyahmed6971
    @aliyahmed6971 Před 3 lety +2

    በምንም ተአምር ሊድን ማይችል የሀገርን ጥላት ብላችሁ ምታስቡት አካል ሁሌ የተንጋደደ ጥላቻ መሆኑ በዚ ፊልምም ይታያል። ቀሚስ ለባሽ ሙስሊም ላይ የተንጠለጠለው ጥላቻ ሀገርን ችግር አይፈታም።

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety

      ምን ለማለት ነዉ ቄሚስ ለባሽ ያልከዉ
      ባዶ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před 3 lety

    betam astemari ena wektawi film new. fikir ana hager yikidem.

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 Před 3 lety

    ሐሪፍ ፍልም

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 2 lety

    ሀገሬ ሰላምሽይብዛልኝ ከስደትመል ማረፍያዬ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před 3 lety

    በትክክል ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Před 3 lety +6

    Begugut eyetebekn new

  • @asrathalabo183
    @asrathalabo183 Před 3 lety

    ድራማ ብሆንም ጎበዞች ደስ ይላል::

  • @salutube8216
    @salutube8216 Před 3 lety +1

    ማህይሞች ናችሁ ሰው እያወቀ ይሄዳል እጂ ጠባብ ሆናችሁ ትዘቅጣላችሁ ከናተ የአንድ አመት ህፃን ያመዛዝናል

  • @user-sy1ig8dh9j
    @user-sy1ig8dh9j Před 3 lety

    Ethiopia love you💚💛💖

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 Před 3 lety +1

    ፊልሙ ጥሩ ነበር ግን ድምጹ እጅግ ሚያበሳጭ ነው እባካቺሁ እነሱን ተዋናዎችን እንስማ ክላሲካል ቀንሱልን

  • @beti5918
    @beti5918 Před 2 lety

    Oh Good

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 Před 3 lety

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 Před 3 lety

    Berine yelhebate Filme betami yemechle adenaqe Negne

  • @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ

    ባህሬን ያለው ፊልም ይመቸኛል

  • @TUBE-rv7vj
    @TUBE-rv7vj Před 3 lety +1

    ብሄርን ለመጥራት እየተፀየፋችሁ ግና የሙስሊም መገለጫ የሆነን ልብስ ግን ከአተራማሽ ገፀ ጋር አስተስሳስራችሁ አመጣችሁ ባህሬን ለስሙ ሙስሊም ነክ ግን ለእምነትክ ክብር ሊኖርክ ይገባል
    በኛ ሙስሊሙ ወደ ሰላት ሚሄድበት ቀን ብሎ ራሱን ሙስሊም አድርጎ ቁጭ አለ የታል እዚህ ውስጥ የሌላ እምነት ተከታዮች

  • @hayaseid6063
    @hayaseid6063 Před 3 lety

    ሞኬ አንደኛ

  • @melatmelat6634
    @melatmelat6634 Před 3 lety

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety

    ማንደላ ያለበት ማንደላ የሌለበት ነበር አሁን ደግሞ ባህሪን ከድር ያለበት ፖየሌለበት ስወድህ ሰሞኑን ሸከተፍ እያልክልን ነው በርታ

  • @yohannesjapi
    @yohannesjapi Před 3 lety +4

    Jawar ይሰማል 😂😂😂

  • @mgd4319
    @mgd4319 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ በዚህ ሰዓት የገጠማት ችግር በትንሹ ገልፃቹታል

    • @hailealexander2170
      @hailealexander2170 Před 3 lety

      ደደብ ኣተዳምጥም ማለት ኖው እውነትን ለመደበቅ የተሰራ ፊልም ኖው ደግሞ ያንተው ዞንዶ በምላሱ ያወራው ኖው በፊልም ያቀርብልህ

  • @awekealemayehu9428
    @awekealemayehu9428 Před 3 lety

    ጥሩ ነዉ

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 3 lety +1

    ይሄ ፌልም ለኛ ፕሮባ ነው የውነት ያየነውን በፊልም ልደግሙልን አረ ይደብራል እኔ አልተመቸኝም ይቅርታ

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +2

      ስለዚ እኛ እንይበት ውጭ ደግሞ ለሠው ሞራል አስቢ ስንት ተጨንቀው ነው የሚሠሩት ምርጥ ፊልም ነው ምን ይወጣለታል ተምሬበታለው

  • @saiedyeasin1210
    @saiedyeasin1210 Před 3 lety +2

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @madetube4356
    @madetube4356 Před 3 lety

    Yarbii hagerchinin selam argiln

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪነዉ ኑሩኝ

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před 3 lety

    አሪፍ ፊልም

  • @muktaryusuf2196
    @muktaryusuf2196 Před 3 lety

    Wushochi beziu qetilu gobez

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 Před 3 lety

    ኒቃቢስት መሆንክ አሪፍ ነው አላየሁትም አይቼ ስጨሮስ ለኮሜት እመለሳለው

  • @koki4424
    @koki4424 Před 3 lety

    tnx👌👌👌👌👌

  • @አሰለረችእኔም

    አሜን

  • @aeecisaaeecisa2162
    @aeecisaaeecisa2162 Před 3 lety

    The video pictures are not clear and do not fulfill the standard of a movie. Sometimes, the voice is cut off and the conversation of the characters is not clear at all. So please improve based on this feedback.

  • @mansahassen3719
    @mansahassen3719 Před 3 lety +1

    አዳሚ በሙሉበአረብማሳብ አይደብርም አረብስለኢትዩፒያ ምን አገባው ግማሽሚልዩን የኢትዩፒያህዝብ ያለዎአረብሀገርአይደለ በለሉበት አታስገብ እርስበርስ ነው እየተጨራረስነ ያለነው በሊላማሳበብቅሽም ነው

    • @hiwotmesfin9969
      @hiwotmesfin9969 Před 3 lety

      ምነው የአረብ እምባ ጠባቂ ነኝ አልክ

  • @mahammadahamad9301
    @mahammadahamad9301 Před 3 lety

    Wowww batam das yelal🥰🥰🥰😘😘😘🤩🤩😍😍💖💝💝💘💘💌💌💌💌💋💋💋💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص Před 3 lety +1

    😍😍😍😍

  • @user-cw2bz7cb2n
    @user-cw2bz7cb2n Před 3 lety

    ወይኔ ሀገሬ 💔😢😢

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 Před 3 lety

    Wud ye ethiopiay ljoch beyalachhubet selamachhu ybza allah yetbqen kemiserawum kemiwerawum bemeqetelwawubyalhudramawun

  • @tadasaduna1138
    @tadasaduna1138 Před 3 lety

    yemer Betame des des mile fileme nw

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety

    ዋውውው

  • @sebahomer6431
    @sebahomer6431 Před 2 lety

    wawe beast

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 3 lety

    ባህሬን ያለባት ፊልም ሙቼ ነው ማየው ስወደው