ሸህ ሁሴን ጅብሪል ኢትዩጵያ አትፈርስም አባይ ይጨረሳል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2024
  • ስለ አባይ ግድብ ግብጵ ሱዳን ኢትዮጵያ ቻይና አሜሪካ የወደፈት እጣ ፋንታ ይናገራ ኢትዩጵያ አትፈርስም አባይ ይጨረሳል ሸህ ሁሴን ጅብሪል

Komentáře • 51

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 3 lety +5

    ኢን ሻ አሏህ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ የጀነት ያድርጎት ሼህ ሁሴን ጅብሪል

  • @abebekebede9224
    @abebekebede9224 Před 3 lety +4

    Allahu akber

  • @user-bk9wb4yg5q
    @user-bk9wb4yg5q Před 3 lety +8

    አጀይብ ነው አሻግሮ ማየት የሚችሉ አባት ።

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 Před 3 lety +3

    Allah hagrachen selam yadrglen

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 Před 3 lety +3

    Mash allah

  • @user-xd5ki7td4m
    @user-xd5ki7td4m Před 3 lety +4

    ድልንም ለሀገራችን

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před 2 lety +2

    ያረብ እዲሜ ሰጥቶን እምናይ ያዲርገን አገራችን ከፍትበል

  • @guqeghdwu6808
    @guqeghdwu6808 Před 2 lety +4

    አላህ፡በጀነት፡ያስደሳወት

  • @user-ps1yi9bt6s
    @user-ps1yi9bt6s Před 2 lety +4

    አላህጀንትንይወፍቅወ

  • @nejatmustefa1913
    @nejatmustefa1913 Před 2 lety

    ‏إن شاء الله ‏بإذن الله

  • @yeshiworkworkneh551
    @yeshiworkworkneh551 Před 2 lety +1

    habesha Islamic Song!!!

  • @abduahmed4331
    @abduahmed4331 Před 2 lety

    ትክክል_ይህዉደረሰሀገራችንንሠላምአላህያረግልን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    Wanawu yeswun leb wede malkminet Ena feker meqeyer new inji bandira meqeyer men xeqem alewu Ene yeslam degafi neg ye maninim bandira aldegefeum

  • @FatimaFatima-lh2pw
    @FatimaFatima-lh2pw Před 2 lety

    ኢሻአላህ

  • @user-sr4yj1ro2l
    @user-sr4yj1ro2l Před 2 lety

    እድሜይስጠንና ትቢቱሲፈፀምለማየትያብቃን😥😥

  • @yeshiworkworkneh551
    @yeshiworkworkneh551 Před 2 lety

    Taddesse Asnake,Shalom Multimedia,Solis …..

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 2 lety

    ሡባህንአላህ ያርብ ጀነትን አላህይወፈቆት

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 Před 2 lety

    ኢናሊላህ ወኢናኢላሂ ራጅኡን

  • @user-qr7yi3rv1p
    @user-qr7yi3rv1p Před 2 lety

    አጀብ ነው ወሏሂ መገን ያአላህ ወልዬች

  • @yeshiworkworkneh551
    @yeshiworkworkneh551 Před 2 lety

    Enashenfalen media,muhammed Ahmed…..

  • @yeshiworkworkneh551
    @yeshiworkworkneh551 Před 2 lety

    Muhammod Ahmed,salis the Official, Zemen,Enashenefalen,Ahadu…..

  • @mosaamohamed4499
    @mosaamohamed4499 Před 2 lety

    እሚገርም ነው እዴትነው እሚታየው

  • @user-kn4zr1xp2z
    @user-kn4zr1xp2z Před 3 lety +5

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይሞሽሮት

  • @Fatimahmohammed-yq6kr
    @Fatimahmohammed-yq6kr Před 3 měsíci

    አገራችኖ

  • @user-xd5ki7td4m
    @user-xd5ki7td4m Před 3 lety +4

    አሏህ ጀነትን ይወፍቃቸው

  • @fantayegmichael8957
    @fantayegmichael8957 Před 2 lety

    kalmw

  • @marthawaldemariam9395
    @marthawaldemariam9395 Před 2 lety +2

    Can we get the book?

  • @bahirabamud8574
    @bahirabamud8574 Před 2 lety

    ተሪኩ በጠም ዉስጥ የከነክነል ደስታዬን አልቻልኩትም ምስገነዬ ከልብ ነው

  • @user-ub4cq3pl1n
    @user-ub4cq3pl1n Před 2 lety +1

    سبحان الله الله يرحمهم ياالشيخنا ان شاءالله بلادنا تفوز سدو سدنا💚💛❤

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 Před 2 lety

    አጀብ

  • @hhg530
    @hhg530 Před 2 lety

    ወላሂ እሄየጥቆላ እና የገሚ ንግግር እደሆነ
    ግልፅ ነዉ የሩቅን እሚያቁ አንድ አሏህብቻ ነዉ ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 2 lety +3

    እድሜ ሰጥቶን ይህ ትንቢት ሲፈፀም ለማየት ያብቃን!!!

  • @user-sh8oo6fy8u
    @user-sh8oo6fy8u Před 2 lety

    አትቅጠፉ አሏህን ፍሩ አትዋሸ ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ
    ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ።
    እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም።
    ትክክለኛው እምነት
    1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣
    2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣
    3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣
    4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣
    5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣
    6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።
    እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።
    አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።

  • @user-qi6kn7yo1j
    @user-qi6kn7yo1j Před 2 lety

    አቤት

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 Před 2 lety

      عجيب...الشيخ.حسين...رحمت.الله.عليه

  • @user-yk4uv9bp3u
    @user-yk4uv9bp3u Před 3 měsíci

    ውሸታም ሸህ ሁሴን ጅብሪል እሔን አለ እያልክ በእውሸት እያቀናበርክ የምታወራው ልብ ወለድ ንግግር
    ሸህ ሁሴን ለራሱ ምን ያውቃል ከጅንጋር የተጠናወተ ሰው ነውኮ

  • @membarpti5612
    @membarpti5612 Před 2 lety

    እንሻላ ትፈርሳል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @qqqq4979
      @qqqq4979 Před 2 lety +2

      ጭቅላትሽ ይፍረስ ቱ

    • @ilovemymom1620
      @ilovemymom1620 Před 2 lety +4

      ሀገራችን ትቀጥላለች አንች ግን ትፈርሻለሽ እርኩሥ ደደብ

    • @user-kh4je2eb9o
      @user-kh4je2eb9o Před 2 lety

      👺👺👺👺😤😤😤😤😤😤😤🤐🤐🤐🤐መቸም ሀገር አትፈርስም እንዳንች አይነቱ ከንቱ አፈር ሲሆን አንች ደደብ ገልቱ