ክብሩ የሚሸፈን አይደለም ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ prophet Tilahun Tsegaye preaching

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2023
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2018,protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Komentáře • 49

  • @azebchernet7330
    @azebchernet7330 Před 8 měsíci +1

    የሞተልን የጌታ እየሱስ ፍቅር አሁንም ይጨምርልኝ ዘመንህ ይባረክ የእ/ግ ሰው

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u Před 9 měsíci +9

    ዋው❤❤ ጌታ ክብሩን ለራሱ ይዉሰድ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናወለሀ❤❤

  • @gitujoni6657
    @gitujoni6657 Před 8 měsíci +2

    አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ የማያልቅ ረእስ ጌታ ይባርክ ጥልዬ

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 Před 9 měsíci +5

    Prophet ጥልዬ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ኢየሱሴ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክልኝ !!!!

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 9 měsíci +8

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    አፌን ከፍቼ ነው ምሰማዉ ትምህርቶችህን
    ብርክ በል

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Před 9 měsíci

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 Před 9 měsíci +28

    የአንተ ስብከቶች ከኢየሱስ ፍቅር more እንደይዘኝ አድርገውኛል እና ጌታ ይባርክህ። I am sure others too.

  • @SarahSarah-xs3oe
    @SarahSarah-xs3oe Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ደባርክህ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 9 měsíci +4

    ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ❤❤❤❤❤

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew Před 9 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ስለብሉይ ኪዳን ስታወራ በዚያን ዘመን የተወለድክ ትመስላለህ የአዲስ ኪዳን አገላለጥህ ጥልቅ ነው የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Před 8 měsíci +1

    ኧረ አንተስ ትለያለህ፣ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይወሰድ።የጌታ ክብር የሞላብህ ነህ ተባረክ።ጌታን የበለጠ እንዳውቀው ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ።

  • @user-ub7yb5or9y
    @user-ub7yb5or9y Před 9 měsíci +1

    ዘመን የተባረከ ይሁን❤❤

  • @zelalemhailu532
    @zelalemhailu532 Před 9 měsíci +1

    This is the reason why I belongs to Jesus

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጥሌ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 9 měsíci

    እግዛብሔር፡ይባርክህ

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke temhert nw lemlem 🙏 ❤️

  • @user-lx8ds5ck6e
    @user-lx8ds5ck6e Před 8 měsíci

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow yena geta eysus geta naw ❤❤❤❤tabarki ❤️ 😍 😳

  • @armayeabate6749
    @armayeabate6749 Před 9 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሄ ቅባት አይወሰድብህ እየጨመረ ይሂድ!!! ተባርከናል!!!

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 Před 9 měsíci

    ወደ አገልግሎትህ ድንገት ገባሁኝ ቃልህን ሳዳምጠዉ ዉሰጤ ሳላወቀዉ ገባህብኝ ተባረክልኝ ከድሬደዋ ታምራት ነኝ ሙ ወ ቤተክርሰቲያን

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Před 7 měsíci

    Amen Amen

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 9 měsíci +1

    ውይ ጥሌ እኮ ትሰብከዋለህ አቦ ዘርህ ይባረክ አንዳንዴ ጌታ ኢየሱስ በተራራው ሲያስተምር ነው ወይስ እላለሁ ብቻ ጸጋ ይብዛልህ ዘርህ ይባረክ ስለ ጳውሎስ ለመረዳት ያንተን ስብከት ማዳመጥ በቂ ነው ይተነተናል አይገልጸውምጌታ🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ እራሱ ክብ ብርሃን አልነበረውም እንግዶችም ሊኖራቸው አይችልም

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 9 měsíci

    Waaaaaaaaaaw praise God,,, amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,, Geata hoy anite bicha behewetea tayi,,,, lezelalem ❤❤❤

  • @mogesmekonnen-wb5dj
    @mogesmekonnen-wb5dj Před 8 měsíci

    Tabrk

  • @TsegayeErmias-sd6rz
    @TsegayeErmias-sd6rz Před 4 měsíci

    Tigani yabizali❤❤❤❤

  • @diamonddeble7637
    @diamonddeble7637 Před 9 měsíci

    Geta betam bante yesaral real jesus man

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před 9 měsíci

    ❤አሜን አሜን thank you jesus Amen እልእልልልልል አሜን thank you jesus

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv Před 9 měsíci +1

    Amen amen amen amen amen❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 9 měsíci

    ወንድሜ መስታወት እህቴ መስታወት አንተ/ቺ ጥፋ !!! ዋው 💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚሃብሄርን በጣም ካሳየህለት ካንተ ጋር አይጠፋም
    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    3፥18
    እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።

  • @user-rj9pe9tv9d
    @user-rj9pe9tv9d Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen !!!!!!!!!

  • @user-cm7ki7oq2k
    @user-cm7ki7oq2k Před 9 měsíci

    tabreki bbzu tsga❤❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 9 měsíci

    Tebrek ❤❤❤❤❤❤

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před 9 měsíci +1

    GLORY TO GOD❤

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Před 9 měsíci

      Good bless you tebarek bbiz ❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 9 měsíci

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @Aghty-one
    @Aghty-one Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤ your blessed

  • @MarroEphrem
    @MarroEphrem Před 9 měsíci

    tileee bcha geta ybarkih

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Před 9 měsíci

    ሰላም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 9 měsíci

    ብሉይ ኪዳን እኮ የሞት አገልግሎት መባል ያንሰዋል !- አመቱን ሙሉ የምትሸመድደው ለአንድ ቀን ነው ከሳትክ ደግሞ ቀጣዩ ተጎትቶ መውጣት ነው አቤት የአባቶቼ አምላክ ከስንት ግድ ነው የታደከን !!! ከቄራ አገልግሎት ነው የታደገን ስናርድ ስንሰዋ, ስንሳሳት, ስንነጻ ጣጣው የትየለሌ ነበር ስሙ ይክበርልን
    ወደ ዕብራውያን
    9፥12
    የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።

  • @danicoll2659
    @danicoll2659 Před 8 měsíci

    እንዴት ወንጌል እየተሰበከ ስለ እየሱስ እየተወራ ሙዚቃው ምንአርጉኝ ነው እንዳንሰማ ነው ለመረበሽ ነው ልክ አደለም ሁሉም ስርአት አለው

    • @madotube
      @madotube  Před 8 měsíci

      መጀመሪያ ሙሉውን ስማው

  • @akumabonge3836
    @akumabonge3836 Před 9 měsíci

    abet endet ayenat temehert new

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 9 měsíci

    ለስላሳ እባብ ነህ

  • @user-kg3rh8kg8p
    @user-kg3rh8kg8p Před 9 měsíci

    @mitikenegeri071
    amen tebarek tsega yibizalh