ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ልክ አለም ላይ እንደምናውቃቸው አለም አቀፍ ሰላዩች የኛ ሀገርም ደህንነቶች እንቅስቃሴያችንን እንዲሁም እያንዳንዱ ድርጊታችንን ያውቃሉ ሲባል እንሰማለን:: ታዲያ ይህ ሁሉ በዙሪያችን ሲሆን እንዴት ነው እማናያቸው? ያን ያህል ጎበዝ ናቸው ማለት ነው ብዬ የቀድሞ የደህንነት አባል እንዲሰልለኝ በገዛ ፍቃዴ ቀጠርኩ! በሶስት ሳምንት ውስጥ የሶስት ቀን የስለላ ውጤት አስረከቡኝ:: ውጤቱ ያልጠበኩት ነበር::

Komentáře • 256

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 2 měsíci +60

    አይዳየ እረ ምንድነው ጠፋሽብን እኮ ጌታን በጉጉት ነው እኮ እምጠብቅሽ የተመልካች ፍቅር ይከበርልን😢

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia Před 2 měsíci +29

    አይዳ ከማንጎ ፕሮዳክሽን ጀምሮ ነው የማቅሽ እጅግ በጣም ከማደንቃቸው እና ለስራቸው በርካታ መስዋትነትን ከሚከፍሉ ጥቂት ሰዎች መሃል አንዷ ነች፡፡ 🙏🙏

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 2 měsíci +6

      አመሰግናለሁ በጣም! ስላንተም ስራዎች ጥቂት ነገሮች አይቻለሁ:: ይህ የፕሮዲውሰሬ ኮንታክት ነው:: please contact me @binyamzed6@gmail.com

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia Před 2 měsíci

      @@Ethiopiaye2023 እሺ በኢሜል መልእክት አስቀምጫለሁ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před měsícem

      አረ እንዴት ላግኝ ፈልጌ አጣሁሽ

  • @Selamstories
    @Selamstories Před 2 měsíci +24

    አይዳዬ እንዲ ከተለመደው ድግግሞሽ ወጣ ያሉና ዘና የሚያረጉ ገራሚ ቪዲዮዎች ስለምሰሪልን thank you so much.😍😍👍

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Před 2 měsíci +23

    እምናየዉ ነገር ሁሉ ሰለቸን እባክሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን

  • @melutesfa7606
    @melutesfa7606 Před 2 měsíci +25

    አይዳዬ ምርጥ ሰው ያው ስራው ከባድ ስለሆነ ቶሎ ቶሎ መምጣት ባትችዪ እንኳን በጣም ግን አትቆዪብን

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 2 měsíci +100

    ገና ዩቲዩበር አገኘን ብለን ሳንጨርስ ትጠፊያለሽ❗️

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 měsíci +4

      ትክክል

    • @Melaku-D
      @Melaku-D Před 2 měsíci +16

      አባ በጥናትና በጥራት ላይ የተመሰረተ ቪዲዮዎች ለመስራት የቀናት የሳምንታትና የወራት ጊዜ ያስፈልጋል እንደነ እገሌ የሪአክሽን ቪዲዮ በየቀኑ የሚሰራ አይነት አይደለም 😅

    • @mekdlawitaddis3032
      @mekdlawitaddis3032 Před 2 měsíci

      wey betam ere negerlen eski

    • @altudz4055
      @altudz4055 Před měsícem

      እሷ በጣም ለጥራቱ ትጨነቃለች እና ሀሳብ ነው ቭሎግ አደለም ምትሰራው ለዛ ነው ይመቻት 🥰

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 2 měsíci +5

    Guys! we need to make this youtube channel reach a Million Subscribers!…ለ 20…ደቂቃ ፕሮግራም የ 20…ቀን reseaech ሰርታ የምትመጣ ጀግና። Aida Ahsenafi is such a class, a nobel and sophesticted free spirit woman! intellegnt!

  • @neba1034
    @neba1034 Před 2 měsíci +4

    አይዳ እጅግ በጣም ከማደንቃቸው እና ለስራቸው በርካታ መስዋትነትን ከሚከፍሉ ጥቂት ሰዎች መሃል አንዷ ነች፡፡ ❤❤❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 2 měsíci +11

    ዋው መጣሽ አይዳችን አትጥፊ ❤😊

  • @hannasahile4310
    @hannasahile4310 Před 2 měsíci +9

    I loved to see mum and daughter having fun ❤️

  • @yeharerwerk2023
    @yeharerwerk2023 Před 2 měsíci +12

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @ismailassefa
    @ismailassefa Před 2 měsíci +4

    ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው ይሄን ተወዳጅ ኘሮግራምሽን ምከታተለሁ የተለየ ሀሳብ ነው በጣም አቅምም ይፈልጋል እደዛህም ሆኖ የተለየ ነገር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን የዚህ ኘሮግራም ችግሩ ስለምጠፊብን ነው

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 2 měsíci +1

      እውነት ብለሀል, አመሰግናለሁ

  • @natitesfaye6299
    @natitesfaye6299 Před 2 měsíci +24

    በነገርሽ ላይ እንዳንቺ አይነት ትልልቅ ሰዎችን ያብዛልን(የእሸቱ እናት)Big Rispect..........

  • @user-nl2mv3tz8f
    @user-nl2mv3tz8f Před 2 měsíci +3

    አይዱ የሚገርም ዝግጅት ያልተለመደ አቀራረብ 👍👍👍.
    እንደአስተያየት የሰውዬው ንግግር በግርጌ ፅሁፍ ቢታገዝ አሪፍ ነው ባይ ነኝ
    በተረፈ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 Před měsícem +1

    ደሰ ይላል ያሰፈራል

  • @dawitaraya9213
    @dawitaraya9213 Před 2 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ሐሳብ ነበር። ከዚህ በላይም መሆን የሚችል ይመስለኛል። የስልክ ንግግሮች እና ሌሎች በጣም ሚስጥራዊ የሆኑ ቦታዎችን ማሳየት ይቻል ነበር።

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Před měsícem

    ዋው በጣም የሚገርም ነው።አናስተውለውም ይሆናል እንጂ ብዙ ጊዜ ከአካባቢያችን አይጠፉም ።እኔም የሠላዮች ሕይወትና ስራ በጣም ያስደንቀኛል።

  • @Destavich
    @Destavich Před 2 měsíci +2

    I love this woman.

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 Před 2 měsíci +1

    ሰራሽ ለየት ለየት ያሉ እና interesting ናቸው!. keep'em coming!

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před 2 měsíci +4

    🙆🙆ዋውውውው!!
    በጣም አደነኩሽ👍❤
    በርች💚💛❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 Před 2 měsíci +1

    አይዳዬ የኔ ኢትዮጵያዊ 😍በናፍቆት የምጠብቃትን ሀገሬን አንቺ ውስጥ ዐያለሁ። ኑሪልኝ አቦ። 💚💛❤️

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 2 měsíci +3

    በዙ አትጥፊ ተናፈቂያለሽ ውዴ❤❤❤

  • @FekaduLema
    @FekaduLema Před 2 měsíci +1

    ተጫወትባት ደስ ይላል መምርጥ እናት ነሽ

  • @savantselfmade705
    @savantselfmade705 Před 2 měsíci +6

    I just paused it because I couldn't resist the urge to tell you how amazing this video is like from all aspects ! Quality , Story, Authenticity , Idea , just everything ❤❤❤

  • @shegawabeye711
    @shegawabeye711 Před 2 měsíci

    የሁሉም ፕሮግራሞችሽ ተከታታይ እና አድናቂ ነኝ። ሁሉም ፕሮግራሞችሽ ሰፊ መልእክት የያዙ ናቸው ፣ ይሄኛው ፕሮግራምሽ ግን ለምን አላማ እንደሰራሽው አልገባኝም።
    ህግ እና ስረዓት በሌለባት እና ሰዎች በዘፈቀደ ማጉሪያ በሚጋዙባት ሀገር በሰዎች ዘንድ የበለጠ ፍርሀትን ከመንዛት ያለፈ ትርጉም ለእኔ አልታየህ ስላለኝ ነው።

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Před 2 měsíci +1

    አይዳ ውዳ እህታችን ካንቺ ብዙ የምንማርብሽ ውዳ እህታችን ነሽ አትጥፊብን ለኛ ለጀማሪ ዩቲዩበሮች ትልቅ ብርታታችን ነሽ ክፉ አይካሽ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu Před měsícem

    ምርጥ አድያ ነው

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 2 měsíci +3

    አይዳዬ እንዴ በአመት እንዴ ነው እንዴ የምትመጪው እኔኮ
    የምሬን ነው ትናፍቂኛለሽኮ በእውነት ነፃነትሽን ደስ ይለኛል በላይሽ ላይ ዘበኛ ቀጠርሽ 😂😂😂😂 የኔ መልካም ሴት ሁሌም ሳቂልኝ አይዳዬኮ❤❤❤❤

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 2 měsíci +2

      በተቻለኝ አቅም ቶሎ ቶሎ ለመስራት እየሞከርኩ ነው ግን ስራዬ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል ለዛ ነው

    • @yodibayu
      @yodibayu Před 2 měsíci

      @@Ethiopiaye2023 እሺ የኔ እናት አትጨናነቂ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 2 měsíci +2

    የኔ እናት ስወድሽ በጣ ነው ስነስረአት ያለሽ ❤😘

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 Před měsícem

    አይዳ እባክሽ አትጥፊብኝ ያንቺን ቪዲዮዎች ሳይ የሆነ ለአላማዬ እንደቀረብኩ ሆኖ ይሰማኛል የስራ ትጋትሽ ይቻላልን ይሰጠኛል❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 2 měsíci +12

    አረ ይደብራል ስንት ቀን ሳምንት ሙሉ ጠፋሽ😢

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před měsícem

    በጣም ነው የማደንቅሽ አዳዲስ ነገሮችን ለኛ ለማሳየት የምትጥሪዉ ሥራ ጎበዝ ነሽ አትጥፊ ❤👏

  • @workudebrework6768
    @workudebrework6768 Před 2 měsíci +2

    አይዳዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ አድርገሻል አንድአንዴ ያስፈልጋል ።

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před 2 měsíci +1

    WoW እናትና ልጅ ስታምሩ በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው ስሜቱን በከፊልም ቢሆን አዉቀዋለው ቤቱ ውስጥ ሶስት ካሜራ አለ ኩሽና ሳሎን እና ህፃኗ ክፍል በቀን ዉስጥ ግፋ ቢል ሁለቴ ቀና ብዬ እያዩኝ ከሆነ Or ደሞ ካሜራው ትንሽ ከቦታው ዞር ካለ የሆነ ሰዓት ቼክ አርገውኛል ማለት ነው😂እግዚአብሔር ይመስገን ከመብላት ከመጠጣት ከመስራት እና በራሴ ሙድ ፈታ ከማለት ዉጪ ምንም የተለየ ነገር ስለማላረግ ብዙም ቦታ አልሰጠውም ግን ቢሆንም ስታስቢው ይጨንቃል አረብ ቤት የምሰሩ እህቶቼ አላቹ ወይ😂😂😂😂

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p Před měsícem

      ኩሽና ግን ሲያረጉ ያዳድዳል እደልቤ መመገብ አልችልም ውይ ፊቴን አዞራለሁ እሱ ሲላ ሁሉንም ይቀርፃል

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 Před 2 měsíci

    አይዳዬ የሚገርም ስራ ነው ያቀረብሽልን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤

  • @finally7664
    @finally7664 Před měsícem

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ በጣም ትመሳሰላላችሁ።

  • @zortebo
    @zortebo Před 2 měsíci +2

    You are the best!

  • @tr7094
    @tr7094 Před 2 měsíci +1

    አይድየ እኔም እንዳአንቺ የሰላይ አድናቂ ነበርኩ እንዴት አሰብሽው much respect and love to you

  • @sisayyemane5648
    @sisayyemane5648 Před 2 měsíci +2

    ሀሳብሽ በጣም ተመቸኝ
    ሳላስበው ብጣም አዝናናሽኝ ይመችሽ

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 Před 2 měsíci +3

    ተይ ግን ተይ አይዳዬ ተይ አንዴ ብቻ ልቀፍሽ ግን ተይ እባክሽ ደሞ ሀሙስ ሀሙስ መልቀቅ ጀምረሽ ሁሌም አንቺን ትበቃ ሀሙስ እየጠበኩሽ ነበር ግን ጠፋሽ አትጥፊ በርግጥ ድንቅ ነገር ለማቅረብ እንደምትለፊ እረዳለሁ ቢሆንም አትጥፊ ትናፍቂኛለሽ

  • @mesfinhailye8681
    @mesfinhailye8681 Před 2 měsíci

    ኦው ይገርማል ሰው በቃ ወንጀል ከሰራ ብዙ ዱላ ሳያርፍበት ቶሎ ማመኑ እንደሚሻለው ሲጠቁም ተጨማሪም አሁን መግለጽ የማልፈልገው ሌላ ትምህርት አስተምሮኛል በእውነት የሚገርም ኮንቴንት ነው።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 2 měsíci +4

    ኮንቴንትሽን አደንቃለሁ :: መኪናሽን ደሞ በጣም ነው የወደድኳት 😂

  • @Hamere-l5j
    @Hamere-l5j Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል በርቺ አትጥፊ ልጅሽ ደሞ በጣም ደስ ትላላቹ 🥰

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 Před měsícem

    የናፈቀኝ ነገር ቢኖር አገር ቤት ስመጣ አንድ ቀን ውሎዬን ካንቺ እሳኩ በሸነና ብል ደስ ይለኞል እንዴት ላግኝሽ ?? ነጻነትሽ በጣም ይመቸኞል 🙏🙏🙏❤💪

  • @user-fc5bh2jm9j
    @user-fc5bh2jm9j Před 2 měsíci

    lijish tihut nat lij endezih sihon yakoral i cant control smiling when u two talking it is so sweet to see mom and daughter respect each other

  • @agezeeristu3115
    @agezeeristu3115 Před měsícem

    አይዳችን ሁሌም ረዥም ዕድሜ ነው ምመኝልሽ

  • @FlowersLover-yv1ck
    @FlowersLover-yv1ck Před 2 měsíci

    በሳቅ ገደልሽኝ እኮ በተለይ ከልጅሸ ጋር እና ፎቶዎቹን ሲያሳዪሽ ተባረኪልን

  • @calebd9456
    @calebd9456 Před 2 měsíci

    በጣም ነው የምወድሽ በርቺልን አይዱ ምርጥ ሰው🙏

  • @fitseveski6915
    @fitseveski6915 Před 2 měsíci

    አይዳ አንችን you tube በማግኘታችን በጣም እድለኞች ነን ! ስራዎችሽ ከ content ጀምሮ እስከ production ድረስ ጥራት ያላቸው ናቸው በርቺልን

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před měsícem

    ረጀም ቢል አሪፍ ነበር ይችን ስለማውቅ ስልክ ሳወራ እራሱ በጥንቃቄ ኖ

  • @tube-sw6bj
    @tube-sw6bj Před 2 měsíci

    This is the future of youtube Please be consistent

  • @getnetdemil
    @getnetdemil Před 2 měsíci

    Agent X reporting in! The mission to observe from the shadows was a success. Your creativity and dedication have not gone unnoticed. Keep shining and producing amazing content. Can't wait to see where the next mission takes us!

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy Před 2 měsíci

    አይዳ she so amazing also creative woman🤩 1M🎉 let go Guy's

  • @shalom744
    @shalom744 Před 2 měsíci

    Your daughter's reaction is priceless. Endanchi endet des endemitil. Your laughter is contagious. I am not lying i laughed with you. ❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před 2 měsíci

    End እናት ልጀሽ እንዴት ደስ ተላለች ❤️❤️❤️❤️

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Před 2 měsíci

    እህቴ 2 ነገረ አልተመቸኝም ለልጅሽ መንገርሽ ጥሩ አይደለም ሁሌም የምትሰለል መስሎ እንዲሰማት ማድረግሽ ሌላ ልጅሽን መግለጽ አነበረብሽም ኢሄ ህግ የተበላሸበት ሀገር ለአደጋ ታጋልጫታለሽ

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před měsícem

    እውነተኛ ዶሴት ውስጤ ነው ማየት ስወድ ጠፋሽ ጠፋሽ እምንል ላይክ እናድርግ እስከ መጨረሻው እንይላት

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 2 měsíci +2

    ምርጥዬ ❤❤❤

  • @butubuta
    @butubuta Před 2 měsíci

    Thank you, I didn't know people could do this in Ethiopia. Good lesson, but not to hire one.

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 Před 2 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mintwabkebebew4198
    @mintwabkebebew4198 Před 2 měsíci

    የምታረጊዉ ሁሉ ይመቸኛል በርቺ

  • @TigistIndale
    @TigistIndale Před 2 měsíci

    አይዳ❤❤❤ ሁሌ ሳቂ 😂😅 እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እና ጥሩ እይታ ነው ግን ያስፈፈራል በሰው ቁጥጥር ስር መሆን ከዚ ይሰውረን

  • @bettymindar8773
    @bettymindar8773 Před 2 měsíci

    You also surprise me! Thank you for everything, you truly are special!!

  • @azaoude
    @azaoude Před 2 měsíci

    You are so creative and fun to watch. Your laughter is contagious. I love you and admire what you do, Aidiye

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před měsícem

    ይመችሽ🥰👏 አይዳ 😁😁በፎቶ አጨናነቁሽ ወይ ሰላይ

  • @betihabesha
    @betihabesha Před měsícem

    ልዩ ነሽ😍😍

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Před měsícem

    This is unique and interesting show❤😮

  • @solomonbekele3582
    @solomonbekele3582 Před měsícem

    አውነት አትጥፊብን ትውልድን ከሚቀይሩ ኢትዮጵያዊ መካከል አንዷ ነሽ አናከብርሻለን

  • @tesfahunmop4574
    @tesfahunmop4574 Před měsícem

    short , but it is very interesting and important video.

  • @ermiaswondwossen627
    @ermiaswondwossen627 Před měsícem

    That's an amazing video. I enjoyed it till the end. Your content is so catchy and entertaining. Please make videos more frequently. 🙏🏽

  • @memme-ep7oz
    @memme-ep7oz Před 2 měsíci

    This is such an amazing content keep more of this coming!!!

  • @PlRATE
    @PlRATE Před 2 měsíci

    This is some quality content 👏👏👏 keep it up Aidaye 😍

  • @cloudyrain19
    @cloudyrain19 Před 2 měsíci +1

    Hyper creative

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 2 měsíci

    በቅድሚያ አይዳዬ ጠፍተሻል ግን መሰለል ያስፈራል ጥላ እኮ ነው የሆኑት እትጥፋብን ብዙ መስራት እየቻልሽ 🙏💯

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 2 měsíci +1

      እየሞከርኩ ነው ላለመጥፋት 😂

  • @user-sl6mv7si3s
    @user-sl6mv7si3s Před měsícem

    Great work as usual Ayida

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 2 měsíci +1

    እኔ እኮ ሥወድሽ ቶሎ ቶሎ ነው❤❤❤❤

  • @natiab53
    @natiab53 Před 2 měsíci

    what an idea Ayda , wooooow keep it on top.

  • @mulatudebash1231
    @mulatudebash1231 Před měsícem

    አንደኛ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Před 2 měsíci

    ውይ አይዳ አጠረ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ

  • @user-qe9dj2ch4t
    @user-qe9dj2ch4t Před 2 měsíci

    Hard work for CZcams channel

  • @habtamuyimegnuhal9736
    @habtamuyimegnuhal9736 Před 2 měsíci

    That was amazing! No you tuber made a video like this! I like it!

  • @Ismaelarfida
    @Ismaelarfida Před měsícem

    You’r going to be the Ethiopian mister beast

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 Před 2 měsíci

    Aydaye Enkuan Dena metash❤❤❤❤Bemanetebekew video nw yemetashew very interesting

  • @samiyob19
    @samiyob19 Před 2 měsíci +2

    አንቺን ሰብስክራይብ አድረጎ አለመጠበቅ ከባድ ነው👍👍

  • @highle17
    @highle17 Před 2 měsíci +1

    great women !

  • @betelhemkassahun8855
    @betelhemkassahun8855 Před měsícem

    subscribed as Eshe's recommendation

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 2 měsíci

    ዋው መጣሸ አይዳችን አትጥፊ❤

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch Před 2 měsíci

    የኔ እብድ ልዩ ኮ ነሽ❗️እንኳንም ኢ/ያዊ ሆንሽ እንኳንም ቲዩብ ጀመርሽልን

  • @habtid
    @habtid Před 2 měsíci

    አቤት ሀሳብ ዋው ግን እንዴት ነው የሚመጣልሽ? በጣም ነው የወደድኩት ቪድዮውን ❤

  • @shalom744
    @shalom744 Před 2 měsíci

    You don't seize to amaze us. This was very interesting to watch, why was it short though.

  • @mamemame5485
    @mamemame5485 Před 2 měsíci +5

    በራስላይ ሰላይ መቅጠር ምን ይሉታል ለማንኛውም እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @user-ly8rv8fq3t
    @user-ly8rv8fq3t Před měsícem

    የሺዬን የሚያክል ሰላይ አለ ዉሎዬን ሁሉነገር በምን እደምታቅ አላቅም ወንዝ ተደብቄ ብሄድ እራሱ አይናቴ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před měsícem

    በጣም ነው የምወድሽ የማደቅሽ ❤❤❤

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel Před 2 měsíci

    Btw you have already got consistent audiences, thus you can your videos longer even for hours. Keep it up!!!

  • @Imom1708
    @Imom1708 Před 2 měsíci

    አይዳ እንደዚ አትጥፊ የሀበሻን ባሕሪ አታዉቂዉም ከወደደሽ ቶሎ ቶሎ አንቺን ማየት ይፈልጋል ይመችሽ

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 2 měsíci

      😂 እሺ ላለመጥፋት እሞክራለሁ

  • @leyilayimam4345
    @leyilayimam4345 Před měsícem

    Aydaya atetifi

  • @abrshbmw289
    @abrshbmw289 Před 2 měsíci +1

    Pleas tech ethiopian young you tubers that is your responsibility to protect our next generation

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 26 dny

    ኧረ እየጠበቅን ነው አይዳዬ

  • @EyerusalmAlmeu
    @EyerusalmAlmeu Před 2 měsíci

    እንዴት እንደምወድሽ❤❤

  • @Yorkshire23
    @Yorkshire23 Před 2 měsíci +1

    Aydaya, even if you make 1 second video, I am interested. See it 😊🎉