ዐውደ መጻሕፍት:-የዲ/ን ያረጋል መድሎተ ጽድቅ መጽሐፍ ዳሰሳ ክፍል ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Subscribe and share / eotcmk

Komentáře • 117

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  Před 4 lety +48

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።

    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK

  • @meseretaayenew4170
    @meseretaayenew4170 Před 4 lety +28

    መጀመሪያ የፈጠረህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
    በመቀጠል ወልደው ያሳደጉህን እናትና አባትህን ክብር ምስጋና ይግባቸው
    በመቀጠል ለአንተ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    እንደዚህ አይነት ሊቃውንተ ያላሳጣነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 4 lety +8

    ለመምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ተስፋ መግዝተ ሰማያት ያዉርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ደ🤲

  • @mesi3777
    @mesi3777 Před 4 lety +9

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ተሰምቶ የማይጠገበው ውዱ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅ......ም እድሜ ይስጥልን። እግዚአብሔር የምለምነው እንደ አንተ አንደበተ ርቱዕ ብሩህ አዕምሮ ያለው እድሜውን በሙሉ ለአምላኩ ባርያ የሆነ ልጅ ይሰጠኝ ዘንድ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ያድርግልኝ። 🙏🙏

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 Před 4 lety

      እግዚአብሔር። ይመስገን።አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-jm3yk4io3i
      @user-jm3yk4io3i Před 4 lety

      እግዝያብሄር ይመስገን አሜን አሜን

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 4 lety +15

    ሄኒዬ ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ ለዲያቆን ያረጋልም ጥበብና ፀጋውን ያብዛለት እድሜ ይስጥህ ይስጠው

    • @user-dy3jg6mv2q
      @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety

      አሜን እግዚአብሔር ይባርካቸው ድንግል አትለያቸው

  • @caaltuumaatullam9635
    @caaltuumaatullam9635 Před 4 lety +4

    Waaldaan quluquulotaa Keessa Keenyaa sin Nuuf Jiradhaa Gooftaan Sin Waliin yaatu
    D.N Henok WAAQAYYOO Sagaalee jireenyaa bara baraa Sinii yaa dhageesisu dhumaa Eregaa Guddaa Qaba Seenaa Atti Nuuf Kaftee Sugaan Abbotaa Keenyaa Nuu Waliin yaatu Amen 🕊

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r Před 3 lety +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሰለዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ሁሉም ትምህርቶችክን ብሰማቸዉ እንኮል አልጠግባቸዉም በተልይ ሥለናታችል ስለድንግል ማርያም ሥትናገር ዉስጤ በደስት የሞላል

  • @hirutaz541
    @hirutaz541 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።💐💐⛪⛪⛪⛪

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +1

    በእውነት ለዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ላንተም መምህር ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ኑሩልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +8

    ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እግዚ አብሔር አምላክ ፅጋና እድሜና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ታድለን በውነት አንደበታቸው ማር የሆኑ መምህራን ስለሰጠን ክብር ለመድኃኔዓለም!!!

  • @makksdialk4074
    @makksdialk4074 Před 4 lety

    Amen rebueni

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 Před 4 lety +13

    መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን....እረ ወገኖቼ "ሄኒ" ብላችሁ ስሙን አታቅልሉ መአረግ ትልቅ ክብር ነው እኮ

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 Před 3 lety

    ameen Kalehywetin yasemalegn memeher tsegawn yabzaleh

  • @TGST645
    @TGST645 Před 4 lety +4

    አንደበትህ ሲጣፍጣ መምህር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @user-tt7ui1un5c
    @user-tt7ui1un5c Před 4 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እናንተ አይነት ያብዛልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misssara9750
    @misssara9750 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 4 lety

    አንደበተ እርቱ በእውነት በጣም አይጠገብም ቃለህይውት ያሰማልን ዲን ሆኖክ ሀይሌ

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 Před 4 lety +3

    ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን! እንዳንተ ያሉ ጥበብን የተመሉ ትሕትናን የተላበሱ መማህራን ያብዛልን።

  • @muhammadsajid-sj5nr
    @muhammadsajid-sj5nr Před 4 lety

    Egziabher yebrkih d/n henok kale hewot yasmalen

  • @AyeneTsegay-tg4mm
    @AyeneTsegay-tg4mm Před 5 měsíci

    Kal hiwet yasemaln

  • @user-en7mk2rq5f
    @user-en7mk2rq5f Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 4 lety

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 4 lety +4

    ማብራሪያውን ለሰጠን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ እና መፀሀፉን ለምእመናንም ለመናፍቃንም ለሁሉም በሚስማማ መልክ አድርገው ላዘጋጅልን ለዲ/ን ያረጋል እንድሁም ለማህበረ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛም መፀሀፋን አግኝተን ለማንበብ ያብቃን

    • @ghiontube1866
      @ghiontube1866 Před 4 lety

      ቪዲዮውን አይቼ ሰብስክራይብ አድርጌ ደውሏን ተጭኜ ቤተሰብ ሆኛለሁ በታማኝነት እኔንም ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሏን ተጭነው ቤተሰብ እንሁን ተያይዘን እንደግ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለሁለታችሁም ድንግል ማርያም ጸጋዉን ታብዛላችሁ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መጣም የምወደው የማከብረም መምህሬ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 4 lety +9

    ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን⛪ የተዋህዶ ልጆች ወደቻናሌ ጎራ በማለት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ🙏 መልካምነት ለራስ ነው💚💛❤

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +1

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 Před 4 lety

    በወነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን በወነት ከማር ከወተ ት የሚበልጥ ቃሉን ላስተማረን በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጻፊወቾም እዚአብሄር ሆይ ጥበቡን ይግለፅላችው

  • @yohannesmulugeta667
    @yohannesmulugeta667 Před 3 lety

    kale hiwot yasemalin mehrachn......emebete titebkh

  • @teal4922
    @teal4922 Před 4 lety

    Amen amen amen memhr kaleywt yasmaln 💒🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 Před 4 lety

    እስካሁን ካነበብኩት መጽሃፍ እንደዚህ አስተማሪ እና ለመረዳት ቀላል የለም። ተባረክ ዲያቆን ያረጋል ወንድማችን

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @user-jp7mo5ff4x
    @user-jp7mo5ff4x Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋው ያብዛልክ ከዝህም በላይ እግዚአብሔር

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እድሜ ጤና ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ ጸጋውን ይብዛላችሁ

  • @maelt9407
    @maelt9407 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንውድመምህሬቃለሂውትያስማልን

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 Před 4 lety +2

    Kale Hiwote yesamalin Mameherchin

  • @marthamartha3808
    @marthamartha3808 Před 4 lety +1

    Be ewnat memeherachin kela heyiwet yasemalin egizaber amilak rejim edeme ka tena gar abisto yistlen Ameen

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ♥

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b Před 4 lety

    መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልህ የህይወት ቃል ያሰማልን 🙏

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h Před 3 lety

    ሄኑየ የኛ እንቁ ቃለህይወትያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před 4 měsíci

      እኩያህ/ሽ አይደለም መምህር ሄኖክ ቢቻል መምህር ተብሎ መጠራት ሲገባው እንደ ቆሎ ጓደኛ ስም አታብጠልጥሉ ስርአት ይኑራችሁ በአግባብ ኑሩ

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ መምህራችን ጸጋው ያብዛልን🙏❤❤❤❤❤👏❤❤

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f Před 4 lety

    በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @fhcu9293
    @fhcu9293 Před 29 dny

    WOW betam des ylale

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Kale hewotin yasemalen memeher stegawn Yabzaleh cheru Egziabher

  • @kidstabebe8302
    @kidstabebe8302 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰላም በጤና ይጠብቅልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ምርጥ ልጆች ወልዳለች ዳቆን ያረጋል ስለፃፍክልን ቃል እግዚአብሔር አምላክ የልብክን መሻት ይፈፀምልክ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 4 lety

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 4 lety +7

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ሄኒ ስወድህ እኮ የኔ ውድ

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች ለመናፍቃን መዶሻዎች!! ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ነች!!

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ለመጸሐፉ ማብራሪያ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ✟✟✟

  • @mengistusete6141
    @mengistusete6141 Před 4 lety

    Ewnetin kehaset, sndewun ke enkirdad, Birhanun kechelema, lemeleyet yerasn Haymanot tenqiqo maweqin yiteyqal. Le d/n Yaregal Abegaz Egziabher Bereketunina tsegawun kezih belay yemiagelegilibetin kibrun yadlilen. D/n Henok antenim yabrarahbet menged temechtonal yastemral. Engdih min enlalen, Chernetun yabzaleh yemitebqih aytegnam ena hulem tebarek slatem amlakachinin enameseginewalen.

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 Před 4 lety

    ወንድማችን ቃል ህይወትን ያሰማልን።

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 Před 4 lety

    Ameen (3)

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety

    Igzyabher ybarkk memhrachn

  • @misssara9750
    @misssara9750 Před 4 lety

    ስወድህ እኮ መምህር

  • @user-co2dl6hc6q
    @user-co2dl6hc6q Před 4 lety

    አሜንአሜን

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 Před 4 lety +12

    ያረጋል ዐበጋዝ እውነተኛ ሰው ክርስትና በተግባር የሚኖራት እውነተኛ ባህታዊ ሊቅ ነው።

  • @user-yy1gi8xn6v
    @user-yy1gi8xn6v Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን 🙏✝️ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው !!

  • @yaredzetewahdo3965
    @yaredzetewahdo3965 Před 4 lety +3

    ቃለሕወይት ያሰማልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ♥.

  • @mahlet7858
    @mahlet7858 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 4 lety

    ትክክል ብለካል ሄኖክየ እግዚአብሄር ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ለኝልም ሰሚ ልብ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 Před 4 lety

    ኑሩልን ! የዘመናችን የቤተክርስቲያናችን ተዋጊዎች

  • @user-my2ig8yp9q
    @user-my2ig8yp9q Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁም እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያጽናን

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @danie8559
    @danie8559 Před 4 lety

    መምሀራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቢሉም እመቤታችንን ታመለካላችሁ እምናከበረውን በማክብር እምናመልከውን በማምለክ እምንሄድበትን መንገድ ስለምናቀው አነፈራም ግን ቤተክርስቲያናችንም የቤተክርሰቲያንን ሚስጥረተ ትምህርት በሰፊውእና በተለያየ መንገድ ልታሰተመር ቢቻል መልካም ነው

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ.

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን ፅገውን ያብዛልህ

  • @selamselam5591
    @selamselam5591 Před 4 lety

    ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mathiwosmekonnen6983
    @mathiwosmekonnen6983 Před 4 lety

    +++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @hj9754
    @hj9754 Před 4 lety

    ለወድማችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 4 lety

    Kalhiwiti Ysamakni D. n.henoke

  • @mesimesi8685
    @mesimesi8685 Před 4 lety

    Kha hiwot yasmaln tsegawn yabzaln

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 4 lety

    ለጸሐፌውም ላንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው መናፍቃን ተሐድሶ አቋም የላቸውም አቋም ባለመኖራቸው ሲቀያየሩ እንደ እስስት ብዙዎቹን ያስታሉ ነው

  • @tr7094
    @tr7094 Před 4 lety

    Can we get the books from Amazon or online??

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +1

    ሁላችንም ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ትምህርቶቹን እንወዳለን እንከታተላለን ለምን ታዳ የመምህርን ዩቱብ ሰብስክራይብ አናደርግም
    እኔ አድርጌያለሁ ሰብስክራየብ ያላረጋችሁ
    እባካችሁ እየገባችሁ ስብስክራየብ አድርጉ ላይክ ሸር እናድርግ በሉ የተዋህዶልጆች ገባገባ በሉ አመሰግናለሁ

  • @ghiontube1866
    @ghiontube1866 Před 4 lety

    ቪዲዮውን አይቼ ሰብስክራይብ አድርጌ ደውሏን ተጭኜ ቤተሰብ ሆኛለሁ በታማኝነት እኔንም ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሏን ተጭነው ቤተሰብ እንሁን ተያይዘን እንደግ

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 4 lety

    እባክዎን መፅሃፍ ቅዱስን እንድናነብ ይንገሩን
    እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 2 ቁጥር 2
    ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።

  • @medimedi914
    @medimedi914 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @futurreda3035
    @futurreda3035 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @mengistusete6141
    @mengistusete6141 Před 4 lety

    Ewnetin kehaset, sndewun ke enkirdad, Birhanun kechelema, lemeleyet yerasn Haymanot tenqiqo maweqin yiteyqal. Le d/n Yaregal Abegaz Egziabher Bereketunina tsegawun kezih belay yemiagelegilibetin kibrun yadlilen. D/n Henok antenim yabrarahbet menged temechtonal yastemral. Engdih min enlalen, Chernetun yabzaleh yemitebqih aytegnam ena hulem tebarek slatem amlakachinin enameseginewalen.

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 4 lety

    እባክዎን መፅሃፍ ቅዱስን እንድናነብ ይንገሩን
    እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን እባክዎን ስለ ኢየሱስ ይንገሩን
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 2 ቁጥር 2
    ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ውድ መምህራችን ስዎድህ በጣም ደስየምል ትምርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ከድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜንንን

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን