Bermel Georgis ተሰውሬ በተከታታይ ሲኦል ነበር የማየው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 22

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • 👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
    #LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @terbinos_media1
    👉 More Video - / @terbinos_media1
    Subscribe to Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ

Komentáře • 38

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 18 dny +24

    እኔ ተሰውሬ ምንም አላየውም ከዛ ስመለስ ብዙ ነገር ሆነልኝ እግሬ ውሃ እየያዘ ፈነዳ በዛ ወጣ ስንት አመት የታመምኩትን ኦፕራሲዮን ሆኜ ወጣልኝ በጣም የሰማእቱ ተአምር ልዩ ነው ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው

    • @user-wi6gd8kf1f
      @user-wi6gd8kf1f Před 18 dny

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před 18 dny

      እባክሺ እህቴጸበልካለሺ ትንሺ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 16 dny

      Egzabher yemsgen enem balhubete sew yekrsetena semen yeswe gebtewleghe yawem nesha salgeba balhubete egre abro le 5 ken mehed tesnoghe segotete bemgerem huneta robe ken adre sensa tarke yekyerale gulbete laye yalew ebtete betamere teftale . Manen selakateghe be ersase Hulu wegahute yemsleghe nerve issue yehone mesloghe pain endalegh endleleghe lemaweki nbere gudayu bednkeghem mistrun maweki. Alchalkum andeken miskirnte sesema anda egra abto beza endtefwesechi beta hona setnagere new serawe Hulu yeftari mehonun yawekute. Kibru yesfa ye hagere arbegha yetoru tewagi kidus giorgise ferseghawe le Alem hezb Hulu yemdan ken yehun egzabher yemsgen anten yesten . Hagerenm kalchebte meable be chelotahe fewsate .

    • @merontesfaye8059
      @merontesfaye8059 Před 15 dny

      @@user-bx4dt3ne3s tamesh new?

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 18 dny +6

    አባቴ ጊዮርጊሰ እዘንልኝና ደጅህን አሰረግጠኝ

  • @meseretmamo9163
    @meseretmamo9163 Před dnem

    ስለ ሰማዕቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 18 dny +4

    አባቴ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ የጫካዉ ወድሜን ለደጅህ አብቃልኝ እህት ወድሞቼ በፀሎትአስቡልኝ በሰዉሰራሽ እየተሰቃየነዉ 😢🤲🤲🤲✝️

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገዮርጊስ ለናንተ የደረስ ለኛ ይደረስልን ወንድም እህቶቸ በጣም እጨነቃለሁ ምክንያት የለለው በጸሎት አስብኝ ቅዱስ ገዮርጊ ስ ጭንቀትሽ ያስወግድልሽ በሉኝ

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    የሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገድሉ ታምራቱ እጅግ ድንቅ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።ወንድሞቼ እናንተንም አገልግሎታችሁን ወላዲተአምላክ ትባርክላችሁ።

  • @fcgyffg5221
    @fcgyffg5221 Před 18 dny +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማእቱ ተአምር ልዩ ቅዱስ ጊየርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 15 dny +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    ደስታው ከአሳሪ ፈችዎች አንዱ ነው እጅግ በጣም መልካም ሰው፡ ሰማእቱ ፍጻሜህን ያሳምረው!

    • @meseretmamo9163
      @meseretmamo9163 Před 9 dny

      እባክሽ እህቴ ይህን አገልጋይ ደስታውን ማግኘት ይቻል ይሆን?

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 9 dny

      @@meseretmamo9163 የኔ እህት እኔ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስጠመቅ ነው የማውቀው ግን ስልክ ወይም አድራሻ የለኝም የመሄድ ሀሳብ ካለሽ እዛው እንደምታገኝው ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 17 dny +2

    ቅድስ ጌዎርግስ የነገርኩህን ኣደራህን ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ❤❤❤❤

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 Před 15 dny

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzabiher ymesgen. Xkunelna Amen.

  • @RahelGedamu-cq2ei
    @RahelGedamu-cq2ei Před 18 dny +6

    እኔ ተሰውሬ ያየሁትን የማላስተውሰውቡዙ ነው የማስታውሰው በጣም ጥቂቱን ነው

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před 18 dny +2

    ሰማእታቱ ቅድስ ጊወርጊስ ከስደት መልሶ ለደጅ ያብቃን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 18 dny +2

    እባካችሁ የደለጎ ኪዳነምሕረት አካውንት ንገሩን

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 Před 18 dny +2

    እኔ 5 ቀን ጨለማ እና እሩጫ እንዳየሁ ሳላራዝም ተመለስኩ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 17 dny

    የልዳው ኮኮብ የብርሜሉ ኮኮብ ምን ልበል ይቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ይክበርርርርር ይመስገን ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮኮብ ባለነጭ ፈረስ በፈቃዱ ለደጁ ኣደረሰኝ ድንቅም ነገር ኣደረገልኝ እውነት ድንቅ ቦታ ነው ሁሉም ይዳንበት ሁሉንም ይርዳው እውነት ተፈቀደና ድንቅ ስራውን ኣየሁት መገጣጠሚያዬን ያመኝ ነበር ዳንኩኝ እንደኪንታሮት ነበረብኝ እሱም የለም ስመለስ ባለቤቴ እንቅልፍ የማይተኛ የነበረ ኣሁን ክብሩ ይስፋ ለጥ ብሎ ያድራል እኔ ኣርብለት እየሄድኩ እሱ ተኝቶ ኣደረ ኣሁንም እንደሰው ተኝቶ ያድራል እኔም እራሴላይ ብዙ ለውጦችን እያየው ነው ወንድሜ እህት ወንድሞቹን የሚጠላ የነበረ ኣሁን ግን እህቶቼ ኣለን ብቻ ድንቅነው ስራው እኔ ኣሁን በጣም ነው የሚናፍቀኝ እውነት እናትክ ከምትናፍቀው በላይ መቼ ይሆን እምመለሰው እያልኩ ነው ሁላችንንም ለቤቱ ያብቃን

  • @Lozamariam2494
    @Lozamariam2494 Před 17 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ‏‪

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 18 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 17 dny

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lemlemgebru2051
    @lemlemgebru2051 Před 5 dny

    Dejh aderen

  • @abeba6595
    @abeba6595 Před 17 dny +1

    አሁን መሄድ ይቻላል ንገሩኝ እባካችሁ በጣም ችግር ላይ ነኝ

  • @Mimi-hw1km
    @Mimi-hw1km Před 18 dny

    EGZIABHER yemasgan

  • @julianamalika5282
    @julianamalika5282 Před 18 dny +1

    lemchiy tkefeto hejiy

  • @GonderAmogneAbate
    @GonderAmogneAbate Před 14 dny

    Ahun guzo tegeral weye

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 18 dny

    Semaetu kidus.giorgis ledejih abkagn..

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před 13 dny

    በግል መሔድ ይቻላል ወይ

  • @user-yh8fj1ml6f
    @user-yh8fj1ml6f Před 18 dny

    Egziyabher ymesegen

  • @tizeymersha3095
    @tizeymersha3095 Před 18 dny +2

    መቼ ነዉ ጉዞ የሚጀመረው ?

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 18 dny +2

      Pills melisuln

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 Před 18 dny +1

      እኔም ታምር ለመስማት መክፈት ጋጋሁኝ ግን ኮ ስዕዱይ ነገ ልመጣካን አልችልም😢

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 Před 18 dny

    anteye selemon wendeme enem lebe lelit enekalew ezaw new yemaderew kemetan 8kenachen wey enema adare ezaw new wey semaetu