"በደል የፈጸሙብን እንደገና እየመጡ ነው" ነዋሪዎቹ ከስምሪት ቀጠና ስለሚጠፉት የመንግሥት ኃይሎች!7 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • "በደል የፈጸሙብን እንደገና እየመጡ ነው" ነዋሪዎቹ /ከስምሪት ቀጠና ስለሚጠፉት የመንግሥት ኃይሎች!ጠለምት! ራያ አላማጣ! ምዕ/ወሎ!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Komentáře • 167

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 7 dny +22

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!
    ከፋኖ ጋር ወደፊት!!!!!!!!

  • @birf3612
    @birf3612 Před 7 dny +1

    አገላለፅህ አጠር መጠን ያለ እና እውነታ ስለሆነ በጣም ሃሪፍ ነው ቀጥልበት
    ❤❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 7 dny +14

    በማይመች ቦታ በስደት እውነተኛ መረጃ ስለምታቅርብልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip Před 7 dny +15

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪🇨🇬🇨🇬ሞትና ውርደት ለብልፅግና

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 7 dny +6

    የትግራይ ወንበዴ ፋኖ የ4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 Před 7 dny +4

    ትክክለኛው ተፈናቃይና ወንጀለኛ ከተለየ ቀላል ነው አማራን ተመሳስለው የሚያስወጉትን ካፀዱ በኋላ ሌላውን በሽምቅ እረፍት መንሳት ነው አማራ እያለቀሰ መኖር አያዋጣውም ከርስት በላይ ምን አለ? አብረን እንኑር ከማያውቁ ጋር የምትግባባበት ቋንቋ የለም።

  • @nutritionforhealth2005
    @nutritionforhealth2005 Před 7 dny +1

    ጥሩ አጋጣሚ ነው በመደራጀት ራስን መከላከል ዝንታለም "ፍዘት" አይሰራም

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 7 dny +5

    ብልፅግና ስልሳ ሺ ሽማግሌዎች ለዕርቅ ካዘጋጀ፤ እያንዳንዱ ሽማግሌ በትንሹ መቶ ፋኖዎች ቢያነጋግር፤ የፋኖ ሀይል ወደ ስድስት ሚሊዮን ይገመታል ማለት ነው።

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder Před 7 dny +1

    ድል ለፋኖ

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r Před 7 dny +6

    ስለመርጃወችህ ከልብ እያመሰገንኩ የራያና የአለማጣ ወጣት ቆሞ ከሚገደልና ከሚታሰር ለምን ወደወንድሞቹ ፋኖዎች አይቀላቀልም

  • @user-ys3fp5iy8t
    @user-ys3fp5iy8t Před 7 dny +3

    ብልጽግና ይውደም ድል ለአማራ ድል ለፍኖ

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 Před 7 dny +7

    ድል..ለአማራ..ፋኖ..ድል..ለጀግናዉ..ፋኖ,ፋኖ..ይችላል..ድል..ለፋኖ..ፋኖ,ይችላል..ፋኖ..ጀግና..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 7 dny +2

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @GgGg-sd8nf
    @GgGg-sd8nf Před 7 dny +6

    ሁሌም ትክክለኛ መረጃ ስለምታደርሰን እናመስግን አለን!

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 7 dny +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Zelealembirhnuayalew-qs7vz

    ድል ለግፉአኑ የአማሐራ ሕዝብ 💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 7 dny +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 7 dny +2

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před 7 dny +3

    ❤❤❤ ድል ለፉኖ በርታ ወንድም

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es Před 7 dny +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 Před 7 dny +2

    ኢትዮ ዜና የእውነት
    እና የመረጃ ምንጭ ነች

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 7 dny +2

    ባለመግባባት ሁኔታ ለጥቅምና ለስልጣን ብሎ የፋኖን ትግል የሚጎትት ፋኖ ዳሩን ይዞ ይቀመጥ ትግል አያጓት ።👈👈👈

  • @minwyeletayehu8043
    @minwyeletayehu8043 Před 7 dny +4

    ሰላም በሌ መረጃህ በጉጉነው እምንጠብቅ ሁሌም ነው እምንከታተልክ በርታ

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle Před 7 dny +2

    ሰላም የኢትዮ ዜና አቅራቢ ስለ ምታቀርባቸው መረጃዎች እናመሰግናለን በርታ ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @shineAllTime
    @shineAllTime Před 7 dny +1

    በርታ🌹 በለጠ። 🙏🏽🙏🏽

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 7 dny +3

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @yared2112
    @yared2112 Před 7 dny +6

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ 🙏

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Před 7 dny +2

      Le hullum, affar, oromo,gambella etc. Yes.

    • @yared2112
      @yared2112 Před 7 dny

      @@assefajudah8559 ተመርጦ አማራ ከሆነ የሚገደለው ግን አማራ ነው? ለምን ጸጥ አላችሁ?

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před 7 dny +3

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před 7 dny +3

    የ አማራን ህዝብ የፈጀ ሁሉ ገና የቀን ጨለማ ይውጠዋል!!

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Před 7 dny +1

    Let peace prevail and then justice will be served to victims who were killed, harassed, physically and sychologicaly affected and displaced from their residence.

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e Před 7 dny +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg Před 7 dny +2

    በርታልን ጀግናው

  • @EyobAdane-rx1jj
    @EyobAdane-rx1jj Před 7 dny

    በርታልን ወንድማችን

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Před 7 dny +2

    Fano fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před 7 dny

    በርታ

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi Před 7 dny +1

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @SamsungA-ke4jz
    @SamsungA-ke4jz Před 7 dny +1

    ጀግናው በርታ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 7 dny +3

    እና ጠለምት የገቡትን ነፍሰ ገዳዮች ይያዟቸዋ። በሶ ጨብጠዋል?

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Před 7 dny +3

    ሽምግልና የጨነቀውለት

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Před 7 dny +2

    ድልላማራ ህዝብ

  • @yosefbayeh306
    @yosefbayeh306 Před 7 dny +1

    በላይ መቸ ይጀምራል። በርታልን

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 7 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghuutu-fi8gf
    @ghuutu-fi8gf Před 7 dny +1

  • @user-jn3bc3xi5i
    @user-jn3bc3xi5i Před 7 dny +2

    will come!

  •  Před 7 dny +3

    እና እነሱ ስንት ግፍ የፈፀሙበትን ህዝብ ምንም ሳይመስላቸው በተፈናቃይ ስም አሁንም ተመልሰው ሲመጡ ጥፋቱ የነሱ ነው? ግፍ የተሰራበት ህዝብ አሁን ቀየው ድረስ ተመልሰው ሲመጡ ሂሳቡን ካላወራረደ ምንድነው የሚጠብቀው? ጥፋቱ የማን ሊሆን ነው?

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e Před 7 dny +1

    በርታ ወድማችን❤❤❤❤

  • @GSilasseiKidanemariam
    @GSilasseiKidanemariam Před 7 dny +1

    ላይክ ሽር እያረግ ነው አንተግን የምንነግርህን አስተያየት አታስተላልፍም በለጠ

  • @FjggChhh
    @FjggChhh Před 7 dny +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Yinagerhabtu-eq4xb
    @Yinagerhabtu-eq4xb Před 7 dny +2

    ስለጎደር ዝርዝር መረጃ አለና ስለቢሻጉል ይዘግባል አማራ 1አመት ሞላውአይደል ያለመብራት ያለውሀ ያለኢተርኔት ምንሜለት ነው የምታስተካክልከሆነአስተካክል ማሀልሰፋሪነትህን ተው

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi Před 7 dny +1

    Welcomes

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před 7 dny +1

    ለተገፍው ለአማርህዝብ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 7 dny +2

    የዉነት. ተፈናቃዮች. ቢኖራቸዉና. /ቢሆኑ/
    ከተፈናቀሉበት. ሲመለሱ. ቤታቸዉን. ከፍተዉ. አካባቢዉን. መስለዉ. የተጣሉትን. ታርቀዉ. ኑሮዋቸዉን. እንደ መጀመር. ገና. ከመግባታቸዉ. በእብሪት. የተወጠረዉን. ልባቸዉ. በሰላማዊ.ዉ.
    በአማራ. ሕዝብና. በወጣቶቹ. ግድያና. ቤትለቤት. ዘረፋ. የመሰረተ ልማት. ማዉደም
    ለምንና. በምን. መልክ. ለወደፊት. የሚኖበትን. አካባቢና. ሕብረተሰዉን. ማሳዘን. ይፋጠናሉ. ?????

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset Před 7 dny +3

    ❤በየቤቱ እየገባ እያወጣ ስትረሽኑ ለምን ዝም ትላላችሁ..በ4ቱም የአማራ ግዛት..በየአካባቢያችሁ..በግሩፕ ተደራጅታችሁ..መቀመጥ ነው...ሊረሽንህ ሲመጣ ያኔ ቀድመህ መረሽን ትችላላችሁ...እዛ ውጭ ህይወታችሁን እንደ ቀልድ የጋላ መጫወቻ አትሁኑ...እየደወላችሁ..ለየቤተሰቦቻችሁ..ማስረዳት አለባችሁ...ህዝቡ ግንዛቤ እዲኖረው ማስተማር መናገር ያስፈልጋል...በተለይ ፍኖ ስአት ሲኖራቸው..እየሰበሰቡ..ትምህርት ግንዛቤ ቢሰጥዋቸው ጥሩ ነው..እራሳቸውን ይጠብቃሉ..በተጠቀቅ ቁመው❤

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Před 7 dny +1

    fanoo🎉❤

  • @user-pn6ff1oe2g
    @user-pn6ff1oe2g Před 7 dny +1

    ድል ላአማሀራ ፋኖ 😮😮😮

  • @user-mp3xu5wt3n
    @user-mp3xu5wt3n Před 7 dny +1

    ሀይ በለጠ ካሳ ሰ 30

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před 7 dny

    በርታ ሰላም🎉🎉❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 7 dny +2

    ወገን ተላለቀ ምን ይሻላል እረ እብይን ካጠገቡ ያላችሁ ገላግልት ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ ተላለቅን

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před 7 dny +2

    አንተ ራስህ ተናግረህዋል አገዛዙ የተሸነፍን ከሆን የሰላም ጥሪ ብለን እንደ አጀንዳ አድርገን ወደ ሰለም ድርድር እንቀመጥ ማለት አለብን ነዉ ያሉት ብለህ ነበር በሚስጥር ባደረጉት ወይይት

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zelealembirhnuayalew-qs7vz

    በልጤዋ በርታልኝ

  • @SabitaAli
    @SabitaAli Před 7 dny

    በርታ ወገናችን

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 7 dny +2

    በዛ ላይ በርበሬ በጥብጠው. አይኑ ላይ መርጨት ነው ከመጨፍጨፍ

  • @abrahamwodajnew
    @abrahamwodajnew Před 7 dny +1

    Bele❤

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 Před 7 dny +1

    በሌ ሀሳብህ ቆንጆ ነው ግን ፍጥነት የለህም ❤❤❤❤❤

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 7 dny +1

    እኔ የምለው እስከዚህ ድረስ ህዝቡን ከቤቱ እያወጡ ሲገሉ ፋኖ ለህዝቡ አንዴንድ ድንች ቢስጦቸውና ልጠው ቢያበሎቸው እላለው

  • @user-tn2db9cq8q
    @user-tn2db9cq8q Před 7 dny +1

    ትህንግ ከራያ ሰሌን ውሃ በደና ቀበሌ ትምህርት ቤት ዛሬ አዳራቸውን ወጥተው አድረዋን

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 Před 7 dny

    ሰላም ሰላም

  • @HusainHusain-oo2gt
    @HusainHusain-oo2gt Před 7 dny

    መሌ❤❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 7 dny +2

    The poll. There cannot be Amhara ,"shannee ", shanee is # 5 in affan oromo. What is going on !!! Former USA president , Barak Obama , is to Abiy, to leave and/or resign , the ethiopia people desire !!!

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e Před 7 dny

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x Před 7 dny +2

    ተጠራርገህ ትወጣለህ ታዝለህ እንደገባህ ተረግጠህ ትወጣለህ ጉራቹሁ መከራ ስትያዙ ጨፍጫፊዉን መከላከያ ን ድረስልን ትላላቹሁ እዛዉ እርስ በርስ ተባለተህ ስንዝር መሬት ሳትይዝ ተባልተህ ታልቃለህ ካልነቃህ 6 ትናንሽ ዞን ይዘህ ትቀራለህ እስከዛዉ መልካም የብርሀን ጊዜ የ27 የጨለማዉ ዘመን በደንብ ይብራ ላቹሁ አቡቹየ የኔ ደም ጠጪ 994 አመት ይቀረሀል በደምብ እርገጠዉ ይህን የበላበትን ወጨት ነካሽ እርገጠዉ እርገጠዉ እርገጠዉ::

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Před 7 dny +11

    የፋኖ ወደአንድ አለመምጣት ትግሉን እየጎተተው ነው :: ይሄ ቶሎ መስተካከል ካልቻለ ፋኖም ሆነ የአማራ ሕዝብ ከባድ ጉዳት ማስተናገዱ አይቀርም 👍

    • @fasiszm
      @fasiszm Před 7 dny

      atadrun addis abebawoch. fano betechalew fitnet eyehiede newu enante atadfachuh le awurie mesitet newu amaran sirachuh

    • @fasiszm
      @fasiszm Před 7 dny

      tagelu amaran hulie menegeja ena dekama mareg yibekachuhal

  • @ramimohammed4256
    @ramimohammed4256 Před 7 dny +2

    መግስትእራሱወነነውመግትእራሱገዳይነው

  • @teklaygebremeskel8233
    @teklaygebremeskel8233 Před 7 dny +2

    የኣማራ ልሂቅ ሞኝነቱ ዘላለም ኣለ መንቃቱ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 7 dny +2

    በጣም የሚያሳዝነኝ.. ያኔ መከላከያው በ ወያኔ ተጠቃ ሲባል የኢትዮጵያ ህዝብ ኦ ብሎ ተንሳ አብይ ህዝብን ደም አቃባ.. አሁን ግን እንዴት ነው መከላከያው ከ TPLF ጋር ወግኖ የእራያን እና አላማጣን ህዝብ አንገት የሚያስደፋው!!? 😢😢

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před 7 dny +1

    dilli lefano

  • @MelseMeselu
    @MelseMeselu Před 7 dny +1

    ሸኔወችንያደራጃቸውመንግስትነው

  • @yohannesyosef5830
    @yohannesyosef5830 Před 7 dny +1

    ተገንጣይ ትግሬ አማራ ምድር ምን ይሰራል። ??

  • @saed4423
    @saed4423 Před 7 dny +1

    ምንም

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před 7 dny +2

    ሽማግሌ ሁኖ እሚመጣውን አድር ባይ እግሩን በጥቁር ክላሽ ቀልጥሞ መራመጃውን በማሳጣት ዶሮ ጠባቂ እንዲሆን ማድረግ ነው ከድርጊታቸው ካልተቆጠቡ

  • @DyOro-me2qw
    @DyOro-me2qw Před 7 dny

    Qomaxaa

  • @ayenachewkerie9989
    @ayenachewkerie9989 Před 7 dny +1

    ታዲያ ህዝብ ላይ በደል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች ሲመለሱ ይህን መረጃ የሚሰጡ ሰዎች የማንን ጎፈሬ ያበጥሩ ነበር

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před 7 dny

      መከላከያ እና ህወሀት ታጥቀው ኦኮ ነው የሚያስገቡት በቦታው ገና የሃይሉ ሚዛን አልተስተካከለም።

  • @techawatch
    @techawatch Před 7 dny +2

    ገድሎህ የሄደው ተፈናቃይ ነኝ ብሎ በርህ ሲመጣ እያለቀስክ መጣ አትበል ፋኖ ሆነህ አስፈላጊውን እርምጃ ውሰድበት።ብልጽግናን ሲደግፉ ቆይተው አሁን ህውሀት ወረረን ማለት ከንቱ ጩኸት ነው መስተዳድሩ በጅህ እያለ ያኔ ተደራጅተህ መጠበቅ ነበረብህ።

  • @DemelashAbebe-r6h
    @DemelashAbebe-r6h Před 7 dny

    Asteyayet bzih yichalali?

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege Před 7 dny

    አረ ብ/ጀነራል ነዉ

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 Před 7 dny

    Temesgen tiruneh Asosa hedo sertuachew yemetaw srawoch nachew

  • @woretawmulugeta7299
    @woretawmulugeta7299 Před 7 dny

    hi bele

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 Před 7 dny

    የሀገራችን ፓርለማ ውክልናው ለማን ነው ግራ ገባን የኢትዮጲያ ህዝብ ፓርላመውን የውቀዋል ህግ አውጭው ማን ነው ህግ አክባሪው ህዝብ ከሆነ ለምን ህዝብን አያማክሩም ተጠያው ማን ነው

  • @gebrehawaryameresa2610

    ቀጣፊ ነውስ ነው መባል አለበት።።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před 7 dny

    ወልቃይት፣ ጠለምት ራያ እያሉ ማለቃቀስ አያስፈልግም። ሰሊጥ ነጋዴዎች ይችን ጥቅም አድርጎ የአማራን ትግል ይጎትቱ የነበሩ ሁሉ ወጥረው ይግቡ

    • @chalieayele4480
      @chalieayele4480 Před 7 dny

      የቅዳሜ ታጋይ አትሁን,

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před 7 dny

      @@chalieayele4480 I provide some advice on letting who were not part of the struggle.

    • @chalieayele4480
      @chalieayele4480 Před 7 dny

      @@muluTam7471 as there is no half fuck in relation,there is no half enemy too.. both pp & tplf r killing us.its better letting people of raya,telemt and wolkait be part of z struggle to take thier parts and broad the war horizon

  • @giyonawiwhabesha6719
    @giyonawiwhabesha6719 Před 7 dny

    Jegina neh amet are big betam des yilal berta bele

  • @user-hj4bb7th6x
    @user-hj4bb7th6x Před 7 dny

    Fandya

  • @diresbirhanu6470
    @diresbirhanu6470 Před 7 dny

    Bele Akerarebhn temesasay ataderg....promotion bemeale madreg betechil kezia degmo Wesagn mereiawachin megbiya betaderg

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 7 dny +1

    አይ ኦሮሞ መብራት ቆርጠው 20 ሚሊየን በመግደል በመዝርፍ በማፈን ከዛ እና ሰው በላው ሽመልስ ታላቋ ኦሮሚያ ገነባን ይላሉ😢

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Před 7 dny +1

    አሸጃችሁን አጣምራችሁ ጠብቋቸው እንግዲህ።

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před 7 dny

    እኔፍኖንኘተስኡድ

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b Před 7 dny

    ህዝቡ ለምን አይታገልም አማኣ መጀመሪያም ነፍጥ አንስቶ እየተዋደቀ ያለው እራያና ወልቃይትን ወደ አማራ ክልል ካልሆነ ትጥቅ አንፈታም ብሎ ነው ታዲያ አሁን ለምንድነው የማይታገለው