እንኳን ለኅዳር ጽዮን ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ቆየት ካሉት ዝማሬዎቼ ይህንን ዝማሬ ተጋበዙልኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 13

  • @semarya27
    @semarya27 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +2

    አቤት ድምጽ ለምየ የአንች መዝሙሮች ያጽናኑኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ይልጽናሺ

  • @abyssiniaderesse151
    @abyssiniaderesse151 Před rokem +1

    ለመጀመርያ ጊዜ ይህንን መዝሙር ከ10 ሴኮንድ ያልበለጠ ነበረ የሰማሁት ከዛን ቀን ቡሀላ ይህንን መዝሙር ሙሉውን ለማግኘት ብዙቀን ፈለኩ ሌሎቹ መዝሙሮቿ አንድም ሳይጠፉ ይሄ ግን ለምን ተደብቆ እንደቀረብኝ አላውቅም ዘማሪት ለምለም የአንቺ ፀጋ ሁሌም ይገርመኛል በየቀኑም ሌላ መዝሙር ሲያስናፍቀኝ ይኖራል በሒዎቴ የሚቆጨኝ ቢኖር ለቁጥር የበዙ አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን አለመስማቴ ነው

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @user-zi9ku1xo1c
    @user-zi9ku1xo1c Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ ደጂሽ ናፈቀኝ

  • @adnanmickbluryans9207
    @adnanmickbluryans9207 Před 3 lety +1

    Weladite amlak zemnishen talmlimew yene wed yemlaikt tium zema yasemalin

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሙየ አሪፍ መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው የምሰማው ልብ ይነካል በርችልኝ💔💔💔♥♥♥💚💚💛💛❤❤💛💚♥♥♥💚💚💛❤❤

  • @chaffeeseyoum6377
    @chaffeeseyoum6377 Před 3 lety +2

    endet endemwedew yhin mezmur zimare mela'et yasemash

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +1

    ለሙዬ ዩቱዩብሽ ሁለት አመት ይላል ከቸከፈተ እንዴት ሞኒታይዝ ሳትሆኚ አንድሺ አደለም በመቶ ሺህ የሚቆጠር ወገን ነበርኮ ሊያደርግሽ የሚገባው በደንብ አልሰራሽበትም መሰለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን