Lemlem Kebede Zikre Yared
Lemlem Kebede Zikre Yared
  • 40
  • 40 217

Video

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪት ለምለም ከበደ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን ዝማሬዎችን
zhlédnutí 6KPřed rokem
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪት ለምለም ከበደ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን ዝማሬዎችን
January 31, 2023 # የጽድቅ ፀሀይ አዲስ ሐዋርያ + ተክለ ሀይማኖት ዘኢትዬጵያ # የዘማሪት ለምለም ከበደ አዲስ ዝማሬ ተጋበዙልኝ ።
zhlédnutí 1,3KPřed rokem
January 31, 2023 # የጽድቅ ፀሀይ አዲስ ሐዋርያ ተክለ ሀይማኖት ዘኢትዬጵያ # የዘማሪት ለምለም ከበደ አዲስ ዝማሬ ተጋበዙልኝ ።
May 12, 2022
zhlédnutí 325Před rokem
May 12, 2022
አቤቱ የሆነብንን አስብ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
zhlédnutí 227Před rokem
አቤቱ የሆነብንን አስብ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
April 15, 2022 እግዚአብሔር ቢፈቅድ
zhlédnutí 250Před 2 lety
April 15, 2022 እግዚአብሔር ቢፈቅድ
እንኳን ለዓብይ ጾም በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
zhlédnutí 999Před 2 lety
እንኳን ለዓብይ ጾም በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
July 20, 2021
zhlédnutí 708Před 3 lety
July 20, 2021
May 13, 2021
zhlédnutí 3KPřed 3 lety
May 13, 2021
የእህታችን # የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ ዝማሬዎቿን ተጋበዙልኝ
zhlédnutí 886Před 3 lety
የእህታችን # የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ ዝማሬዎቿን ተጋበዙልኝ
ቃልሽ ተቀየረ # ቆየት ካሉ ዝማሬዎቼ ተጋበዙልኝ # subscribe # like - share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ
zhlédnutí 4,3KPřed 3 lety
ቃልሽ ተቀየረ # ቆየት ካሉ ዝማሬዎቼ ተጋበዙልኝ # subscribe # like - share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን በሀይማኖታችንም የምንፀና ያድርገን አሜን ! ከአዲስ ዝማሬዎቼ ተጋበዙልኝ የተለያዩ
zhlédnutí 2,7KPřed 3 lety
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን በሀይማኖታችንም የምንፀና ያድርገን አሜን ! ከአዲስ ዝማሬዎቼ ተጋበዙልኝ የተለያዩ
March 19, 2021
zhlédnutí 2,4KPřed 3 lety
March 19, 2021
ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሃሎ ፈለገ. እሳት ወደይን እም አስጠመ ኩሎ::
zhlédnutí 363Před 3 lety
ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሃሎ ፈለገ. እሳት ወደይን እም አስጠመ ኩሎ::
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ እንዲሁም ለብርሃነ ጥምቀቱ አመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:ቆየት:ካሉት ዝማሬዬ:ተጋበዙልኝ subscrib እና share
zhlédnutí 2,4KPřed 3 lety
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ እንዲሁም ለብርሃነ ጥምቀቱ አመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:ቆየት:ካሉት ዝማሬዬ:ተጋበዙልኝ subscrib እና share
በውሉደ ያሬድ ዘማርያን ማህበር በሰሜን አሜሪካ የተዘጋጀ መርሀ ግብር
zhlédnutí 186Před 3 lety
በውሉደ ያሬድ ዘማርያን ማህበር በሰሜን አሜሪካ የተዘጋጀ መርሀ ግብር
በሰሜን አሜሪካ :የውልደ ያሬድ መዘምራን የተዘጋጀ ዝማሬ: በዲ•ዘማሪ መኩርያ፣ -በዘማሪ ተመስገን ፣በዘማሪት ዘነበች ክፍሌ ፣ በዘማሪት ሰናይት :ሳለ
zhlédnutí 681Před 3 lety
በሰሜን አሜሪካ :የውልደ ያሬድ መዘምራን የተዘጋጀ ዝማሬ: በዲ•ዘማሪ መኩርያ፣ -በዘማሪ ተመስገን ፣በዘማሪት ዘነበች ክፍሌ ፣ በዘማሪት ሰናይት :ሳለ
አምላኬ ያላደረግከው ለእኔ ምን አለና
zhlédnutí 1,3KPřed 3 lety
አምላኬ ያላደረግከው ለእኔ ምን አለና
እንኳን ለኅዳር ጽዮን ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ቆየት ካሉት ዝማሬዎቼ ይህንን ዝማሬ ተጋበዙልኝ
zhlédnutí 2,1KPřed 3 lety
እንኳን ለኅዳር ጽዮን ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ቆየት ካሉት ዝማሬዎቼ ይህንን ዝማሬ ተጋበዙልኝ
አሁንስ ተስፋዬ ማነው
zhlédnutí 637Před 3 lety
አሁንስ ተስፋዬ ማነው
ውድ የፌስቡክ ጉዋደኛቼ :ይህ የኔ የዩትዩብ ቻናሌ ነው :ላይክ እና ሰበስክራይብ እያደረጋችሁ መዝመሮቼን ተጋበዘልኝ !
zhlédnutí 1,3KPřed 3 lety
ውድ የፌስቡክ ጉዋደኛቼ :ይህ የኔ የዩትዩብ ቻናሌ ነው :ላይክ እና ሰበስክራይብ እያደረጋችሁ መዝመሮቼን ተጋበዘልኝ !
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ከፃድቁ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ከድሮ መዝሙሮቼ ይህንን ዝማሬ ተጋበዙልኝ
zhlédnutí 5KPřed 3 lety
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ከፃድቁ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ከድሮ መዝሙሮቼ ይህንን ዝማሬ ተጋበዙልኝ
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
zhlédnutí 948Před 3 lety
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ

Komentáře

  • @ZahraZahraa-yz5fr
    @ZahraZahraa-yz5fr Před 25 dny

    Elllllllelllllllellllllellllllllellllllll

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial Před 29 dny

    ደም ግባቱ ጠፍቶ የአብ አንድ ልጅ.. 😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ለሙዬ

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial Před 29 dny

    በዕንባ የሚሰማ የደነደንን ልብ የሚመልስ … በልጅነታችን በሰንበት ትምህርት ቤት ከሚዘመሩና ከሚወደዱ መዝሙራት አንዱ ነበር። ዝማሬ መላእክት ያሰማቸችሁ ዘነበችም ለሚዬም።

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial Před 29 dny

    ለሙዬ አስደሰትሽኝ እንኳን አሰማሽን ዘነበችን፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ፡፡ እንደተቆጣኝ አልቀረም የሚለውንም አስዘምሪያት እስኪ፡፡

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ልጆችሽ ናቸው ?

  • @EndiTe-bv9in
    @EndiTe-bv9in Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን። ከቻልሽ ከዚህ መዝሙር ጋር ያሉትን ሙሉ ስራዎች በዩቲዪብሽ ልቀቂልን

  • @user-pf2db7wu3p
    @user-pf2db7wu3p Před 5 měsíci

    ለምለሚና በርቺ እህቴ ከድሮ ጀምሮ አውቅሻለሁ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬሽ ያሬዳዊ ነው የቤተክርስቲያንን የጠበቀ ነው በርቺ።

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @semarya27
    @semarya27 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 8 měsíci

    🙏 አሜን 🙏

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před 10 měsíci

    Zmare mlakte ysmaln 👍🙏

  • @bemnetbelachew5930
    @bemnetbelachew5930 Před 10 měsíci

    ለምዬ ውዷ እህቴ ዘግይቼም ቢሆን አግኝቼሻለሁ። ውዳሴ ማርያም እፀልያለሁ የሚለውን መዝሙር ከየት አገኘው ይሆን እባክሽ ለምዬ ተባበሪኝ

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 Před 10 měsíci

    Zmare melayktn yasemaln wudd ehtachin lyu zmare new

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Před 10 měsíci

    Ewnateme lamelame nashe betame ewadshalew❤ sagawen yabezaleshe

    • @zemaritlemlemkebede-3748
      @zemaritlemlemkebede-3748 Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አለውውው

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před 3 měsíci

      ​@zemaritlemlemkebede-3748 🙏🙏💒👏 አሜን Amen 👏💒🙏

  • @user-jc2rb6ff7o
    @user-jc2rb6ff7o Před 11 měsíci

    ለሙዬ አህህቴ የልጅነቴ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp Před 11 měsíci

    Mulu mezmureshn lekeln endensemawe adel yeserashiwe ehetachen

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha Před 11 měsíci

    ለምለምየ እወድሻለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልገን

  • @emebetakalewold3959

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mezmrtwasetakele8524

    illlllllllllllllllllllllllllllll zemare melayktin yasemalin amen

  • @user-yy3wd9vw5d
    @user-yy3wd9vw5d Před rokem

    Embata maryam ya agelglgelot zemenshi ybarkaw

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤😢

  • @ZebiderGeleta-mz6kk

    ዘማሪት ለምለም በጣም እወድሻለዉ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልሽ ትልቅ ክብር አለኝ ላንች ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před rokem

    ለሙቲ የዝክረ ያሬድዋ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም እንወድሻለን ። የዮስቲና ቤተ ሰዎች ነን።

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ አርአያዬ ለምለምዬ!!!!

  • @zenebechhabtemariam7429

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @bk3176
    @bk3176 Před rokem

    Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤❤

  • @hannabebe2413
    @hannabebe2413 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ለምለምዬ👏👏👏👏👏👏👏

  • @taywud1636
    @taywud1636 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ቆንጆ መዝሙር ነው።

  • @abyssiniaderesse151

    ለመጀመርያ ጊዜ ይህንን መዝሙር ከ10 ሴኮንድ ያልበለጠ ነበረ የሰማሁት ከዛን ቀን ቡሀላ ይህንን መዝሙር ሙሉውን ለማግኘት ብዙቀን ፈለኩ ሌሎቹ መዝሙሮቿ አንድም ሳይጠፉ ይሄ ግን ለምን ተደብቆ እንደቀረብኝ አላውቅም ዘማሪት ለምለም የአንቺ ፀጋ ሁሌም ይገርመኛል በየቀኑም ሌላ መዝሙር ሲያስናፍቀኝ ይኖራል በሒዎቴ የሚቆጨኝ ቢኖር ለቁጥር የበዙ አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን አለመስማቴ ነው

  • @abrehamwolde1200
    @abrehamwolde1200 Před rokem

    አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @samrawitsamrawit9317

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ለምለምዬ💖💖💖

  • @shaloma2407
    @shaloma2407 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ለምለምዬ

  • @ZSuraow
    @ZSuraow Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሙ

  • @japigerissam8470
    @japigerissam8470 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ለምልዬ

  • @Lakech-sz4wf
    @Lakech-sz4wf Před rokem

    ዘማሪ ለምለም በርቺልን

  • @Manbiye
    @Manbiye Před rokem

    Mnew benatsh wdase maryamn jemresh tewshat ibakshn CZcams lay felge alagegnehutm kalserashw degmesh sriw adera

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem

    ለሙዬ ዩቱዩብሽ ሁለት አመት ይላል ከቸከፈተ እንዴት ሞኒታይዝ ሳትሆኚ አንድሺ አደለም በመቶ ሺህ የሚቆጠር ወገን ነበርኮ ሊያደርግሽ የሚገባው በደንብ አልሰራሽበትም መሰለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሙየ አሪፍ መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው የምሰማው ልብ ይነካል በርችልኝ💔💔💔♥♥♥💚💚💛💛❤❤💛💚♥♥♥💚💚💛❤❤

  • @tube896
    @tube896 Před rokem

    ፨አቡነ አረጋዊ፨ /መዝሙር/ አቡነ አረጋዊ ጻድቁ መነኩሴ በኃጢአት እንዳትሞት ህያዊቷ ነፍሴ ጻድቁ አማልደኝ በቅድመ ስላሴ /2/ ===✞ ከእናት ከአባት ፍቅር አቡነ አረጋዊ አምላክን መርጠሃል አቡነ አረጋዊ መከራ መቀስል በእውነት ታግሰሃል የእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት ሰውሮሃል ===✞ ምስጢረ መለኮት አቡነ አረጋዊ በልብህ ቢመላ አቡነ አረጋዊ አረጋዊ ተባልክ ሳለህ ታናሽ ጨቅላ ጸጋህ ትደርብን ትሁንልን ጥላ ===✞ ከዳሞት ተራራ አቡነ አረጋዊ ከማህሌት ከተማ አቡነ አረጋዊ የጽዮን ዝማሬ ነፍስህ ብትጠማ በዘንዶ ተጉዘህ ሰማህ ያንን ዜማ ===✞ የሕግ መምህር አቡነ አረጋዊ በረከት አድለን አቡነ አረጋዊ ከድካም ወደ ኃይል በእምነት አሻግረን ወደ ጌታ ደስታ በምልጃህ አቅርበን

  • @MsNexus
    @MsNexus Před rokem

    ሽርም አድርጋለሁኝ ለእህቶቼ

  • @MsNexus
    @MsNexus Před rokem

    እሺ እህታችን እናድርጋለን በርቺልን