አረቢያ መጅሊስ 15 ካሬ ስንት ብር ፈጀ ወሎ ሀርቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Surprise አረቢያ መጅሊስ አልጋ ቁም ሳጥን ቡፌ

Komentáře • 195

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +28

    የሀርቡዋ ታድለሻል ክክ እኔ ገና ቤቴ አላለቀም አስብ ይዣለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ 🌺

    • @rabiitube4231
      @rabiitube4231 Před rokem +1

      አሏህ ያሳካልሺ አብሺሩ እህቶች

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k Před rokem +19

    ማሻአላህ እኛም በግሩብ እየተሠበሠብንነው አራት ሁነናል ስድስት ከሆን እናዘሀለን ኢሻአላህ

  • @user-bq4dm1su9w
    @user-bq4dm1su9w Před rokem +2

    ዋው ማሻ አላህ በጣም ያምራል 👍👍👍👍እህታችን በጤና ባፊያ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሽ ሁስ በግፅ ለምታቀርቡት መረጃ ጄዛኩሙላህ ኸይር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před rokem +2

    መዲና አተዋጋ ትናገራላችሁ እመነኚ ጀግና ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před rokem

      ሌላቹአይናገሩምይሄልጅግበዝነዉ

  • @toybamohammed9047
    @toybamohammed9047 Před rokem +13

    ማብራሪያህ የስራችሁ ጥራት ግልፀኝነት ሁሉንም በግልፅ ማሻ አላህ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před rokem +2

    በርታ ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ዋጋውንም ሥለምታሣውቀን እናመሠግናለን

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el Před měsícem

    ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻአላህ በርታ ሀሪፍ እቃ አቅርቡ ታማኝነት ለራስ ነው

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Před měsícem

    ማሻአላህሀሪፍነው በርታ ወዲም❤❤🎉🎉👍👍

  • @yduhs2113
    @yduhs2113 Před rokem +2

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ገብተሽ በአፍየ የምትኖሪ በት አለይ የረገሽሽሽሽ የኔ ወድድድድ

  • @user-kc7sz1dq6e
    @user-kc7sz1dq6e Před 15 dny

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁማሻአላህ በጣምያምራል❤❤

  • @rahmahussen3109
    @rahmahussen3109 Před rokem +9

    ሺኩራን ዋጋዉን ስለነገርከን 👍

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 Před 7 měsíci +1

    ወድም ሀሠን 1ካሬ የሚባለው ከሥት ቁጥር ጀምሮ እሥከ ሥት ቁጥር ድረሥ ነው መልሥልኝ ቅንነት ለራሥ ነው እኔ ባለ ወለታህ ነኝ ሁልጊዜም ነው ላይክ የማረግህ በተረፈ ጉበዝ በርታልን

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +2

    ማሻአላህወድምፈጣሪይጠብቅህ

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Před rokem +1

    ዋጋ አልነገርከንም በጣም ያምራል ማሻ አላህ

  • @FatmaAhmad-we4ew
    @FatmaAhmad-we4ew Před 2 měsíci

    ከለሩ ሲያምር ማሻአላህ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před rokem +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ግን መልስልኝ ወይም የምታዉቁ ከኃላ ተደጋፊዉ መቀየር ይችላል???

  • @endrisewsa3217
    @endrisewsa3217 Před 11 měsíci

    እኔ የዛሬ 3አመት 3500ነበር በካሪ ያሰራሁ በጣም ጨምራል ለቤቲ ሳላሰራ ለእናቴ ነበር ያሰራሁላት ያኔ

  • @user-eh5wp9qe8v
    @user-eh5wp9qe8v Před měsícem

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያምራል

  • @user-yt3lo2bx2h
    @user-yt3lo2bx2h Před měsícem

    ማሽ አለህ ስያምር ግን ዬት ዬት ነዉ ያምታደርሱት

  • @fatma3189
    @fatma3189 Před rokem

    ws wr wb ማሻአላህ በጣም ያምራል በርታ ሁሴን

  • @tubaekt430
    @tubaekt430 Před rokem +1

    የዋጋው ነገር ብሩን ጎዝግዛን መቀመጥ ብቻ ነው የቀረን

  • @ethiobahlmedia
    @ethiobahlmedia Před 8 měsíci

    አገላለፅህ ምናምን አንደኛ ወላሂ ትችላለህ ኢንሻ አላህ እናዛለን❤

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb Před rokem +1

    ማሻ አላህ ያምራል ስራህ ጥራት አለው በርታ ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ ዋጋውንም ስለምነግረን ሽኩረን

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 Před 11 měsíci +1

    ወላሒጀግነነሕበረታ

  • @usuf_tube
    @usuf_tube Před rokem

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Před rokem +2

    ማሻአላሂ ደስይለል

  • @abentweloywa9758
    @abentweloywa9758 Před rokem +1

    ማሻአላህ እኔምጎርብያለሁ ወደቤታችሁ

  • @user-up7ee9lw5y
    @user-up7ee9lw5y Před 11 měsíci

    አሰላሙአለይኩም ማሻአህ አላህ ይጨምርልህ ቁጥርህን ልቀዋን ተማስታዎቂያህ ጋር

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +2

    የመጋረጃ ዋጋ አሳየን እስኪ

  • @ghhh4242
    @ghhh4242 Před 8 měsíci

    🎉ማሻአለህያምራልመካነስላምታደርሳለህዋጋንገርን

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Před 9 měsíci +1

    ማሻአላሂ

  • @FethyaSeyd
    @FethyaSeyd Před 23 dny

    Mashalah

  • @ddkdjd7781
    @ddkdjd7781 Před rokem +3

    አየሁትሁሴንየ መጂልሴን❤❤❤በርታወድሜ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c Před rokem

      ማሻአላህ የጤና የአፊያ የምትደሸትበተደ አላህያድርግልሺ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c Před rokem

      ስት ፈጀብሺ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem

      ማሻአሏህ

    • @ddkdjd7781
      @ddkdjd7781 Před rokem

      @@user-kk8wq3py5c ማሬዋ የፈጀዉማ68320ስልሳስምትሺሶትመቶሀያብር

    • @ddkdjd7781
      @ddkdjd7781 Před rokem

      @@zedahmed9371 አሚንየኔዉድለሁላቺንም

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l Před rokem +1

    ማሻአላህህህ ገነቴ የምትባል ሀገር ካደርስክ ልጥለበህ

  • @user-sd5et1hw9i
    @user-sd5et1hw9i Před 3 měsíci

    ማሽአለህ

  • @TuwabMussa-dm6ej
    @TuwabMussa-dm6ej Před rokem +1

    ዋውሲያምር

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Před 3 měsíci

    ማሻአላህበርታያምራል

  • @Aande621
    @Aande621 Před rokem

    ማሻአላህበረታጥሩነወ ዋጋወንመናገረሀ ተወዳጅያረገሀል ሲጨምረ ጨመረ ሲቀንሲ ቀነሰማለትነወለተመልካቸችምጥሩነወ አላህአገራችንሠላምያጣልን 😢

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    ማአሻአላህ ወንድማችን ያምራል🎉

  • @user-kc7sz1dq6e
    @user-kc7sz1dq6e Před 15 dny

    ቁጥርህን አላገኘሁትም ብታስቀምጥልኝ ማዘዝእፈልጋለሁ

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 Před 2 měsíci

    መሸአለሀ

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg Před rokem

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ያምራል

  • @negash7146
    @negash7146 Před rokem

    መሻኣላህ በጣም ቆንጆ ኣሰራር ነው

  • @user-hu8ts4cq2m
    @user-hu8ts4cq2m Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወረሀመቱላሂ ወበረካቱ ወድም ማሻ አላህ ፕሮግራሞችህደስ ይላሉ
    የዋትሳፕ ቁጥርህን ማገኘት አልቻልኩም

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před rokem

    አማን አገራቺንንሠላምያርግልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před rokem

      አሚንንን ያረብ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 10 měsíci

    በጣም ውድ ነው ያውም ከታች ጣውላ የለውም እጥፍ ጨምሯል

  • @SadahE-xt5ss
    @SadahE-xt5ss Před 3 měsíci

    አሁን ሰንት ነዉ እንደትሰ ነው ማዘዛ የመንቸለወ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před rokem

    ማሻአላህ ደስይላል. እኔመግዛትእፈልጋለሁ. ስድስትሜትር ባራት ስትነው መጅሊሱ እስኪመልስልኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem

    ማሻአሏህ በርታ ወድሜዋ

  • @tubaekt430
    @tubaekt430 Před rokem

    ማ ሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před rokem

    ኢንሻ አላህ የእኔም ቤት ሀርቡ ነው ይለቅና አዛለሁኝ ዋጋ ለመናገር ግን አትግደርደር ሆሆ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před rokem

      ክክክክክ ኢንሻ አላህ ዋጋ ይናገራል መቸም በአሁኑ ሰአት በሀቅ የሢሠራ. ጠፉቷል አላህ ይዘንልን

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm Před 10 měsíci +1

    እኔ ቤት የለኝም ተከራይቸ ለመኖር አስቢያለሁ እና አረቢያን መጅሊስ ልገዛ ነበር በግምት ማሰራት ይቻል ይሆን ? ማለት ለትልቅ ሳሎን እሚሆን እባክህ መልስልኝ ወንድም

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 8 měsíci

      ተከራይተሺ ከሆነ ይቅርብሺ እህቴ ለምን ብትይ ቤት ስቀይር መከራ ነው ወላሂ የራስሺ ቤት አላህ ይስጥሺ እህት

    • @EeEe-vp3vm
      @EeEe-vp3vm Před 8 měsíci

      @@user-ml4hf6oi4v
      አሚን የኔ እህት

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 8 měsíci

      @@EeEe-vp3vm ስር ማር ሁለት ክላስም ብሆን የጭቃ ቤት

  • @sameraali5761
    @sameraali5761 Před rokem

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @EikemaOumer-id7te
    @EikemaOumer-id7te Před 3 měsíci

    ማሻላህ

  • @ZgXh-qi3ft
    @ZgXh-qi3ft Před 3 měsíci

    ዋውውውውማሻአላህ

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Před rokem

    በጣም ደስ ይላልልል

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před rokem

    ማሻአሏህ በርታ

  • @user-xg1up1jm3n
    @user-xg1up1jm3n Před 9 měsíci

    ድስ የሚላኝነጋ ር ካና ወጋውነው ቁጩ ሚታራጋው ታበራ❤❤❤❤❤

  • @najatabdu1065
    @najatabdu1065 Před 11 měsíci

    ያምራልብቻአ

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np Před 11 měsíci

    ماشاء الله

  • @user-mf6re6or7k
    @user-mf6re6or7k Před rokem

    ማሻ አላህ ደሤ መሥመር አቀርታ ታደርሣለህ ካየኸዉ መልሥልኝ

  • @RehimaAdem-bb9vk
    @RehimaAdem-bb9vk Před 11 měsíci

    ማሻአሏህ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Před rokem

    አሀለን ወዲም ይመችክ

  • @SamerahMohammad
    @SamerahMohammad Před rokem

    መሺአላህ ደስይላል

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el Před měsícem

    ጊራና ታደርሳለህ ወይ??

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 Před 9 měsíci

    ማሻላህ ጓጃም አትልኩም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před rokem

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Fatima-mo3ub
    @Fatima-mo3ub Před rokem

    ማሻአላህ የትነው ደሴትደርሱተሆነ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @hawahawa-nk6il
    @hawahawa-nk6il Před 8 měsíci

    ወደ ቢሲቲማ ታደረሳለህ ወይ

  • @toybamohammed9047
    @toybamohammed9047 Před rokem

    አሻ አላህ

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh Před rokem

    መሸአላህ

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Před rokem

    ኢሻአላህእኔምቤቴ ይለቅና አሰራለሁ የትነዉ ያላችሁት

  • @m1band688
    @m1band688 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-gf9hz6hc2c
    @user-gf9hz6hc2c Před rokem

    ምንድነው ማዘናዘል አትናገርምዴ ዋጋው አጠር አጠር እያረጋችሁ፠አታስተላለፋምዴ

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Před rokem

    ማሻአላህህህ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem

    ሶፋየን ማላሰራ ከዚህ ላይ እሔን ያህል ገንዘብ ከመከሰክስ🙄

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Před rokem

    ማሻአላህ ዛሬመጀመሪያነኝ

  • @user-el1or6wc5b
    @user-el1or6wc5b Před 7 měsíci

    አስላምአሊኩም

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 Před rokem

    የቤቱን ልክ ከለወቅነዉ መዘዝ አንችልምድ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 11 měsíci

      ላዝም የሳሎንሽን ስት ካሬ እደሚበቃ ማስለካትአለብሽውድ

  • @erahmetseyd
    @erahmetseyd Před rokem

    በአላህ የት ነው ደሴ ከሁነ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před 8 měsíci

    የት ነዉ በአሏህ ወሎ ወግድ እንፈልጋለን

  • @Halima-dn9pj
    @Halima-dn9pj Před 10 měsíci

    Yet new pels❤

  • @user-ex1wl8bm2e
    @user-ex1wl8bm2e Před 9 měsíci

    👍

  • @SadahE-xt5ss
    @SadahE-xt5ss Před 3 měsíci

    መልስልኔኝ በምን ልዘዚ

  • @user-ic6ch1pm9l
    @user-ic6ch1pm9l Před rokem

    አሰላምአልክምሁሴንመሸአላህእናምሰገናልን

  • @fatimahassan5734
    @fatimahassan5734 Před rokem

    ሰኔ የወ ሎልጀነኛአጀባረተጨነላቸሁወይ

  • @elhamuae2933
    @elhamuae2933 Před 3 měsíci

    ስንትነው በሜትር

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před rokem

    ስልክህን እንዴት ማግኛት እንችላለን

  • @SuSu-jl5lb
    @SuSu-jl5lb Před rokem

    እቃቸዉ በአይናችሁ ያያችሁ ወይም ቤተሰብ ያዬዉ ካላችሁ ንገሩኝ እየፈራሁ ኦላይን ማዘዝ እስኪ ንገሩኝ

  • @user-pe3zt3ey2d
    @user-pe3zt3ey2d Před 7 měsíci

    ሀርቡላክልኝ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před 11 měsíci

    የትነው እኔም እፈልጋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 Před 2 měsíci

    ስንትነዉ ቢሩ ኑገሩኝ

  • @user-zo4eh8qo8e
    @user-zo4eh8qo8e Před 4 měsíci

    ዋጋው ስንት ነው

  • @user-tl6zh9vd5e
    @user-tl6zh9vd5e Před 6 měsíci

    የት ነዉ ያላችሁት

  • @SuSu-jl5lb
    @SuSu-jl5lb Před 11 měsíci

    የቴሌግራም ሊክ የለክምደ

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Před rokem +1

    አኔ አዝዣሀለሁ ወንድም. ስራልኝ 3 ሳምንት ሆነኝ ከነገርኩህ ደሴ የሚመጣ

  • @user-nb2rs1oi9d
    @user-nb2rs1oi9d Před 6 měsíci

    ቁጥርህ የታለ

  • @user-su6fo2hp6l
    @user-su6fo2hp6l Před 11 měsíci

    የት ነው አዲስ አበባ ነው

  • @saedakemer7686
    @saedakemer7686 Před rokem

    As wr wb dimst yelem