60ሺ 70 ብር የፈጀው እቃ ማሻ መቅደላ የሚላክ ልዩ እቃዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ማሻ መቅደላ

Komentáře • 337

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +41

    ማሻአላህ ባለ እቃዋ አላህ ለሀገርሽ በሰላም አብቅቶሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
    የስደት ኑሮ ምኞት ብቻ ሆነብን

    • @fayafifa3474
      @fayafifa3474 Před rokem +1

      አሚንን ሁቢ

    • @hayatumer2879
      @hayatumer2879 Před rokem

      @@fayafifa3474 ፍፌነይማነሺየማሻይቱእንተዋወቅ በሰላምለሀገርሺ በቅተሺ በሰላምእድትኖሪበት

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 Před rokem

      መሻ አላህ በሰላም ገብተሽ የምትጠቀሚበት አላህ ያርግሽ እህቴ ያገሬልጂ

    • @BHzxb
      @BHzxb Před 2 měsíci

      ​@@fayafifa3474 ማማየ ያች ከሆነ እቃዉ. በአላህ እፈልግሻለሁ. እኔም ለመጥለብ ፈለገ ነዉ

  • @lubabageto6117
    @lubabageto6117 Před rokem +74

    አቺጋ ስመጣ ኑሮ ወድነዉ የሚሉትን አረሳዉ አለሁ

    • @yimamandsaeda
      @yimamandsaeda Před rokem

      ደምሩኝ ስወዳችሁ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Před rokem +4

      😂😂😂 እኔ አራሱ ለመግባት ፍራቴ ይጠፋል

    • @NooryiaNooryia-xe6xr
      @NooryiaNooryia-xe6xr Před rokem +2

      ወላሂ እኔም

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Před rokem +6

      ወላሂ እኔም ተፂናናሁ በቅርቡ ሀገር ልገባነዉ ጨቆኚ ነበር አሁንስ አልፈራም

    • @lubabageto6117
      @lubabageto6117 Před rokem +1

      @@Tube-cn7rv አቡሺሪ የት ነሺ አናም አከተልሺ አለሁ አደቤታቺን አንኖሪ አለን

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +15

    እኔኪ እደሚያወሩት ከመቶብርበታች ያለው ምንም እሚገዛአይመስለኝነበር ግን በአምሳ በሰባ ብር እሚገዛእቃአለ አልሀምዱሊላህ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před rokem +21

    ጎበዝ በርቺ አቺ የምትገዢው አቃ ሁሉ እርካሽ ነው 😍🙏ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን አሜን አሜን 🙏☝

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +3

    ማሻ አላህ መድየ የኔ ታማኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
    እህታችንም በሠላም የምትጠቀሚበት ያድርግሽ

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem +5

    በርቺ ውደ አላህ በሀቅላይ ያጥናሽ ሌሎቹም ካቺ ይማሩ

  • @mestit425
    @mestit425 Před rokem +1

    ማሻአላህ የሀገሩን ስም ስለምጠሪም ሀሪፉ አርጎታል ምክንያቱም መቅደላ ማሻ ገጠር ስለሆነ ምንም ነገር አይሄድም ብየ ነበር እማስበው እና በርች መቅደላ ኮሬብ እደምትሄጅም ተስፋ አረጋለሁ❤

    • @user-lt2ib4qq1i
      @user-lt2ib4qq1i Před rokem

      ኢሻአላህእኛኮ ሬቦችደግሞእናሽልካልን

    • @user-yq5iw8if6e
      @user-yq5iw8if6e Před 3 měsíci

      አሁንኮ ማሻ የሌለ ሁኗል ተለዉጧል እቃዉም እዛዉ አለ ዝብለዉ ነዉጂ የሚበሉት

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Před rokem +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር መዲዬዬ❤

  • @hayathmohammad7450
    @hayathmohammad7450 Před rokem +2

    አረ በጣም ዉድነዉ ሰዉ ምንነክቶታል እርካሺነዉ ይላሉ😢

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +4

    ባሉይጣና እቃውይገዛል በርችበስደትያላችሁ የመዳም ቅመሞች ለኛም የማታደስታ የማታ ፍቅር እረፈት ያላት እጀራይስጠን አሚን በሉ ቤተሰብሁኑኝ ቅመሞችየ ፕሮፋይሌን በመጫን በቅንነት ክብር ለስደተኛዋ እህቴ

  • @fayafifa3474
    @fayafifa3474 Před rokem +3

    ጀዛከላ ከይር መዲ በጣም ነዉ የማምሩት

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před rokem

      ወያኪ እህቴ ሀገርሽ ገብተሽ በሰላም በፍቅር የምትጠቀሚበት ያድርግሽ

    • @fayafifa3474
      @fayafifa3474 Před rokem

      @@Medtube1988 አሚንንን አህቴ

    • @feruza2537
      @feruza2537 Před rokem

      ​@@fayafifa3474 ያንችነውዴ ሁቢ እስኪ ያንች ከሆነ ይቆያል አይቆይም ወረፋ ካላት ቀድሜ እድነግራት ንገሪኝ

  • @zizubentadem5544
    @zizubentadem5544 Před rokem

    በጣም መልካም ሴትነሽ እህቴ ቁጥረሽን እፈልገዋለሁ ወላሂ አሁን በዚህ ወረ ውስጥ የጥበብ ስኒ ደረዘን 1,500 የከፈልኩት ኧረ ስንቱ በስ ትምህረት ይሆናል እህቶቸ

  • @user-yi8xp5vh3h
    @user-yi8xp5vh3h Před rokem +2

    የኔውድ ማሻ አሏህ እርካሽ ነው ዋጋው መርሳ ታደርሻለሽ ወይ

  • @Adne_
    @Adne_ Před rokem +2

    እህቴ እዳታልፊኝ በምታምኝው ይሁንመገብሽ ያለሁት ውጭ ነው ለመግዛት ስለፈለኩኝ ነው የት ነው የምገዥላቸው እኔም ልገዛ ስለፈለኩኝ ነው እዳታልፊኝ እህቴ🌺🌹🌹

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +2

      እሷ ኮምቦልቻ ነች ሀያቲ

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 Před rokem +2

    በጣም እርካሽ ነው እቂው ምርጥ ነው እህቴ

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n Před rokem +2

    ማሻ አላህ በርች መድ እዳትቀየሪ እደ ሌሎች አደራ

  • @emufikertube
    @emufikertube Před rokem +1

    ብርጭቆ ደንዘን 12 ብር እንዳልገዛን አይይይ እማማ ኢትዮጵያ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

    የት ነው ያለሺው ወላሂ በጣም አሪፍ ነው ዋጋው እስኪ ያለሽበት አሳውቂኝ

  • @allahisone5773
    @allahisone5773 Před rokem

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ. ሁቢ ለኔም ትገዢልኛለሽ ቁጥርሽን አሥቀምጪልኝ

  • @user-ev7br9rl4d
    @user-ev7br9rl4d Před rokem +3

    አላህ ያግዝሺ መድየ

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Před rokem +2

    ወይኔ አቺ ልጄ አላህ ይጠብቅሽ ውዴዋ ወላሂ ሌሎቹ እኮ ወድ ነው እኔ ዛሱ እገዛሻለሁ ኢሸአላህ ❤❤❤❤

    • @faneefantu2696
      @faneefantu2696 Před rokem

      Kuturawa alesh bensh

    • @user-eo1uk1xp8s
      @user-eo1uk1xp8s Před rokem

      @@faneefantu2696 ማሬዋ የለኝም ግን የገዟት በቴሌግራም አታጫትም

    • @faneefantu2696
      @faneefantu2696 Před rokem

      @@user-eo1uk1xp8s link lakgn

  • @fatimahussain7831
    @fatimahussain7831 Před rokem +2

    ማሻአላህ በርችይ እኛም ለሀገራችን ያብቃን

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Před rokem

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ መሸአላህ ዋው አረፍ አረፍ እቃ ነው

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መቅደላም ጎራ አልሽ እንደ ሀገራችን ጎበዝ

  • @user-kd8qh3md6j
    @user-kd8qh3md6j Před rokem +1

    አካባብ የትነወ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Před rokem +1

    Mediye wudee enkuwan selam metsh ywn melkam mash allah gobez allah yerdash

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před rokem +2

    ውዷ እህቴ
    የት ነው ልዪ ቦታሺ
    ሲቀጥል ቁጥርሺን እፈልጋለሁ የምታውቁ እህቶቸ ሹክ በሉኘ
    እዚህ እሥደቱ አለም ላይ። እቃ መሠብሰቡ ኪሳራ ነው ካርጎ ሲደረግ ያለው ክፍያ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před rokem

      ያለሁት ወሎ ኮምቦልች ትክክል ነሽ ካርጎ ይጎዳል

  • @selam9927
    @selam9927 Před rokem

    ሰላም ላች ይሁን ማሻ ከላክሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልን ብዙ ልጆች አለን ወደዛ እድልኪልን አይተሽ አትለፊኝ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤💔

  • @fafidessieweloyewa922

    ለጥንካሬሽ ቤተሰብ አደረኩሽ በርች እህት

  • @kmem96
    @kmem96 Před rokem +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መዲየ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ የኔውድ እህት በአላህ ሸርአረጊልኝ የኔመልካም በአላህ ስራፈልጉልኝ እሪያድ 😢🙏

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርች❤❤🎉🎉

  • @bduid6502
    @bduid6502 Před rokem

    ቁጥር ስጭኝ የኔንም እንድትገዥልኝ እኔ እቃ መግዛት አልችልም በናትሽ🥰🥰🥰 ደስ ሲል አገዛዝሽ

  • @user-vz4zt6jt8j
    @user-vz4zt6jt8j Před rokem

    walikum aselam mashi alah medi betam yamral ensha alah lenem tgezilgnaleshi

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před rokem +1

    መዱየ ወላሂትለያለሺ ኢንሻአላህ እኔምቤቴንልጨርስና ትገዢልኚአለሺ

  • @RAHMAMUHAMMED-eh6yy
    @RAHMAMUHAMMED-eh6yy Před 11 měsíci

    እኔም ከላላ ወረዳ ደገር የሚባል ቦታ ታደርሻለሽ ወይ እዛዉሄደሽ የብፌእቃዉን እዛዉእብፌዉሥ ማለትም እረትበሽ የምትመለሽ ከሆ እፈልጋለሁ

  • @mukiamukia5860
    @mukiamukia5860 Před rokem +2

    የት ነሽ ኮምቦልቻ ወላ ከሚሤ

  • @sozyaleksandro7594
    @sozyaleksandro7594 Před 10 měsíci +1

    ማሻ እኔም እፈልጋለሁ እህቴ

  • @bilaldiab8393
    @bilaldiab8393 Před rokem

    እናት ስልክ አታነሺም እንዲትነው ማግኘት የምንችለው እቃ ማዘዝ እፈልጋለው

  • @muna4453
    @muna4453 Před rokem

    ዋው ስልክሽን ፈልጋለው ውዴ ሻሸመኔ ማድረስ ትችያለሽ❤❤

  • @wollo-tube2032
    @wollo-tube2032 Před rokem

    እናመሰግናለን ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስሰጥ ምንድነው ሁልግዜ አንድ ቦታ የምትቀመጭው

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před rokem +1

    መሻአላ
    ህ ማሻምትልኪያለሺ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p Před 5 měsíci +1

      ደሰ አለሸ ሰሙ ሰነሳ ማን እንዳገር

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Před rokem +5

    አሠላምአኩም ዉድ ያገሬልጆች
    ሰላም ላገራችን🇪🇹 ሰላምአድነትያምጣልን🤲

  • @ummehathem4979
    @ummehathem4979 Před rokem

    መሻአላ መድየ አላህ ያጠክርሽ

  • @hayatumer2879
    @hayatumer2879 Před rokem

    ማሻላህ እህት እቃሺ እርካሺነው እዴሚያወሩትአይደለም በርቺ ኢሻላህ እኔም ቤቴልጨርሰትንሺነው የቀረረኝ እገዛለሁየቤትእቃ አዛለሁ ኢሻላህ

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 Před 2 měsíci

    መሸአለሀ መዲ ሀቢቢት

  • @user-ki8xo9dd1g
    @user-ki8xo9dd1g Před rokem +1

    መዲየ ማሻ የዘዘቺሺን ልጂ ቁጥር በውሰጥ ላኪልኚ በአላህ

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Před rokem

    ወላሂ ኢንሻአላህ እኔ ምገዛለሁ ውዴ በርችልን

  • @user-fs6jd4mu1f
    @user-fs6jd4mu1f Před rokem +1

    ቆጆ ነው❤🎉በርች

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +1

    የኔ ትራ መች ነው

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x Před rokem

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርቼ ሰልክ አሰቀምጪ እኔም እፈልጋለሁ

  • @ሪችነኝ
    @ሪችነኝ Před rokem

    ስልክቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před rokem +1

    አረ መድ ማሻአላህ አገራችን ልቴጅነዉ❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እደትነሺማሬ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ በርች መድየ በርች ግን እህት እቃ ልዘዝሺ ብየሺ አልመልሥልኝ አልሺ ትንሺ እቃወች እፈልግነበር ታየሺው

  • @merriam6681
    @merriam6681 Před rokem

    የኔ ጎደኛ ናት በርቺልኚ ማማየ

  • @aktelmobile5023
    @aktelmobile5023 Před rokem

    ጎበዝመዲበረቺየኔጀግና ታማኝነሽአላህይጨምርልሽ❤❤❤

  • @selam7639
    @selam7639 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነው ❤ለ እኔም ታደርሽልኛለሽ ወደ ሆሳና 😊

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz Před rokem

    ማሻአላህ በርቺ አላህ ያግዝሽ እህቴ ለቤት አዲስ ነኝ

  • @Aleemaaleema-jy7zv
    @Aleemaaleema-jy7zv Před 21 dnem

    ማሽአላህ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před rokem

    ማሻአላ መዲ ኮሜንት መልሽ ውደ እስኪ ስለብርድልብስ ንገሪን ከዚህ ከምንልክ የኮሪያው አለደ አንደኛው

  • @semirasami5983
    @semirasami5983 Před rokem

    መሻአላ ጎበዠ ደህናነው በርች

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Před rokem

    ማሻ አላህ ጉበዝ በረች እህት

  • @mohammedebrahim1106
    @mohammedebrahim1106 Před rokem

    መድ እህት ለምነው ግን ሰልክ እማትመልሸው ተሰፋካአሰጭም

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Před rokem

    መሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ መዲየ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před rokem

      አሚን ማማየ አናንተም ለሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar4115 Před rokem

    የኔ እህት በፈጠረሺ መልሺልኝ የት ነው ያለሺው እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ትውልድ አገሬ ጎንደር ነኝ ገዝተሺ ታደርሽልኛለሺ ወይ በፈጣር ቁጥርሽን አስቀምጭ የእውነት እርጋታሺ ሁሉ ነገርሺ

  • @lailamohammed8263
    @lailamohammed8263 Před rokem

    ጠንክሪ የኔ ጀግና የኔ ሀቀኛ

  • @aahlam82
    @aahlam82 Před 3 měsíci

    በርች ሁቢ🎉

  • @edrees3917
    @edrees3917 Před rokem

    መድየአሏህይጠብቅሽእህቴ

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Před rokem +1

    አላህይጨምርልሺ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Před rokem

    ኢንሻአላህ እኔም አስገዛለሁ አችን

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Před rokem

    ደስ ይላል ወደ መቀሌ ትልክያለሽ እንዴ❤

  • @user-mw4em9xe4q
    @user-mw4em9xe4q Před rokem

    የትነውያለሽው የኔንምባሟላሽልኝ

  • @ababechyoutube2572
    @ababechyoutube2572 Před rokem

    በርቺ

  • @ami3506
    @ami3506 Před rokem +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @user-pd2ws9ly5d
    @user-pd2ws9ly5d Před rokem

    እህቴ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před rokem

    ኣረ ለኔም ሀይቅ ባደረሺልኝ

  • @sikosulo8296
    @sikosulo8296 Před rokem

    እህትመካነሰላምትልኪልኝአለሺእደ

  • @abayabay-jr7mp
    @abayabay-jr7mp Před rokem

    በረችእህቴእንኳን፣ክአገረችን፣ብቅአልሸ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem

    አላህ ይጠብቅሽማር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mi3df1vw3m
    @user-mi3df1vw3m Před rokem

    ወደሀገራችን ብቃልሽልን እደየ ቆይ እኔም ኢሻአላህ

  • @ruhamatube1773
    @ruhamatube1773 Před rokem

    ቆቦ ታደርሻለሽ እህት የ3 ሰው ዕቃ ነው መልሽልኝ እህት😘😍

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Před rokem

    Am first cometi like 👍godha 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @maryammm6886
    @maryammm6886 Před rokem

    Arsii tadashalesh wey pls

  • @AAl-nw9ow
    @AAl-nw9ow Před 3 měsíci

    ማሽአላህዉደ❤❤

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Před rokem

    የት ነው ያለሽው ለምሳለ ወላይታ ማስላኪ ትችያለሽ??

  • @YtD-wu5zz
    @YtD-wu5zz Před rokem

    ማሻ አለህ❤❤❤ እህቴ

  • @Barka436
    @Barka436 Před 14 dny

    ሰላም ሰላም እኔ ምለዉ የትም አገር ትወስዳላቹ

  • @Qasmiii931
    @Qasmiii931 Před rokem

    Oromoo betuu afnii

  • @madinaidiris-hc9dn
    @madinaidiris-hc9dn Před 11 měsíci

    እኔ እራሱ መቅደላ ማሻ ነበርኩ ግን አትቺይደሁ ብየነው እፍልግ ነበር

  • @sikosulo8296
    @sikosulo8296 Před rokem

    ምላሽ

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před 11 měsíci

    ቁጥርሽ፣የትነው፣ሰሞኑን፣እደውልብሻለሁ፣ሀርቡ

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Před rokem +1

    ማሻአላህተባርክአላህ

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 Před rokem

    መዲ መቅደላ ማሻም ትሂጃለሽ ማሻአላህ

  • @zumaara2080
    @zumaara2080 Před rokem

    Mashaallaha Tabarakllaaha

  • @kwtkwt9695
    @kwtkwt9695 Před rokem

    Mashalla mashalla ❤

  • @muhabakedir3082
    @muhabakedir3082 Před rokem +1

    🎉❤❤❤❤ሥልክአሥቀምጪ

  • @user-uy8ll6hv7x
    @user-uy8ll6hv7x Před rokem

    ወአለይኪሰላም ወራህመቱሏህ አህለን መድናየ ማሻአሏህ ታማኝ ሀቀኛ እህታቺን በርቺ አሏህ ሪዝቅሺን አብዝቶ ይስጥሺ በአኼራም ጀነትን እንድወፍቅሺ ዱአየ ነው አጭበርባሪ ዩቱበሮቺ ሀቀኝነትን ከሷ ተማሩ

  • @user-iu4et2ws2z
    @user-iu4et2ws2z Před rokem

    ራያ ቆቦ ታደርሽ አለሽ

  • @lubabageto6117
    @lubabageto6117 Před rokem +1

    መሻአላህ አህቴ

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokobegirima4288
    @kokobegirima4288 Před 9 měsíci

    inem ifalegalawu ba allaa