16ሺ65 ብር የፈጀው እጥር ምጥን ያለ የቤት እቃደጋን አደረስኩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 234

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Před rokem +25

    ይሄን ሳይ አልሀምዱሊላህ አልኩ ለአዲስ ጎጆ ወጭወች በቂ ናት 😍

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před rokem +6

    የሰዉወሬአትስሚ ማማዩ ተያቸዉ የራስሽን ልብእራስሽነሽየምታቂዉ ሰዉ ዛሬ ቢያደቅሽ ነገረ ያማረሩሻል ለህሌናሽ ስትይ ብቻስሪ ማማዩ❤❤❤❤

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Před rokem +4

    ማሻአላህ መዲየ አላህ ያግዝሽ
    ውድ የሀገሬ ልጆች አበረታቱኝ ሀገር ቤት ሂኘ ነው የምሰራው

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem +3

    ይችን ልጅ አየሁ በቅ የሚሰራ ጎበዝ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ekrutube
    @ekrutube Před rokem +6

    አሰላሙአልይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን እሐታችን እኳ ደህና መጣሺ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሪፍና አስተማሪ የሖነ የሊብ ላይ ቆይታ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ሰላም🕊🕊 ለወገን ሰላም🕊🕊 ለሀገር ሰላም🕊🕊 ለኢትዮጲያ ሰላም 🕊🕊ያረቢ ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Před rokem +2

    ጎበዝ ነሺ ማሻ አላህ በማሰረጃ ነው የምታቀረቢው💐💐💐👍👍👍👍

  • @hsgdgggshsgsg4509
    @hsgdgggshsgsg4509 Před 5 měsíci

    መድ ስለሰውአትጨነቂ ስራሺን ቀጥይ ማሻአላህ ጎበዝነሺ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 Před rokem +1

    ወአለይኪ ሰላም የኔውድ ግን ለምድነው አንቺ ሀገር ገብተሽ በመስራትሽ የምደሰተው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ እደጊ መዲዬ❤❤

  • @አይንዬየራያዋ

    እዉነት እጥር ምጥን ያለ ደስየሚል እቃ በእዉነት ሀቀኛ ልጅ እስከማስረጃዉ እዉነት እንዳትቀየሪ እህቴ እራያ ቆቦ ታደርሻለሽ እማ የሰዉ ወሬ አትስሚ እህቴ በወረቀት ፃፊና በወረፋ አድርጊዉ እህቴ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před rokem +1

      እሽ እህት አመሰግናለሁ ራያ ቆቦ አደርሳለሁ

    • @አይንዬየራያዋ
      @አይንዬየራያዋ Před rokem

      @@Medtube1988 አመሰግናለሁ እህቴ አንድቀን ታደርሽልኛለሽ በርች

  • @chgghg7135
    @chgghg7135 Před 8 měsíci

    አረ ለኔ መቸ ነው ተራየ መድ ስራሸ ጥርት ያለነው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před rokem +2

    የወተት እቃዋአመረችኝ ሁሉምአሪፍነው ማሻ አላህ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před rokem +2

    መድየ ሱደውሉልሺ በደብተር ወረፋ እንዲይዙ መዝግቡ ከዛ ወረፋቸውን እንደጠብቁ ግርያቸዝ ላችም ጡሩ ይመሰለኛል ዋላሁ አለም

    • @smutyetube
      @smutyetube Před rokem

      ቃብድ ካስገቡ እቃው ይጨምርባታል የሜረዳት ሰው ቤኑር ብዙ ሰው ታስተናግድ ነበር

  • @kokab597
    @kokab597 Před 6 měsíci

    የእኔ ዉድ ማጄቴ እስኪ ዉንድሜ አሁን ነው የተዳረዉ ሰርብራይዝ አድርጊልኝ

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ነው እህታችን እኔም እናቴን እንዲህ ባስደሰትኳት

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ Před 7 měsíci

    እንሻአሏህእኔም እጠልብሻለሁየኛቆንጆእህት

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ መድንየ እህቴ ጎበዝ የኔ ጀግና በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘንና መከባበር ይስጠን ተሁሉም ግን የሀገራችን ሰላም ይስፈንልን ሁሊየም ያረብ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 Před rokem

    የኔቆጆስወድሺ ሀቢቢቲ የኔንም አድቀን ትገዥለሺ እህት ስልክቁጥርሺን ብዙእቃነዉ የገዛሺላት16ሺነዉ ማሻአላ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 8 měsíci

    ማሻአላህ ጎበዝ በርች ጊራና ታደርሻለሽ ወይ እስቲ መልሽልኝ ካየሽው በቅርብ ሀገር ልገባነበር ብገዥልኝ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +1

    ይህን ሳይ ደስታ ተሰማኝ ግን በፈጠረሽ የመቸ ነዉ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před rokem

      ከሳምንት በፊት ነው ማማየ

  • @bint6359
    @bint6359 Před rokem +2

    የዛሬዋ ደግሞ የወተት እቃ ማሻ አላህ ታምራለች

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Před rokem

    የኔ ማር በርችልኝ እራስሽንም እየጠበቅሽ አላህ ይገዝሽ🥺🥰አንድ ቀን መቅደላ ኮሬብ እደምትወስጅልኝ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 Před rokem

    ውድእህቴ ማሻአላህ በርችልን ወላሂ መድየ ማሻአላህ በጣም ሀቀኛነሽ ግን ስልክሽን አጣሁት ከቻልሽ ስልክሽን እኔም እፈልጋለሁ ኮቻ እዛው ቅርብነው

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 Před rokem

    መድየ ቅመም እኮነሽ ሀቀኛ ነሽ ላይክ ሸር አርጎላት በአላህ

  • @zeynebzeyneb6859
    @zeynebzeyneb6859 Před rokem +1

    ማሻአላህ ቤዚክ የሆኑ እቃዎች ግን በጣም ወጩ ቀላል

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu Před rokem

    ውጫሌ ምትውስጅ ከሆነ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem

    ዉአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን መድየ በርቺልኝ የኔ መልካም

  • @user-jb2bn7ow9m
    @user-jb2bn7ow9m Před rokem

    መዱየ ስልኪሺን ላኪ ወድ

  • @user-eo8xt5ci4x
    @user-eo8xt5ci4x Před 4 měsíci

    ማሻአላ በርች እህት

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አልሃምዱሊላ እላለው ወላሂ የተረጋጋሽ

  • @asma-r2b
    @asma-r2b Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ እደጊልኝ😘

  • @hiah3gg939
    @hiah3gg939 Před 8 měsíci

    ለኔም ሙሉ የቤትቃ ታደርሽልኛለሽ ወግድ❤

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Před 8 měsíci

    መሻ አላህ ገና ይችን አየሁ እጥር ምጥን ያለች በቂ ነው ብሩን ሁሉ እቃ ላይ ከማድረግ😢

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem

    ማሻአላህየወተትእቃዋ ስታምርበርቺ መዱ

  • @yemaleda
    @yemaleda Před rokem

    በእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ ግን የት ነዉ ያለሽዉ ማማዬ እስኪ አሳዉቂኝ

  • @ruhamatube1773
    @ruhamatube1773 Před rokem

    ጀግና ነሽ በእውነት በርችልኝ ዕቃሽ በጣም ያምራል ቆቦ ታደርሽ ከሆነ ንገሪኝ ማሬ አንች ብቻ ነሽ የልብ አድርስ 😍😘

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b Před rokem

    ማሻ አላህ በትንሽ ብር ብዙ እቃ ለኔም አንድ ቀን ትገዥልኛለሽ

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j Před rokem

    ማሻ አላህ ምን ነበር ሁሉም እዳንች ሀቀኛ ቢሆን

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem

    አብሺሪ ውደ አላህ ያግዝሽ ስራውንም አላህ ያቅልልሽ በርቺ

  • @user-tc3vs4yl6c
    @user-tc3vs4yl6c Před rokem +2

    ልክ እኔ ማዘዝ የምፈልገዉ እንድህ ነዉ ምጥን ያለች እቃ

  • @zenbabelay1369
    @zenbabelay1369 Před 8 měsíci

    ማሻአሏህ ይሄ ሁሉእቃ በትንሽ ብር

  • @user-tz1pw5uq1j
    @user-tz1pw5uq1j Před rokem +1

    ግንእህትቁጥርሽየትእያግኘትነውእኔምእፈልጋለሁላኪልኝቁጥርሽን

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እህቴዋ ሰብስክራይፖ አረኩሽ ለኔም ብትገዥልኝ

  • @user-rq7is6ds5t
    @user-rq7is6ds5t Před 8 měsíci

    የትነውግን መገኛሽ ሲያማምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @FathimaFathima-jf8yg
    @FathimaFathima-jf8yg Před rokem

    አሰላም ዋልይኩም እህቴ ለኔም ገጀልኝ ዋሳብ እሪከረድ አረገኘ ለሁ

  • @zizubentadem5544
    @zizubentadem5544 Před rokem

    መዲየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ኢሻአሏህ ለናቴ ሰረፕራይዝ ታረጊልኛለሽ

  • @ZzZz-m2i
    @ZzZz-m2i Před 5 hodinami

    ማሻ አላህ

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Před 10 měsíci

    አብሺሪእሕት

  • @saraendris8485
    @saraendris8485 Před rokem

    መዲ የኔ ተራ መቼ ነው

  • @webnet4437
    @webnet4437 Před rokem +1

    መኩይታደረሻለሺእሒቴ

  • @SayedAhmada-sz7xe
    @SayedAhmada-sz7xe Před 3 měsíci

    እህቴ ወረኢሉ ታደረሻለሽ??

  • @fatima1865
    @fatima1865 Před 5 měsíci

    እረእኔንም ውድ አስተናግጅኝ

  • @user-xm2eg3ix1r
    @user-xm2eg3ix1r Před 5 měsíci

    አብሸሪ ሀዪ አላህ ያግዝሽ

  • @Khayria1212
    @Khayria1212 Před rokem

    እህት ቢዲወችሺን ሁሌም አያለሁ ማራያምን ሀቀኛነሽ ቀጥይበት እኔ የራያ ቆቦልይነኝ አንችየትነሽቤተሥብሠብራይዝታረጊልን❤❤❤

  • @zamzammuhammad8449
    @zamzammuhammad8449 Před rokem

    ማሻአላህ ማማየ በርች

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před rokem

    ወአለይኩም፡ሠላም፡ወራሕመቱሏሒ፡መድየ፡እንኳን፡ደሕና፡መጣሽ

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Před rokem

    በርችልኝ እማ ኢሻአላህ ቤቴን ልጨርስና ለኔም ትገዢልኛለሺ

  • @Sheqala
    @Sheqala Před rokem

    ❤❤ማሻአላህ ውድ የሞሰብ ዳንቴሉ ሲያምር🎉🎉🎉

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Před rokem

      ለሱ አራት መቶ ማውጣት ይከብዳል ወላሂ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +1

    ማሻላምርጥሠውነሺ፡ኢሸአላ፡ሁላችንም፡በየተራ፡ይደርሠናል፡ኧርያደክማል

  • @mrsaudi-cm4ul
    @mrsaudi-cm4ul Před rokem

    እኔ እፈልጋል ሁ ለእህቴ አጣዪ. ታድርሻልሸ ወይ ማሬ በአላህ መልሸልኝ

  • @user-ql4gs5px2s
    @user-ql4gs5px2s Před 4 měsíci

    አረእህ በምድ ነው የማገኝሽ👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @almazgudeta940
    @almazgudeta940 Před rokem

    ዎዎው በጣም ያምራል እንዴት ነው ምአግንሽ እንት

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 Před 4 měsíci

    ግን ሀገራችን እቃ ውድነው

  • @xyydchecking3100
    @xyydchecking3100 Před 8 měsíci

    መሸአላጠክር

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw Před 4 měsíci

    ማሻአላህነውብላአፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mernomelaku4878
    @mernomelaku4878 Před rokem

    ሲደወል ለምን አታነሽም እኔማ ተስፋ ቆረጥኩ

  • @makeyajmal3627
    @makeyajmal3627 Před rokem

    አብሽሪ ሀያቲ ማሻላህ በጣም ምርጥ እቃ

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u Před 8 měsíci

    እረ የት ነሽ ንገሪኝ እኔም እፈልጋለሁ

  • @MdHassan-xr3wr
    @MdHassan-xr3wr Před 4 měsíci

    ቀጥርሺን

  • @bintebaba-ts6zs
    @bintebaba-ts6zs Před rokem

    የርከቦቱ መስታወቱ ግን ጠንካራ ነው አይሰበርም?

  • @user-wi1ix4ii5l
    @user-wi1ix4ii5l Před rokem +1

    ወዓልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @Kareema-x1j
    @Kareema-x1j Před 19 dny

    በርች

  • @fatmaussn
    @fatmaussn Před rokem

    ነይማ ለኔም ግዥልኝ❤

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Před rokem

    ዜዷዬ በርች አይዞሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m Před 6 měsíci

    እህት አትመልሺም

  • @user-zh7sg7iw6j
    @user-zh7sg7iw6j Před rokem

    ማሻ አላህ ጠንክሪልንንንንን ውደ

  • @user-ke8fk5hx6g
    @user-ke8fk5hx6g Před rokem

    ቁጥርሺን ላኪልኝ እኔም ማዘዝ ፈልጊ ነው እህት

  • @fatomasindanowsind2777

    እህቴ ስልክሽንላኪልኝ

  • @Oo-ch3sw
    @Oo-ch3sw Před rokem

    አገሬ ደጋን ስሰማ ደስ አለኝ

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Před rokem +1

    Enem eflegalehu mide wolidia tadreshalshi fergena yelibs mashinun ena ye kushna ekawoch endtgzhlegn efligalehu

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem

    ማሻአሏህ በርች ማማየ❤❤❤❤

  • @Tube-kx5gx
    @Tube-kx5gx Před rokem

    በአላህ እናቴን አስደስችልኘ ገነቴ ናት

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Před 8 měsíci

    መቸ ትመልሻለሽ

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Před rokem

    እንኩአን ደህና መጣሽ🎉

  • @user-yd3ck8pf3u
    @user-yd3ck8pf3u Před 9 měsíci

    መድየቃልአጣሁልሽ

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar4115 Před rokem

    በፈጠራቹህ አትለፉኝ የት አገር ነው ቁጥሮስ

  • @HayahHayah-ep8fs
    @HayahHayah-ep8fs Před rokem

    እሕቴየትነውቦታው

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před rokem

    በርች ማሻአሏህ የኔ እህት

  • @user-vg9my2wm1w
    @user-vg9my2wm1w Před rokem

    ማሻ አላህ ጠክሪ እህት

  • @user-nw2um2ys6g
    @user-nw2um2ys6g Před rokem

    ቁጥር አስቀምጭ

  • @user-gc6rc4rk1d
    @user-gc6rc4rk1d Před měsícem

    መልሽልኝዉዴ እኔእፈልጋለሁ

  • @feardasmaemmed5869
    @feardasmaemmed5869 Před rokem

    በቀጥታ ደውየልሽም አታናሽም መዲ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ የኔዉዲ

  • @fathimaseid4498
    @fathimaseid4498 Před rokem +1

    መዲየ ቁጥረሽ የት ነው እምገኝው

  • @AaBb-ey9js
    @AaBb-ey9js Před 5 měsíci

    መሸአላህ

  • @zedoyoutube9695
    @zedoyoutube9695 Před 4 měsíci

    የትነሽ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před rokem

    ማሻአላህ እጥር ምጥን ያለች እቃ ብዙ እቃ በትንሽ ብር 👍👍👍👍👍አርጉ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem

      ሉቢቲ ደምሪኝ ልደምርሽ❤

    • @lubaba355
      @lubaba355 Před rokem

      @@yosufjed3713 ዩቱብ የለኝም ምኑን ትደምሪኛለሽ ዉዴ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem

      @@lubaba355 eshi wede mitetekemi mesiloge new

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z Před rokem

    ኢሻአላ ለኔም ወደደአዝሻለሁ እህት

  • @fafilove1581
    @fafilove1581 Před 8 měsíci

    መዲ ዋትስ አፕ መልሽ😢😢😢

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ መሻ አላህ በርቺ እህቴ