#አይነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የፍቅር ነገር 💖

Komentáře • 32

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Před 3 měsíci

    የአይነስውሩ ትረካ እክግ ሱስ ያስይዛል በጣም ደስ የሚል ነው በርች ምንም የሚጎለው የለበትም ደስ ይላል ሰላምና ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለህዝባችን ላገራችን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ

  • @Abu447
    @Abu447 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልየ እንኳን ሰላም መጣሸ ማሻአሏህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሰው ልጅ በሙሉ አሏህ ያምጣልን

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ዋዉዉዉ አቀራረብሽ በጣም ልዩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን አስደሳች ቆይታ ክብ እናመሰግናለን

  • @slmgl37
    @slmgl37 Před 5 měsíci +1

    25 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık 🤲 Allah'ım dualarını kabul etsin inşallah 🤲 Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷 Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 5 měsíci +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዷ ማሻአላ በርችልኝ ደስየሚልአቀራረብ❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před 5 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ዋው ደስ የሚል ታሪክ🥰🥰🥰❤❤❤👍

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጥቸለሁ በርቱልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ና ፍቅር ያድልልን ምራጥ ተሪክ ነው❤❤❤

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Před 5 měsíci +1

    አሰለሙአለይኩመሰ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ እኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mw7nm3bj5f
    @user-mw7nm3bj5f Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ሰላም መጣሽ የወዜ በርችልኝ መሸአላ ተባረክ አላህ🎉

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት አለሜ አሪፍ ቆይታ ነበር እማ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ እማ ጎበዝዝዝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Před 5 měsíci +1

    አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረካሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ምርጥ ስው የኔ ስስቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před 5 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአልፈለቅአዬበፍቅር በሰላም በጤና እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ሚል ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን❤️

  • @hawawussen
    @hawawussen Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ ማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤

  • @Habeshawit9
    @Habeshawit9 Před 5 měsíci +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልፈለቅየ በርቺ ውዷ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልፈለቅየ ማሻአላህ በርች

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ቀጥይበት እግዚአብሔር ይጨምረልሸ 👍👍👍👍🙏

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍👍

  • @sekinatube1816
    @sekinatube1816 Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን ራቢየ አመሰግናለሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ያሳዝናል መጨረሻው እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለሁ

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e  Před 5 měsíci +1

      ሰኩየ ዛሬ ማታ ኢንሻአለህ ዉዴ መጨረሻዉን ለቀዋለሁ 💖👈የኔ ብርታት

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Před 5 měsíci +1

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexa fexari yemsgni fexari yamni aywdiqmi hulmi fetun wedfxari yemlsi 🎉🎉🎉🎉

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 5 měsíci +1

    wa wr wb አል ፈለቅ ሚዲያ ማሻ አሏህ 👍👍

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ አልፈለቅ ጎበዝ እኔን የሚመስጠኝ ድምፅሽን እንደ ሽማግሌ እና አንዴ አሮጊቷ የምታወሪው ነገር መጣም ያስቀኛል ይመችሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před 5 měsíci +1

    አህለን ውዴ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን ውዴ🎉🎉🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 5 měsíci +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ አልፈለቅ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Před 5 měsíci +1

    ሠ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ሠለም ማሸአለሕ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e  Před 5 měsíci

    💐💐💐💐

  • @RUKIYA865
    @RUKIYA865 Před 5 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአሊ ይኩምወዴ🎉

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e  Před 5 měsíci

    ❤❤አህሄንን 💖