GMM TV_

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2022
  • የማውቃቸውን አገልጋዮች ሲዖል ውስጥ ሳያቸው በጣም ደንግጫለሁ፣ ከተነሳሁ በኋላም አግኝቼ የነገርኳቸው አሉ!
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @EliasTedrose
    @EliasTedrose Před měsícem

    ምስክርነቱ መልልካም አስተማሪ የሆነ ነው የሰው ልጅ የተከፈለልን ዋጋ የምህረት ደም ነው ነገር ግን ጌታን በቅድስና እሱን በመፍራት ለጌታ እንድንኖር የደሙ ሀይል ይርዳን ነገር ግን እነዛ ሲኦልዐውስጥ የታዩ አገልጋዬች ሁለቱን አግኝተው ያዩቱን በግልፅ ተናግረዋል የሁለቱ ነገር ግን ቢነገራቸው መልካም ነው መቼም አምላክ ምህረቱ ብዙ ነው ይራራልን ልባችን በሱ ፍቅር ይቀይርልን ይርዳን ለንሰሀ ያብቃን ግን ያስፈራል ምንም ፅድቅ የለኝም አምላክ በፅድቁ ያፅድቀን

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +2

    ወንድማችን ግርማ ቤካ እንኳን ጌታ ረዳህ ! እንወድሃለን ፡ ግን ግን የልጅቷ ነገር ትክክል አይመስለኝም ስህተት ሠርታለች ባይ ነኝ ፡ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ !!

  • @bemnettaye
    @bemnettaye Před měsícem

    በስምህ ትንቢት ተናግረናል ይላሉእኔም አላውቃቸውም እላለሁ

  • @anonymusgworl07
    @anonymusgworl07 Před 2 lety

    አሜን

  • @temesgennegesse6029
    @temesgennegesse6029 Před 2 lety

    Remain blessed.

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 2 lety

    Tebareki Pastor

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety

    I learned a great lesson from this amazing testimony. GBU abundantly pastor.

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Před 2 lety

    ዋው ግርምሽ እንኳን ጌታ እረዳህ አልማዝ ኃ/የሱስ ነኝ የተባረኩ ቤተሰቦችህ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @habtubezabhe9605
    @habtubezabhe9605 Před rokem

    ካየ በቃላት ልገልፀው አልችልም ብሎ ይቀመጥ::

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před 2 lety +1

    ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ብዙ ነገር እየተማርን ነው።
    ዛሬ ግን የኘህ አባት ምስክርነት ትንሽ ግር አለኝ።
    1. ስለሲኦልና መንግስተሰማይ ምስክርነቶች ከብዙ ሰዎች ሰምቻለሁ እንዳለም አምናለሁ ነገር ግን እሳቸው ድንገት አነጋገር ካለመቻል ሊሆን ይችላል ያዩትን ነገር በደንብ መግለጽ አልቻሉም፣ አንተም እንዲናገሩ እንዲያስረዱ ጠይቀሀቸው ነበር ግን የጠበኩትን ያህል describe አላደረጉም
    2. የተናገሩት እርስ በእርሱ ይጋጫል። አንተ እንኳ ደጋግመህ ስትጠይቃቸው የመለሱት መልስ ከእርሳቸው አይጠበቅም፣ ሲኦል ውስጥ ትላልቅ ወይም በአገልግሎት የሚታወቁ ሰዎችን እንዳዩ ተናግረው ካዛ ደግሞ ሌሎች ሰዎች አንዳንድ ስመጥር አገልጋዮችን ሲኦል አየን ያሉትን ሲኮንኑ ትንሽ አይመችም፣ ይመስለኛል ለምሳሌ ቲቪ ጆሽዋን ሲኦል ውስጥ አየነው ስለተባለ ብዙ ሰው ከፍቶታል፣ እንዴ እኛ እኮ ሰዎች ነን ስለዛሰውዬ የቅድስና ህይወት የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው፣ ደግሞም አንርሳ ሰው ነው፣ ብዙ ሰዎች እኮ ወንጌልን ሰብከው ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ አምጥተው ለራሳቸው የወደቁ ወይም የሳቱ ሰዎች እኮ አሉ፣ ለምን ቲቪ ጆሽዋን እንደ ክርስቶስ ምንም ነቀፋ የሌለበት አደረግነው ለብዙዎች እንዳውም እንደ ጣኦት ሆነባቸው፣ ልብን የሚመረምር እግዚአብሔር ብቻ ነው፣
    እሳቸው ያዩት ልክ ሌላው ያየው ደግሞ በጣም የተሳሳተ አድርጎ መገመት በራሱ ጥሩ አይደለም
    3. እኔ የተረዳሁት በጣም ገንዘብ ያላቸው ወገን ያላቸው ዝና ያላቸው ሰው እንደሆኑ ነው፣ አንዳንዱን ነገር ለሰዎች አእምሮ ሲባል ባይናገሩት፣ ልጄ ገንዘብ ስላላት ጉቦ ሰጥታ... እንዳው ዝም ብለው ገብታ አየችኝ ቢሉ መልካም ነበር፣ መርሳት የሌለብን ይኼንን ፕሮግራም የማያምኑ ሰዎችም እንደሚያዩት ነው
    4. እኝህ አባት የተናገሩትን ሌሎች በተለይ ወጣት ወይም ምንም በሰው ዘንድ ታዋቂ ያልሆኑ ሰዎች ተናግረውት ቢሆን ኖሮ እንጃ እዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረቡን ዱላም ይበዛባቸው ነበር
    ባጠቃላይ እኔን የገባኝ በምድር ላይ ስንኖር ስለአለን እውቅና ገንዘብ ወይም ቤተሰብ ብዛት ሳይሆን ይሄንን ድንቅ ጌታ እያደረገልኝን ምህረቱን ያስመለጠኝን ድሀ ሀብታም ሳይል የሞተልንን ጌታ ለሰው ሁሉ መስክሮ በተለይ ህይወታችን ምስክርነት እየሆነ ድሀን የምንወድ የእግዚአብሔር ፍቅር ውስጣችን እንዲፍለቀለቅ ነው
    አንድ ጥሩ ነገር እሳቸውም እንዳሉት ዋናው የሚያስፈልገው የቅድስና ህይወት ነው። ይህንንም ራእይ ለእርሶ ለራስዎ መልእክት እንደሆነ ቀደም ሲል እንደተናገሩት ለካውንስሉ፣ ወይም ጠ/ሚ ባለስልጣናትን ለማስደሰት ብቻ መሮጥ ሳይሆን ድሆችን እንድናስብ፣ በጎቹን በትክክል እንዲያሰማሩ፣ ክርስቶስ ግድ የሚለው ስለካውንስሉ ሳይሆን፣ ለበጎቹ ነውና፣
    እንደ ቤ/ክ ተሰብስቦ ዳንኪራ መደለቅ፣ ልታይ ልታይ በባለስልጣናት ለመታወቅ ወይም ታዋቂ ዝነኛ ለመባል ሳይሆን ምእመኑን በተሰጠን ሀላፊነት ማገልገል፣ በሰው ከመታወቅ በእግዚአብሔር መታወቅ መልካም እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስም ይነግረናል።

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před 2 lety

      I appreciate your comment, I have the same thought with you. Beteley sile lijachew yetenagerut yasafral.

  • @fekadesolomon3895
    @fekadesolomon3895 Před 2 lety

    Thank you for this testimony Pastor. It is an alert ⚠️ for all! I hope you will tell the message to the remaining two specific persons. May God Bless you!

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      ሲኦል ውስጥ የታዪት አገልጋዮች ለዘላለለም እዚያው ይኖራሉ ማለት ሳይሆን ሁላችንም በምድር ላይ የሲኦል ኑሮ የምንኖርበት ጌዜ አለ እንጂ በጌታ የሆነሰው በዘላለለም እሳት አይቀጣምበስራ አይዳንም እና ጌታ ለአለም ሁሉ እዳ ከፍልዋል

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před rokem

    እንዴ ፓስተር በልጅህ በኩል ህገወጥ ስራ ተሰርቶ ለጥበቃና ለአንዳንድ ሰዎች ጉቦ ሰጥታና በህገወጥ መልኩ ላደረገችው ነገር እግዛብሄር ነው ያደረገው ትላለህ??
    አረ እባካችሁ እግዛብሄር እኮ የእውነትና የእውነት ብቻ አምላክ እኮ ነው በህገወጥ መልኩ እግዛብሄር አይሰራም ። እባካችሁ የረባ ያልረባ ማጭበርበራችሁን ሁሉ እግዛብሄር አደረገው እያላችሁ በእግዛብሄር ላይ አትዘባበቱ ። በተለይ በአህዛብ ዘንድ እባካችሁ ቅዱስ ስሙን ማላገጫ ምክንያት የሚሆን ነገር አታውሩልን አስቡበት እግዛብሄርን በአግባቡ አለማወቅ ነው ለኔ ለክብሩ የማይመጥን ምስክርነት የወረደ ቃለመጠይቅ ነው ለእኔ።
    ከአንዳንድ በኦርቶዶክስ ውስጥ በእግዛብሄር ላይ እንደሚሳለቁ ተረቶች እና ገድሎች ነው የሆነብኝ

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox8198 Před 2 lety +1

    ...ስለ ሕልሙ ኣይደለም፤ የሕልሙ እወነትነት ለኣላሚውና ለጌታችን መንፈስ ብቻ የሚተው ነውና ምንም ማለት ኣንችልም፤...ሕልሙ(ራእዩ) የተባለው ምንም የሚያንጽና፥ ለትምህርት የሚሆን ፍሬ ነገር ኣይታይበትም።
    እኔ የገረመኝ ግን ይህ ነው፦ የመጋቢው(ፓስተር) ልጅ ወንጀል የሆነ ነገር፥ በእግዚአብሔር ፊት ውሸትና ማጭበርበር፥ ማታለልም የሆነ ሆን ሓጢኣት ሰርታ፥ ያውም ለዘበኞቹ ከፍተኛ ገንዘብ ሰጥታ(ሙስና)??? ኧረ ጉድ ጉድ ሰማሁ ፤ የነርስሶችን ልብስ ኣሰፍታ፥ ነርስ መስላ "እንደ ያዕቆብ ኣባቱ ይስሓቅ ጋር ኤሳው መስሎ እንደገባ" ዘበኞችና፥ ሓኪሞችንም እግዚኣብሔርንም ሳትፈራ "ሽወዳ" ሰርታ በየትኛው መመዘኛ ነው ጌታ ላከልኝ የተባለው??????
    how could ??? የሚገርም ነው። እንዴ ኧረ ፈሪሓ ጌታ ወዴት ሄደ???? ይህንን ምስክርነት???? ኧረ ፓስተር ልብ ይግዙ...ኣይይይይ ስርቆትና ማታለል ሕግ-ኣልባነት በኣደባባይ ለጌታ ነው የተመሰከረ???? ወይስ የኣባትዋና በሙስና ርካሽ ዋጋ ከፍላ ኣታልላ የባችው ልጅ የናፍቆት ድራማ??? ይህን ያህል መታወር?????
    ....is this realy divine connection???? oh lord...

    • @user-ss1xg1se5n
      @user-ss1xg1se5n Před 2 lety

      ስምህን አላነበብኩም ነበር, ከዛ ሳነበው ገባኝ😁😁😁

    • @asmaraeritrea3001
      @asmaraeritrea3001 Před 2 lety

      Tkc. K c c

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před 2 lety

      Betikikil bilehal Alex. Minim timihirt yemayiset zibrikrik yale, chirash yelijachewun wenjel bemedia. 400k awetahu malet....

    • @yohanisb.
      @yohanisb. Před rokem

      Metshafe samuel lay yalewun yabigeal tarik anbibu