#ህያው_ምስክር_ክፍል_2_የምበላው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2022
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • Zábava

Komentáře • 49

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +4

    እህት ስንታየሁ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ድሮ በ70ዎቹ አማኑኤል ባኘቲስት የተገናኘነው የጥንት ክርስቲያን አገልጋዮች ተቸገርኩ ብለው ለጌታ እንጂ ለሰው በጭራሽ አይነግሩም ጨዋ የእግዚአብሔር አላማ ያለብሽ ሴት ስለሆንሽ በብዙ መከራ አሳለፈሽ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው በርቺ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +7

    ዋው ምን አየነት ምርጥ ልብ ነው ያለሽ ድንቅ ምስክርነት ነው የተባረክሽ ነሽ ተባረኪ❤❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 2 lety +6

    ዋው ደስ የሚል እይወትን የሚያንፅ ምስክርነት ተባረኪልኝ ተባረኩ።

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +4

    ብዙ ልትጠይቃቸው ይገባ ነበር በጣም አሳጠርከው።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 2 lety +8

    ጌታ ይባርክሽ ፓስተር በ2001 ዓም ባህር ዳር መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ኮንፈረስ ሆኖ አገልግለሽናል ጅጅጋ ስለገጠመሽ ነገር ያኔ ነግረሽናል ተባረኪ

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Před 2 lety +5

    ተባረኪልኝ እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 2 lety +9

    ድንቅ ምስክርነት ነው ። በተራራ ላይ ያለችን ከተማ መሰወር እንደማይቻል እውነተኛ ህይወትም እንዲሁ ነው ።

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 Před 2 lety +1

    ሐዋርያት፣የቀደሙት አባቶችና እንዲሁም እንደእናንተ ያሉ ለጌታ የታመኑ ሰዎች ያስተላለፉልንን ወንጌል እኛም እንድንጠብቀው ና እንድናስፋፋው እግዚአብሔር ይርዳን።በተለያየ ጊዚያዊና አላፈ በሆነ ጥቅማ ጥቅም እየሱስ የሞተለት አላማ አይሸፈን እንንቃ!

  • @kahsaytesfay2196
    @kahsaytesfay2196 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርኮት

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 Před 2 lety +3

    ዋው!!
    ደስ የሚል ምስክርነት ነው ብዙ ትምህርት ታምሬኃለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏
    በእውነት ፀጋ ይብዘልሽ አሁንም 😍😍😍

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 Před 2 lety +2

    ፓ/ር ስንታየሁ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tiruworkwondemunegne9433
    @tiruworkwondemunegne9433 Před 2 lety +4

    May Our LORD blesses you my sister and brother!! What s blessing life !! May His name be glorified

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 2 lety

    God bless you Pastor more and more 🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 Před 2 lety

    ድንቅ ምስክርነት ነዉ የእግዚአብሔር ቃል ብቻዉን ያንፃል እነደ አዲስ ሰዉ ያደርጋል እግዚአብሔር ዙፋኑን ይዞ በልብሕ ከነገሰ ምንም ማንም ቢል ግድ አይሰጥሕም ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ አሸናፊ ነዉ ዉስጥህ የነገ ሰዉ የእግዚአብሔር መንፈስ አሜን

  • @SaraSara-ow1vi
    @SaraSara-ow1vi Před 2 lety +1

    ጌታይባረክ

  • @berhanubiru1121
    @berhanubiru1121 Před 2 lety +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ምስክርነት ነው::

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 Před 2 lety +1

    Pastery you're aur blessing
    Bless you more and more

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 2 lety +1

    Yemigermi miskirent new Degu Geta tebareku hultachumi🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Před 2 lety +2

    ተባረኩ 🥰👍👍👍

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 Před 2 lety

    Very touching testimony my lord ❤️

  • @abeltsehay3117
    @abeltsehay3117 Před 2 lety +1

    Girum sate nate..GBU

  • @naomiasrat433
    @naomiasrat433 Před 27 dny

    Betam des milu set nachew ...
    Yegziyabhar moges ybezalachew.
    Kbrun egzyabhar ywsed

  • @selamgenu9027
    @selamgenu9027 Před 2 lety +1

    በዓለም ዙሪያ ዛሬም የጌታን አዳኝነት እየመሰከርሽ ሰለሆነ ጌታ ይባርክሸ!!
    በጌታ ኖረሸ ዛሬም ሕያው ምሰክር በመሆንሽ አንኳን በጌታ ደስ ያለሽ ተባረኪልኝ።
    ከቢቸና እስከ ደ/ ማርቆሰ አንረሳውም ....
    የምወድሽ እህትሽ ሽ.አ

  • @kassechwoldegiorgis9535
    @kassechwoldegiorgis9535 Před 2 lety +1

    God bless you man of god you are blessed

  • @hermelalarkins7000
    @hermelalarkins7000 Před 2 lety

    Wow Amazing testimony tebareku enate

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 Před 2 lety +3

    God bless you Pastor!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ወንጌል ሀይል እንዳለዉ የተከፈተ ልብ ካገኘ እንዴት እንደሚለዉጥ ተምሬበታለሁ ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 Před 2 lety +1

    WEYNE KENTU WENGEL EZIH YEDERESEW BEBZU MEKERA MHONUN ZENGCHE AHUN BENETSA SLAGEGNEHUT AKBRE YALEMEYAZE. ABETU GETA HOY YKR BELEGN.
    YENE MRT ENAT KEZIH ZEMEN MSKR SLAREGESH GETA EYESUS SMU YKBER.
    TEBAREKI!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 lety +1

    Betam Eknalhu MN aynet memeret MN ayent ykena leb bnor yhon

  • @yeshiaregebekele2377
    @yeshiaregebekele2377 Před 2 lety +1

    ሕያው ምስክርንትን የትሞላ ደንቅ መስክርነት ሰንቱዬ ትባረኪ

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 Před 2 lety

    Igzabher ybarksh

  • @user-py5oq5bt1d
    @user-py5oq5bt1d Před 10 měsíci

    ምን አይነት የተወደዱ እናት ናቸው ?እርጋታቸው ደስ ሲል

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 Před 2 lety

    Wow amazing testimony! God bless you!!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 lety +2

    Pastor msehaf seawall k safus where I can find it
    I cry a lot it is an amazing

  • @jesusmedianetwork.3436
    @jesusmedianetwork.3436 Před 2 lety +3

    በድጋሚ አቅርብልን ክፍል 3 እና 4 በድጋሚ ማቅረብ ካልቻልክ አድሬሷን እንፈልጋለን

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 2 lety

    GLORY TO GOD 🙏🙏
    GOD IS GOOD ALL THE TIME 🙏 🙏
    GOD BLESS YOU more and more my sister 🙏 ❤️

  • @kidistbezabih952
    @kidistbezabih952 Před 2 lety

    ስንታየሁ በህይወት ቆይተ አንችን ማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል። እዴት ነሸ ባገኝሽ ደሰ ይለኛል በሰሜ ፌስቡክ ላይ እባክሾ ፈልገኝ ያው ቻግኒ ሲባል ቅድስት አይጠፋሸም አደኘራሻ መላክ በዚኸ አይቻልም። ሚዲያው መልዕክቴን
    ብታስተላልፍልኝ ደስ ይለኛል
    ተባረኩ

  • @genettigistu7261
    @genettigistu7261 Před 2 lety +1

    😭😭

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 Před 2 lety

    God bless you sister senk meskrent 🥰🥰

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před 2 lety

    ዋው ጌታን ማግኝት ዋጋ ያስክፍላል መጨረሻው ግን ይዘለእልም ህይወት !!!!!!

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 Před 2 lety +1

    Bless you both , i don't think she has finished can you please bring her back ?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 lety

    YNGUS SET LJ

  • @ametaygebremichael4551
    @ametaygebremichael4551 Před 2 lety +1

    Endzh new le eg/z mengst sera yetxra sew yeahun agelgay negna bayoch zerfew yebelalu enji rehab lemenachew?
    Gata ybarkot mazer!!

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před rokem

    አሳጠርከው ብዙ ይቀራል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 2 lety +1

    መፀሀፍ ቅድስ በሳምንት በተአምር መሆን አለበት ያለቀው። አዲስ ኪዳን ብቻ ቢሆን እንኳን እሺ።

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 2 lety +1

      በ3ቀን ጨረስኩ ያለች አገልጋይ ገጥማኝ ነበር። ሳምንት እንኳ fair ነው

  • @kahsaytesfay2196
    @kahsaytesfay2196 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርኮት

  • @kahsaytesfay2196
    @kahsaytesfay2196 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርኮት