ጠንቋዮች ከኤርሚ ጋር በላይቭ Live | ተናገር እውነቱን | ዮኒ ማኛ | ቢንያም | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube | Ermias

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ስለእውነት #ተናገር #ዮኒማኛ
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ጠንቋዮች ከኤርሚ ጋር በላይቭ Live | ተናገር እውነቱን | ዮኒ ማኛ | ቢንያም | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube | Ermias Abebe | Yoni Magna | Biniam Shitaye | Ephrem Balegize | Shawal | Dagi Tilahun | Abel Abuna | Aman Shalom | Melos
    ስለእውነት,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 74

  • @tigistbefrdu5418
    @tigistbefrdu5418 Před 6 měsíci +3

    የረዳህ.ጌታ.የተምፕሰገነ.ይሁን.
    እነዚህ.አሙቅልኝ.ተዋቸውና.ወደ.አገልግሎትህ.ግባ.
    ዮኒማኛና.ፓስተር.ቢኒ.ያም.እርሳቸው
    በጮሁ.ቁጥር.መልስ.አትስጣቸው.
    እአንተ.የያዝከው.
    እኮ.ትልቅ.አደራ.ነው.
    እወድሀለው.ጸልይልኝ
    ኤርሚ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 6 měsíci +6

    ኤርሚእኛእንወድካለን❤❤ዮኒማኛአእኮባለጌነው፣እንኳንወደብርሃንመጣህክየአገለገልከውአምላክጨርሶይማርክ፣አርሚአንተንየሚጠብቅአይተኛም፣አያቀላፈም፣ጠላትእርርይበልኤርሚ፣እኮየኢየሱስወታደርነው❤❤❤

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg Před 6 měsíci +5

    ኤርሚ የዳቢሎስ አገልጋዮች ከውጭ ወደ ውስጥ የሚያስገቡትን ነው የሚተፉት :: ኤርሚ አንተ ግን ከውስጥ ወደ ውጭ ስለሆነ ከአለም የሆነ ነገር መናገር አትችልም ምክንታቱም ውስጥህ የለው ዘር እየሱስ ስለሆነ እንወድሃለን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 Před 6 měsíci +8

    ኤርሚ በጣም እኖድሐለን መኖርህ የሚጠቅመዉ ለኛ ነዉ ስጦታችን ነህ ኑርልን።

    • @TruthisJesus1
      @TruthisJesus1  Před 6 měsíci

      እናመሰግናለን ❤🙏

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 6 měsíci

      አዎ ! መኖሩ የሚጠቅመው ለናንተ ነው ። ምፅፅፅፅፅ ማን ተጎልቶ ሲሳደብላቹ ይውላል ማን እንደ ሙቀጫ እንድ ቦታ ተተክሎ ተዋህዶን በ ራዳር እየተከታተለ ማን ሲያሽሟጥጥ ይውልላችዋል ? !!! በስድብ ዶክትሬቱን የሰራ የመጋቹ መሪ መኖሩ በጣም ይጠቅማችሃል ያኑርላቹ ኪኪኪኪኪክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-ky1im6dj6l
    @user-ky1im6dj6l Před 6 měsíci +4

    ወንድም ኤርሚያስ ጌታ ጠናህን እንዲመልስህ ፀሎቴ ነው!እኔም በተመሳሳይ ለረጅም ጊዜ ታማሚ ነኝ !ግን ጌታ ፕሮቴክት እያደረገኝ ነው ያለሁት! በጌታ ደስ ይለኛል!ልብህ ይጠበቅ!እና ለክፉዎች መልስ አትስጥ ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ጊዜ ብዙ ተሳዳቢዎችናሀሳብ ሰጭዎች ይነሳሉና
    ዝም ማለት ይሻላል እግዚያብሔር ነገሩን እስኪዘጋው ልብህ አይውረድ ወንድሜ ጌታ ጻዲቅ ነው፡፡ ድነህ የምትወደውን ጌታ እንደምታገለግል ተስፋ አለኝ!!!!

  • @eleni311
    @eleni311 Před 6 měsíci +3

    ኤርሚ እግዚአብሄር አንተን ወዶህ ሰው እንዲወድህ አደረገ ሰልጣኑ የሱ ማን ከልካይ አለው የተሰጠህ ከላይ ነው ግን አዞዎች በዙሪያህ አሉ ሊያሰናክሉ የሚሯሯጡ ተዋቼው እዬጋገሩ ያነኩራሉ እንጂ ምንም አያመጡም እግዚአብሄር የወደደውን ማን ይጠላዋል ማንም ተባረኩ🙏❤

  • @QuizNationQuizNation
    @QuizNationQuizNation Před 6 měsíci +6

    ስለእውነት ተናገር ❤❤❤❤❤

  • @YetuTilahun
    @YetuTilahun Před 6 měsíci +5

    የሞት አዋጅ አሆንም በኤርሚ ቤት የሞት አዋጅ አይሆንም በኤርሚ ቤት ገልብጦታል ነገሩን አባቴ እየሱስን ይዘን ማሸነፍ እጂ መሸነፍን አልተማርንም እኛ

    • @user-ih6dr2wq4z
      @user-ih6dr2wq4z Před 6 měsíci

      ዮኒ ማኛ ተው ሁሉም ነገርውስጥ አትግባ እስቲ ፊትህን መስታወት ፊትቁምና እይ ምንእንደምትመስል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @shewayeguta29
    @shewayeguta29 Před 6 měsíci +7

    የምታመልከው አምላክ ከአንተ ጋር ነው አንተ የብርሃን ልጅ ስለሆንክ የጨለመውን ስራ ገልጠህ ስላፈረስከው ነው አንተ ግን በክርስቶስ ባለው ጸጋው በርታ

    • @TruthisJesus1
      @TruthisJesus1  Před 6 měsíci +1

      ተባረክ እናመሰግናለን ❤🙏

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Před 6 měsíci +1

      ኤርሚያስ አበበ የጆዋሽ ደቀ መዝሙር የግብረሰዶም ሀይማኖት ተከታይ ነው ለንደን እኮ ፕሮቴስታንት በ 19ክ ዘመን ፈርሷል አሁን በ ኢትዮ የምትገኘውን የክርስቶስ ቤ፡ክ ኦርቶዶክስ አፈርሳለሁ ብሎ 7ዓመት በ ሶሻል ሚዲያ ያመጣዉ ነገር መንም የለ

    • @shewayeguta29
      @shewayeguta29 Před 6 měsíci +1

      ወንጌል ስለ እየሱስ ነው የሚናገረው እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ደህንነት በሃጢአታቸው ምክንያት ወደ ዘለአለም። ሞት እንዳይሄዱ ህይወቱን አሳልፎ ለእኛ ለሰው ልጆች የሰጠበት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀጢያተኛች ሲል ሞቶ ሞትንም ድል አድርጎ አሸንፎ የተነሳውን እርሱን እንሰብካለን ምክንያቱም እኛ ያገኘነውን የዘላለም ህይወት እንዲኖራቸው ስንል እየወድናችው በፍቅር እንናገራለን እንግዲህ ወንጌል ይህ ነው

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 6 měsíci +2

    ኤርሚ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před 6 měsíci +1

    ስለ ክርስቶስ መነቀፍ መስደብ ክብራችን ነው
    ክብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይባላል
    ይሄ ጥግ የደረስ ጥላቻ ተገለጠ
    ማንም ስው ለወንድሞቹ በክርስቶስ ልብ ያሉትን ብቻ ነው የተጠየቀው የበግ ለምድ የለበሱ በማህላችን ተገለጡ
    እኛ የክርስቶስ ልብ አለን
    የዲያቢሎስ ልጅች ግን ተገለጡ እኛ ግን የክርስቶስ ነን ፣ ባንድ አካልና በአንድ መንፈስ በክርስቶስ ተዋጅተናል
    ጌታም አስተምሮናል
    እርግማን ፣ምርት ፣ በእኛ ላይ አይስራም
    ዛሬም ነገ ለክርስቶስ ልጅች ቀኝ እጃችንን እንስጣለን
    ክርስቶስን እንዲህ ኑው የተማርንው
    የሚረግሙንን እንመርቃለን ፣ ፍቅር ክርስቶስ ነው
    የሚስሩትን አይውቁምና ይቅር በላቸው እንዳለ እኛ ይቅር በላቸው ነው በወንድሞች ፣በእህቶች ላይ ክፉ ልብ ሌሌቸው
    ምህረቱ ለዘላለም ነው ።

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před 6 měsíci +2

    ይሄ ዮን የምባለው ሰውዬው ግን ጤናኛ ነው እኔ እኮ መጀመሪያ ፎቶ ሾፕ መስሎኝ ነበር ለከ ረሱ ነው ዮን ኤርም መነሸውን የውቀል በምድር ብኖር ለኛ ይጣቅመነል ወደ ጌታ ብሄድ ለሱ ጥቅሙ ነው አንተ እኮ መድረሸ የለህም ስለዝህ ንሰሐ ግበ ጌታን ተቀበል ምህረት ይብዘልህ ኤርም ይድናል !!!!!

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 6 měsíci +1

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ሰው በድንጋይ ቢያምን የሚፀድቀው የሚኮነነው ራሱ ሌላው ምን አጨቃጨቀው የኔ ትክክል ነው ብሎ ሲሰብክ አድሮ ሲሰብክ ቢውል የሚቀበል ይቀበል የማይቀበል ይተው የምን ጥላቻ ነው እግዚአብሄር የፍቅር አምላክ እንጂ የጥላቻ አይደለም እር ተዉዉዉ ፈጣሪን ፍሩረረ በየትም እምነት ያላችው😢😢

  • @faithforum1520
    @faithforum1520 Před 6 měsíci +5

    ኤርሚ እንወድሃለን ተባረክ ❤❤

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ ፔንጤ አይደለሁም እንኳን መድሀኒያለም መታከሚያህን ሰጠህ ሰይጣን ተቃጠለ ፈጣሪ ይመስገን🎉🎉

  • @AlemazMil
    @AlemazMil Před 6 měsíci +1

    ዮኒ ማኛ የሚባለው ግን አህምሮው ትክክል አይደለም ኤርሚ ተባረክ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 6 měsíci +2

    የኛ አምላክ የሚያድን ነው የነሱ አማልክት ግን ሽባ ስለሚያደርግ ያየችውን ነው አትፍረዱባት ኤርሚ።

  • @Amen809
    @Amen809 Před 6 měsíci +1

    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ 🙏አሁንም የመተተኞች ስራ ይፍረስ፡፡ ኤርሚ በእየሱስ ደም ተሸፍኖዋል🙏

  • @keneangezahegn
    @keneangezahegn Před 6 měsíci +3

    ጌታ ገና በአንተየሚሰራዉን አልጨረሰምና በርታ ገናየድያብልስ ስራይገለጣል እና ይፈርሳል

  • @Rose_365.25
    @Rose_365.25 Před 6 měsíci +3

    We [I &my curch members] are praying for Divine healing. No weapon shall prosper against you. I send back to the sender any witchcrafts' curse, in Jesus name,Amen!

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před 6 měsíci +2

    ኤርሚዬ ጌታ ይፈዉስሃል ከጎንህ ነን

  • @zelalemdigafe8939
    @zelalemdigafe8939 Před 6 měsíci +1

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ የወንጌል ቀኝ እጅ ብዬሻለሁ ተባረኪ ወንድምሽ ይፈወሣል ወንጌል ይቀጥላል ተባረኪ

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 6 měsíci +3

    አይ ዬኒ ማኛ መጨረሻሕ ይናፍቀኛል እግዚያብሔር አይዘበትበትም የኛ አምላክ የአገለገሉትን አውጥቶ ጥሎ አያውቅም

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 6 měsíci +2

    ዘጸአት 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ሙሴም ለሕዝቡ፦ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
    ¹⁴ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤
    my brother Erimiy welcome dear pastor

  • @user-pl4po1ft9q
    @user-pl4po1ft9q Před 6 měsíci +1

    ኤርሚዬ እንወድሀለን ለኛ ኑርልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Linilia520
    @Linilia520 Před 6 měsíci +2

    Eyesus Eyesus ❤❤❤❤

  • @yeshiwoldegiorgis6506
    @yeshiwoldegiorgis6506 Před 6 měsíci +8

    ኤርሚ እንወድሃለን ሟርተኞች የሰይጣን አገልጋዩች ናቸው ከአባታቸው የተማሩት ይህንኑ ነው አትስማቸው

  • @alemeshetasha4467
    @alemeshetasha4467 Před 6 měsíci +2

    የሰውን አንደበት የምትጠቀም ሌጊዎን እግዚአብሔር ይምታህ ለዘለአለም ይምታህ ሟርትህ ለዘለአለም የፈረሰ ይሁን

  • @faithforum18
    @faithforum18 Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ much live and respect Ermi 🙏👌

  • @genetkifle504
    @genetkifle504 Před 6 měsíci +2

    ዮኒ ማኛ አይምሮዉኮ ትክክል ይደለም ፀልዩለት

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Před 6 měsíci +2

    ዮኒ ማኛ ጌታ ይድረስልህ😊

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 Před 6 měsíci +2

    Ermiye yehenene balge atesmawe.

  • @yordate7629
    @yordate7629 Před 6 měsíci +1

    ዮኒ ማኛ እኮ አለማወቁነው የዘራውን ንያጭዳል እግዚአብሔር አይዘበትበትም ምድረማርተኛ መቼም አይሳካላቹሁም የሴጣን ቁሪጮች እና ወኪሎቹ ለዘላለም ስራቹ ይፍረስ ኤርሚ የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነው እያንዳንድሽ በእግዚአብሔር ልድላይ ማርት አይሰራም

  • @desalegnamele
    @desalegnamele Před 6 měsíci +2

    ዬኒ ማኛ በጣም ዓከብርሃለው ግን ንግግርህን ምረጥ ሠው ይታመመማል ይሞታል ዕኛ ሠው ዕንጂ መለዓክ አይደለንም
    ወንድማችን ይድናል

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 6 měsíci +3

    Ermi inwedihalen ine yetewahido lij neny ሃሳብህን እረዳዋለሁ ለ እግዚአብሔር ቃል ከመቅናት የተነሳ ነው ትምህርትህ ያለ ጥላቻ ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @user-xb4pd5gt3m
    @user-xb4pd5gt3m Před 6 měsíci +1

    ወይጉድ አመመህ ደጉ ንጉሥ ይማርህ ግን በረድ በል እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ አሁን እንኳ ልብህ ይሰበር እባክህ ስድብ ስድብ አንድ እንኳን ተው የሚልህ የለም እግዚሆ ይቅር ይበላችሁ ወሬ ብቻ እስኪ የእውነት እንኑር።

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 měsíci +2

    ኤርሚ ማንንም ገንዘብ እልጠየቀም ዬናስ ለምን ግን እንደዚህ ትሆናለህ እግዚእብሔርን ፍራ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 6 měsíci +2

    ዮኒ ማኛ ጌታ አእምሮህን ይክፈትልህ ይድረስልህ።በቃ ያንተ ሥራ ስድብ ብቻ ነው????????አረ ያሳፍራል!!!!!!!!

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 Před 6 měsíci +1

    ኤርሚሻዬ ንገራቸዉ በደንብ ሟርት ባንተ ላይ አይሰራም

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Před 6 měsíci +1

    Yalese.a goro gorbrt yatalal endelu yoni adeb geza ebakh enwodehalen begeta feker ok

  • @tigistbefrdu5418
    @tigistbefrdu5418 Před 6 měsíci +1

    ድጋሚ.ስታለቅስ.እንዳላይ
    አደራ

  • @yenatube781
    @yenatube781 Před 6 měsíci +3

    ቶሎ መኪናህን ግዛና ሸቀልሸቀል አርግ

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 Před 6 měsíci +1

    የዮኒ ድፍረት ያስፈራል በታም ስድነቱ ወታ ጊታ ይይቅር 😮ይበሎው

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 Před 6 měsíci +3

    ኤርሚ አንተ እንኳን ደህና ሆንክ ያለጌታ ፍቃድ ምንም አትሆንም ግን ለሁሉ ስታስረዳ ግዜህን አታጥፋ ደግሞ አትከራከራቸው ተው በቃ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 6 měsíci +1

    መቼ ነው ዬናስ ማኛ የሚሻሻለው

  • @SewalemTsehay
    @SewalemTsehay Před 6 měsíci +2

    አይ አንተ እሰኪ መለስ ብለህ የተናገርካቸውን ፈትሽ!

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před 6 měsíci +1

    Fife wede anche yemlse

  • @hanahana445
    @hanahana445 Před 6 měsíci +1

    ሟርታችሁ ይፈረስ!!!!!!!
    ኤርሚ የእግዚአብሔር ክብር ሊገለጥ እንጂ ለሽባነት ወይም ለሌላ ጉዳት አይደለም።
    በኢየሱስ ክቡር ደም የተወጀ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ሃሌ ሉያ!!!!!!!

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 6 měsíci +2

    የሰማዩ አምላክ እራሱ ቢፈርድብህስ ሰይጣኑን ተወው በገዛ ምላስህ ቢፈርድብህስ ምክንያቱም ብትሰደብም እግዚአብሔር መልሰህ ስደብ ስለማይልህ የምትናገረው ጠቅላላ ከዳቢሎስ ነው ለአንተ ስድብ መልስ ለሰጡህ ሁላ ኦርቶክስን ትሳደባለህ ምነው አንተ አውቃለሁ የምትል እኮ ማርያምን ወደዱ ብለህ ህዝብን ስትሰድብ የትኛው አምላክ ነው ስድብ ያስተማረህ ደርሰህ ጨዋ ለመሆን አትሞክር ለመሳደብ የተፈጠርክ ስለሆንክ ለስድቡ ከዳንክ በኋላ ትደርስበታለህ አልታመምክም ? ስትተይ መታመም ቀርቶ ነዳጅ የጠጣህ ነው ምትመስለው ሁሉን ክፉንም ደግንም ለእግዚአብሔር መተው ይሻልሀል ምክንያቱም ፓስተራችሁ ቴዲ አፍሮ በመኪና አደጋ ይሞታል ሲል ለራሱ ሆነለት በመሞቱ እውነቴን ነው አዝኛለሁ ምነው ባላለ ብያለሁ እባክህ አንተም ከዚህ ተማር አትፎክር ሁሉም በእግዚአብሔር እጅ ስለሆነ አንድ ቀን ኦርቶዶክስን ይቅርታ እንደምትጠይቅ ነው እስከዛ ብትደበቅ ይሻልሀል ይህ ሁሉ ከመጨነቅ መጠንቀቅ ይሻል ነበር ደሞ ለአንተ ይሄ ገንዘብ ኢምንት ነው እያመለኩብህ እኮ ነው ሌላም ይገባሀል አይገርምም ለአምላካቸው ነው የሰጡት ።

  • @eseyteregasa7855
    @eseyteregasa7855 Před 6 měsíci +1

    ያድናል እየሱስ ያድናል አንተ ዳቢሎስ ለምን ተንጫጫህ እረ እየሱስ ከ ዘላለም ሞት ከሲኦል ያድናል

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ አተ ማኛ ለአንተ እጥፍ ጋሀነም ይጠብቀሃል በአፍህ ንሰሀ ካልገባ ስማ ማኛው አጋንት ያናወጠህ ጌታእየሱስን አተ አምላክ ከሆንክ ከመስቀላይ ውረድ አተንም እኛንም አድን አሉት እስቲ ጌታ አቅቶት ነው???? ታድያ ኤሪሚን ማዳን አቅቶት ነው የክብሩ መገለጫ ሊያደርገው ነው።መጥመቁ ዮሐንስ ለምን በሔድሮስ አገቱ ተቀላ ጌታ አቅቶት ነው😢😢😢 እነዚህ የጠቃይ የመተት የድግምትና የ666 መንፈስ የተናወጣቹ ሶዶማያውያን እነዚህን መነጋገር አያስፈልግም እርካሽ ናቸው

  • @user-br5rj3dh4x
    @user-br5rj3dh4x Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ዮኒማኛ ምን አይነት እርኩስ ነው በኢዬሱስ ስም በጌታ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 6 měsíci +1

    ኤርሚ አድኖህ ሌላውን በወንጌል ገና ታድናለህ።

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 Před 6 měsíci +2

    አንተ ነህ አይምሮህ የቆሸሸ ሰው ነህ ነገ በኔ በል

  • @rahilabraham7141
    @rahilabraham7141 Před 6 měsíci +2

    እንተ ክብረቢሰ ወራዳ እየሱስ በአንዳንተ አይነት ወንበዴ አይጠራምዮናስ የምትባል ውዳቂ

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l Před 6 měsíci +1

    ኤርሚያስ አንተስ የተገራ አን፠በት የለህም

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 6 měsíci +1

    ዮኒ እኮ ለየጎረሰው ባትሪ ብራንድ የሚለፈልፉ ሬዲዮ ነው ጭንቅላቱ አያዘውም። አንዳንድ ኦርቶዶክስ ባካቹህ ሀጥያት አትናገሩ ስታረዝ፣ስራብ፣ስታመም፣ያልረዳኝ ብሏል መዳኒታችን እንዴት ነው የዘቀጥን ኤርሚስ ምነው መልስ ባትመልስ ሰሚ የለም አንተ የነሱን ነፉስ ለማዳን ኢየሱስን ተቀበሉ አልክ እነሱ ትንንሽ ጉድፉ እየፈለጉ ያሰፋሉ መምህር ካላቸው ይገፅሳቸው ከሌላቸው ልቦና ይስጥ ዜጋችን ከበድ ያለ ህመም ሳገጥመው እንረዳለን የሚከፋው ካለ ይክፋው

  • @meheretnegash1118
    @meheretnegash1118 Před 6 měsíci +1

    በናታችሁ ለዚህ እብድ ቦታ ለምን ትበጣላችሁ?

  • @yenatube781
    @yenatube781 Před 6 měsíci +3

    አሁን እነልብህ ተተርተር ብሩ ሞልቶልሀል

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 Před 6 měsíci +1

    ነፍስ ይማር በቁምክ ሙተካልኝ ኤርሜያስ😂😂😂😂😂

    • @genetserer9514
      @genetserer9514 Před 6 měsíci

      ምትን ለሰዉ የምትመኙ ምህረት ያድርግላችሁ

  • @alemeshetasha4467
    @alemeshetasha4467 Před 6 měsíci +1

    አንተ ዮኒ ማኛ የምትባል የተለየ እየሱስ አለህ እንዴ የሱ እየሱስ የምትለው ኦርቶዶክስ ይሄን ያህል በክፋት የተሞላች ነች እንዴ ሁላችሁ በእግዚአብሔር እጅ እንዳላችሁ እወቁ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂 ዮኒ ማኛ እብድ,, ክርስቶስ ሲሰቀል ከጎኑ የተሰቀለው ያንተ ቢጤ ወንበዴ ጌታ ከሆንክ እስቲ ራስህንም እኛንም አድነን ብሎት ነበር አንተ ደሞ ተረኛው እብድ እስቲ ያድናል የምትለው እየሱስ ያድንህ ብለህ ትከሰዋለህ ኤርሚን አንተ ዥዋዥዌ😂😂😂

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 6 měsíci +2

    ቀለሜን ምላሱን ክትፍ አድርጋቹ በሚጥሚጣ ለራሱ አብሉት ይሄ መከራ ፊት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 6 měsíci +1

    ዮኒ ጤነኛ ይመስለኝ ነበር ለካስ ጨቤ ነው እንዴ

  • @rahilabraham7141
    @rahilabraham7141 Před 6 měsíci +1

    እንተ ክብረቢሰ ወራዳ እየሱስ በአንዳንተ አይነት ወንበዴ አይጠራምዮናስ የምትባል ውዳቂ